Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

🇪🇹 ከግጥም ባሻገር🇪🇹

Description
"መንገዶች ሁሉ ላንተ ዝግ ከሆኑ የራስህን መንገድ መክፈቻ ቁልፍ ቅረፅ!"

ያልታወቀ ሰው...............
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 2 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 weeks, 1 day ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 week ago

2 months ago

///አባባል///

ድሮ፦
አባባል ነበረች ደስ ምትለኝ ለኔ፣
ሁሉም ሰው፦
የዘራውን ያጭዳል የሚላት ወገኔ።
ታዳ አሁን ሁሉም ተቀይሮ፣
እንዳ የሚባልበት ዘመኑ ተሽሮ።
አድስ ዘመን መጣ ድሮ የቀረበት፣
ሌላው የዘራውን ሌላ የሚያጭድበት።
እኔስ ብያለሁኝ፦
ይህ አይነቱ ዘመን በዚሁ ከገፋ፣
ሚታጨድ አይኖርም አጫጁ ካልጠፋ።

ብንያም ጀንበሩ(07/06/2016)

Share. Like. Comment.

2 months ago

//የመካን ልፋት//

ለምን እንደሆነ
ሁሉን ባልነገር፣
እግዜር የፈጠረኝ
መካን አ'ርጎ ነበር ።
ግን እንድህም ሆኖ
እግዜር ልጁን ሰጠኝ፣
ከኔ ጋ እንድኖር
ልጀ እንድሆነኝ።
ነገር ግን፦
አመታት ተቆጥረው
ዛሬ ጊዜው ደርሶ፣
እግዜር የሰጠኝ ልጅ
አድጎልኝ ጎርምሶ።
ይሔው ሊያገባ ነው፣
ጎጆውን ቀልሶ እኔን ሊተወኝ ነው።

ብንያም ጀንበሩ

Share like comment

7 months, 2 weeks ago

https://vm.tiktok.com/ZMjXxcwHx/

TikTok

biniamjemberu491 (@biniam0515) | TikTok

biniamjemberu491 (@biniam0515) on TikTok | 54 Likes. 34 Followers. Watch the latest video from biniamjemberu491 (@biniam0515).

🇪🇹 ከግጥም ባሻገር🇪🇹
7 months, 3 weeks ago

https://www.facebook.com/profile.php?id=61552333895445

Facebook

ከግጥም ባሻገር

ከግጥም ባሻገር, Welk'It'E, Shewa, Ethiopia. 1 like · 1 talking about this. Poet

🇪🇹 ከግጥም ባሻገር🇪🇹
8 months ago

Click here and register it. You will be beneficial.
https://www.bintmoney.com?mref=1695

8 months, 1 week ago
***🎁*** ስጦታ ከኢትዮ ቴሌኮም ***‼️***

🎁 ስጦታ ከኢትዮ ቴሌኮም ‼️

ኢትዮ ቴሌኮም የማህበራዊ ሚዲያ ተደራሽነቱን ለማስፋት የተለያዩ አስደሳች ሽልማቶችን አዘጋጅቷል 💝

🎉🎉 ከስር ሊንኩን ተጭነው ቡታችን በመቀላቀል ሰዎችን በመጋበዝ ብቻ #3ሺ ብር ያሸንፉ 👇👇
https://t.me/EthioTelecom_Officialbot?start=r02997081194

ሊንኩን ተጭነው ቦቱን ከተቀላቀሉ በኋላ የራስዎን የመጋበዣ ሊንክ 🔗 በመውሰድ ወዳጆችዎን ይጋብዙ።

በርስዎ አማካኝነት 30 ሰው ቡታችንና ቻናላችንን ሲቀላቀል 3,000 ብር በአካውንት ወይም በቴሌብር ገቢ ይደረግልዎታል።

በተጨማሪም ስማርት ስልኮች ፣ ታቤሌት፣ ላፕቶፕና ስማርት ቲቪ የሚያሸልሙ የእጣ ቁጥሮች ይደርስዎታል።

ለበለጠ መረጃ ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+leIko4lhKZtjNjg0
https://t.me/+leIko4lhKZtjNjg0

#ሼር ይጋብዙ ይሸለሙ ‼️

9 months ago

https://t.me/kegtmbashager123bjd

Telegram

🇪🇹 ከግጥም ባሻገር🇪🇹

ይህን ቻናል join and share comment ያድርጉ!! እናመሰግናለን!!***🙏***

🇪🇹 ከግጥም ባሻገር🇪🇹
9 months ago

💃ውሰጅ
እቴ:
ውሰጅ ከንብረቴ ያሰኘሽን ሁሉ፣
ከኔ እንዳትላመጅ፦
እነዛ ሰዎቹ አሰሩብሽ አሉ፣
እቴ፦
ሁሉንም ዉሰጅ ከኔ ጋ ያለውን፣
ካሰኘሽ ትራሱን ካሻሽ ያልጋ ልብሱን፣
እንድሁም ፍራሹን ወፍራም ብርድ ልብሱን፣
ያኔ እኔና አንቺ፦
በፍቅር እያለን ፍቅር ያየንበትን፣
እቴ፦
ውሰጅ እባክሽን ሁሉን ከንብረቴ፣
እቃውን በሙሉ ያለውን ከቤቴ፣
እቴ፦
ቤቱንም ውሰጅ ደስ ብሎሽ ኑሪበት፣
እነዛን ሰዎቹን አብሊ አጠጭበት፣
እንዳሰኘሽ ሁኚ ድመቂ ኩሪበት፣
እቴ፦
ያለኝን ውሰጅ ከባንክ አካውንቴ፣
ከሄድሽ በኋላ፦
እንዳትቸገሪ ሲያልቅብሽ ንብረቴ፣
እቴ፦
ሁሉን ነገር ውሰጅ አልከለክልሽም፣
ግን እወቂ ውዴ፦
አካልሽ ከኔ እንጅ ከልቤ አይሸሽም።

ብንያም ጀንበሩ  (ነሀሴ 2015)

🎙ብንያም ጀንበሩ

ከተመቻቹ JOIN AND SHARE እንድሁም COMMENT ያድርጉ

@kegtmbashager123bjd

9 months ago

▶️ከገበያው ጓራ
ብንያም ጀንበሩ
🎙ብንያም ጀንበሩ

JOIN US! @kegtmbashager123bjd

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 2 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 weeks, 1 day ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 week ago