ትዳር እና ኢስላም ???

Description
ሀሳብ አስተያየት ምክር ካላችሁ ➦ @daewaselefiyabot
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 месяца, 3 недели назад

*?ፈገግታ ሱና ነው ፈገግ በሉ?*

ሚስት==ፍቅር ቆንጆ ነኝ?
ባል== አዎ!
ሚስት==ስማርት ነኝ?
ባል== አዎ!
ሚስት==ባለሞያ ነኝ?
ባል== አዎ!
ሚስት==ሽን­ቃጣ ነኝ?
ባል==አዎ!
ሚስት==በቃ እኔ ማለት ከሚሊዮን አንድ ነኝ?
ባል==አዎ!
ሚስት== ፍ­ቅር ለምንድ ነው ግን ለምጠይቅህ ጥያቄ በ­ሙሉ አዎ ብቻ የምትለኝ?
.
.
.
.
ባል==ታድያ በገዛ እጄ እ­ውነተኛውን መልስ መልሼልሽ ቤቱን ጦርሜ­ዳ ላድርገው እንዴ**

?መቼስ ተረድታችዋል ኣ በትዳር ውስጥ ስትኖሩ ?

2 месяца, 3 недели назад

በማለዳው ወደስራ ስትወጣ እንደ አንድ ግብ አድርገህ ልትወስደው ከሚገባ ጉዳይ ውስጥ አንዱ ትዳር ነው። ዛሬ ጥቂትን ነገር ሰርቼ ወደኒካህ የሚወስደውን ጉዞ በትንሹም ቢሆን ማሳጠር አለብኝ የሚል እቅድ።
=t.me/tdarna_islam

2 месяца, 3 недели назад

?ውድ እህቴ ሆይ በሂጃብሽ••••••••

በሂጃብሽ   ክብርእሽ የጠበቃል
በሂጃብሽ   ውበትሽ ሚስጥር ይሁናል
በሂጃብሽ   ዚና ይቀንሳል
በሂጃብሽ   የወንድምሽን ከፊትና ትጠብቅያለሽ
በሂጃብሽ   ኢስላምን ታንፀባርቅያለሽ
በሂጃብሽ   የአላህን ውዴታ ታገያለሽ
በሂጃብሽ አንዱን ግዴታሽን ትወጫለሽ
በሂጃብሽ   ሴጣንን ታበሽቂያለሽ
በሂጃብሽ   ከካፊር ሴት ትለያለሽ

?️?️ሉን ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/tdarna_islam

3 месяца назад

ትዳር ትልቅ ግብ ያለዉ በሠኪና በተረጋጋ ከእምሮ ወደ ዉጭ #ለመማገጥ ሳያስቡ በሰከነ ልብ የሚኖሩበት የህይወት ምሽግ ነዉ?

?️?️ሉን ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/tdarna_islam

3 месяца назад

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ማስታወቂያ
~
ሑዘይፋ መስጂድ ለነገ ሌላ ፕሮግራም እንደተዘጋጀ የሚገልፅ ማስታወቂያ የተለጠፈ መሆኑን አሁን ከመሸ ሰማን። ስለዚህ የነገው ሳምንታዊ ፕሮግራም አይኖርም ማለት ነው። በጊዜ ያላሳወቅነው ቀድሞ ስላልተነገረን ነው።

መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን።

3 месяца назад

:
**الرِّجَالُ قَوَّامُونَ عَلَى النِّسَاءِ بِمَا فَضَّلَ اللَّهُ بَعْضَهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ وَبِمَا أَنفَقُوا مِنْ أَمْوَالِهِمْ ۚ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِّلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ ۚ وَاللَّاتِي تَخَافُونَ نُشُوزَهُنَّ فَعِظُوهُنَّ وَاهْجُرُوهُنَّ فِي الْمَضَاجِعِ وَاضْرِبُوهُنَّ ۖ فَإِنْ أَطَعْنَكُمْ فَلَا تَبْغُوا عَلَيْهِنَّ سَبِيلًا ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلِيًّا كَبِيرًا

(ሱረቱ አል-ኒሳእ - 34)
ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው፡፡ አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው፡፡ መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡ እነዚያንም ማመጸቸውን የምትፈሩትን ገስጹዋቸው፡፡ በመኝታዎችም ተለዩዋቸው፡፡ (ሳካ ሳታደርሱ) ምቱዋቸውም፡፡ ቢታዘዟችሁም (ለመጨቆን) በእነርሱ ላይ መንገድን አትፈልጉ፤ አላህ የበላይ ታላቅ ነውና፡፡**

ከዚህ የቁረአን አያ ከምንረዳቸው ነጥቦች ወንዶች በሴቶች ላይ አሳዳር ተቆጣጣሪ  አዛዦች ናቸው አባወራ (ንጉስ)ቤታቸውን ቤተሰቦቻቸውን የሚመሩ የሚቆጣጠሩ አላህ የሾማቸው ማለት ነው። ስለዚህ በዚህ የቁረአን አያ መሰረት ወንዶች ቀዋም ናቸው ።

አንዳንድ ሴቶች እንደ ነጉስ ካልሆን ብላችሁ የምትረብሹ አላችሁ አንች ንጉስ ሳትሆኝ ንግስት ነሺ በቁረአን ተዳኝ በቁረአን ተመሪ እርጥቡ ደረቅ ካልሆነ ብለሺ ችክ አትበይ እሺ!!

ወንድሞች ደግሞ እዚች የምታነሱት ነገር አለ «``وضربوهن``» የሚለውን የቁረአን አያ ስበብ እያደረጋችሁ ሴትን አትማቱ  እንዴ እሷኮ የቤትህ ንግስት የዓይንህ ማረፊያ  መረጋጊያህ ሚስትህ እንጅ የቤት አህያ አይደለችም ይዘህ እምትማታው!!
ካጠፋች እሷን በማይጎዳ መልኩ ቁጣህን ለማሳወቅ ትንሺ መታ  አድርግ ነው የተባልከው  እንጅ ይዘህ በመጥረጊያ ተማታ አልተባልክም።
ካስፈለገ ትንሺ በመፋቂያ ነገር እሺ  ስረዓት ጥሳ ከሆነ ስረዓት እድትይዝ !!
ባይሆን ፊት አይመታም ‼️

በቁረአን ፣እንመራ ፣እንዳኝ ፣ቁረአንን እናስተንትን  ፊዱኒያ ወል አኺራ ህይወታችን ትዳራችን ያምር ዘንዳ!!
ቁረኣን የእኛ መሪ
ነው!!
➴ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ ጠቃሚ ነገር ያገኛሉ??
=https://t.me/tdarna_islam

3 месяца, 1 неделя назад

አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዩ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን ﷺ።

©copy

https://t.me/tdarna_islam

3 месