Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ውጤት!
📝ማስታዎሻ! •ከ ሁለት ቀን በፊት በዚህ ቻናል ላይ በተዘጋጀው የቁርኣን ውድድር ፕሮግራም፤ከ 15 ተወዳዳሪዎች ከ 1-3 የወጡ ተማሪዎችን ውጤት ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ የምናሳውቅ ይሆናል። እንድሁም የቲላዋ ግብዣ እና አጠር ያለች ምክር ሌሎችም ፕሮግራሞች ከ ወንድሞች ጋር ይኖረናል። نسأل الله لنا ولكم التوفيق والسداد
*📝*ማስታዎሻ!
•ከ ሁለት ቀን በፊት በዚህ ቻናል ላይ በተዘጋጀው የቁርኣን ውድድር ፕሮግራም፤ከ 15 ተወዳዳሪዎች ከ 1-3 የወጡ ተማሪዎችን ውጤት ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ የምናሳውቅ ይሆናል። እንድሁም የቲላዋ ግብዣ እና አጠር ያለች ምክር ሌሎችም ፕሮግራሞች ከ ወንድሞች ጋር ይኖረናል።
نسأل الله لنا ولكم التوفيق والسداد
• ረመዷን ቀረብ ሲል በተለይም በሸዕባን ወር ላይ ብዙዎች በግል እና በግሩፕ የሚልኩት ቢድዓ የሆነ ተግባር…!
(ከ 3 አመት በፊት ሐሳቡን ግልፅ ለማድረግ ያክል ወደ አማርኛ የተተረጎመ)
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
?ታላቅ የቁርኣን ውድድር - ተጅዊድን በልዩ ትኩረት! • በተለያዩ መርከዞች ላይ ቁርአንን በተጂዊድ በማስተማር ብዙ ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ዳኛ አማካኘነት፤ታላቅ የሆነ የ ቁርኣንን ውድድ ፕሮግራም ከ ፊታችን ጁሙዓ፤ማለትም ጥር 16/2017 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በዚህ ቻናል ይካሄዳል።? http://t.me/AbuSufiyan_Albenan http://t.me/AbuSufiyan_Albenan ?የውድድሩ አካሄድ…
?ታላቅ የቁርኣን ውድድር - ተጅዊድን በልዩ ትኩረት!
• በተለያዩ መርከዞች ላይ ቁርአንን በተጂዊድ በማስተማር ብዙ ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ዳኛ አማካኘነት፤ታላቅ የሆነ የ ቁርኣንን ውድድ ፕሮግራም ከ ፊታችን ጁሙዓ፤ማለትም ጥር 16/2017 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በዚህ ቻናል ይካሄዳል።?
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
?የውድድሩ አካሄድ ድረጃዎች፦
•1ኛ ደረጃ፦ ተሳታፊዎች ቁርአንን በማንበብ ችሎታቸው ይገመገማል።
•2ኛ ደረጃ፦ በዚህ ደረጃ ተሳታፊዎች በተለያዩ ቁርአናዊ ደንቦች(ተጁዊድ) ላይ ያላቸውን እውቀት ያሳያሉ።
•3ኛ ደረጃ፦የ ዕጩነት ደረጃ በዚህ ደረጃ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት ብቁ የሆኑ ተሳታፊዎች በመጨረሻው ውድድር ታጭተው በ በፕሮግራሙ ቀጥታ ስርጭት ላይ ለውድድር ይቀርባሉ።
?በመጨረሻም በዳኞች ምዘና ከ 1-3 የወጡ ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ።
✅በውድድሩ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-
• ቁርአንን ሙሉ በሙሉ ያጠናቀቀ መሆን(ሂፍዝ መስፈርት አይደለም!)።
• የተጅዊድ ህጎችን በደንብ የተረዳና ተግባር ላይ የሚያውል መሆን።
✅እነዚህን መስፈርቶች ማመሏላት የሚችል ማንኛውም ወንድም፤ሙሉ ስሙን እና ሀገሩን በመፃፍ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መመዝገብ ይችላል!
??ፈጥነው ይመዝገቡ!
@AbuSufyan_6500
@AbuSufyan_6500
~ውበት ዋስትና አይደለም ውበት ተከትላችሁ ትዳርን አትጀምሩ። ውበት ሲያረጅ ፍቅራችሁ እንዳይቀንስ ውበትን አትከተሉ።ትዳር መከባበር ከሌለው ሀቁ ይጓደላል። በማትከበሩበት ቦታ ፍቅራችሁ አይፀዳም። ለማታከብሩትም ሰው ንፁህ ፍቅር መስጠት አይቻላችሁም። ንቀት ባለበት ፍቅር አይዘልቅም። ስትፈቃቀሩ፣ በደንብ ስትተዋወቁ መከባበርን አትርሱ። ማክበር፣ መከባበር ፍቅር ነው። በእርግጥ በክብር የሚያፈቅሯቸውን ያገኙ ታደሉ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~በዕድሜ ከፍ ባልን ቁጥር ያ በዲን ጠንካራ የነበርንበት የድሮ እኛነታችን ይናፍቀናል፡፡ ብዙ ሰው በዲኑ ጠንካራ የሚሆነው በወጣትነት ዘመኑ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ ወጣቶች ሆይ ዘመናችሁን በሚገባ ተጠቀሙበት፡፡
አሁንማ ዲን ዉስጥ ቆየንና ተላመድነው መሰለኝ ደከምን፣ ደረቅን፣ ወረድን፡፡ አላህ ይዘንልን፡፡
አሁንማ ነገሮች ሁሉ ተቀላቅለው ግራ ገባን፡፡ ሐራም ነገርን ትልቁም ትንሹም፤ ዓሊሙም ጃሂሉም ስለሚዳፈረው ድንበሩ የቱ ጋ እንደሆነ ለተራው ሰው መለየት ቸገረ፡፡ተራው ሰው ዲንን ዲን ካልሆነው መለየት ከበደው፡፡ ዲን ማለት ሰው ይመስለዋላ። መጥፎ ነገር በርግጥም መጥፎ ስለመሆኑና እርካታም እንደሌለው መጥፎ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ጭምር ይነግሩሃል፡፡ እነርሱ እንደተበላሹት ሁሉ መልካም ሰዎች እንዳይበላሹ ሲሚመክሩ አታይም እንዴ!፡፡
«አንተ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነህ፤ እኛን አትቀላቀል፣ እዚያው ባለህበት ፅና፣ ይህ ሥራና ሰፈር ላንተ የሚሆን አይደለም፣እኛ እንደተነጀስነው አትነጀስ… የሚሉህ ለምን ይመስልሃል?፡፡
አይነግሩህም እንጂ መጥፎ ሰዎች በጥሩነትህ/ሽ እንደሚቀኑ አትርሳ፡፡ እንደሱ/ሷ ጠንካራ በሆንን እንደሚሉ አትዘንጋ።መረጋጋትህን እንደሚወዱት አትጠራጠር፡፡ «አቤት ታድሎ/ላ!»ብለው በሌለህበት ሥምህን እንደሚያወሱ አይጥፋህ፡፡ አለመቃምህ፣ አለመጠጣትህ፣ ቁጥብነትህ፣ ከሱስ ነፃ መሆንህ ... ያስቀናቸዋል፣ መጥፎ ሰፈር አለመታየትሽ፣ አለመቅበጥሽ ያስከብርሻል፡፡ሆ ወንጀል እሣት እኮ ነው። መቼ ሰላም ይሠጥና፡፡ ኃጢኣት መቼ ያረጋጋና!፡፡ ስለሆነም ነው ኃጢኣት በሚሠሩ ሰዎች አትቅና፣ መጥፎ ሠርተው ሀብታም በሆኑት አትቁለጭለጭ ያልኩህ፡፡
እና ምን መሰለህ/ሽ … እነርሱ ወዳንተ/ቺ ይምጡ አንተ/ቺ ወደነርሱ አታስብ፡፡ ሰው ሐራም ስለሠራ አትሥራ፣ ሰው ዲንን ሰው ስለተወ አትተው፡፡ ጥሩ ሱንና ተከታይ ከሆንክ ለመልቀቅ አትነይት፣ በሒጃብሽ የበለጠ ለመጽናት እንጂ ለማውለቅ ከራስሽ ጋር አታውሪ፣ ሌሎች አምታተው በሐራም እንደታወቁት ለመታወቅ አትጎምጅ፡፡
እዚያው በነበርክበት ፅና፡፡ በያዝከው መስመር ላይ ተራመድ፣ በቅናቻው ጎዳና ተጓዝ፡፡ የሀብት ብዛት ባይኖርህ በረካዉና እርካታው ይኖርሃል፡፡ ኃጢአተኞች ግን በረከትም እርካታም የላቸዉም ነው የምልህ፡፡በሐራም ትዳርም ሆነ በሐራም ከስብ መቅናት ትልቅ ኪሣራ ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ቀልብህ ላይ የሆነ ነገር ተጠራቅሞ ምንም ነገር መሥራት የሚያቅትህ ደረጃ የደረስክ እንደሆነ ከሰዎች ተገለል፡፡ ከአላህ ጋር ሁን፡፡ ልብህን ሰብስብና ከርሱ ጋር ተቀማመጥ፤ እርሱ ሁሉን ነገር እንደሚስተካክልልህ እርግጠኛ ሁን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
?ዛሬ በ ሰላም መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ!
?በተወዳጁ ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ ባጂ―
T.me/AbuSufiyan_Albenan
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago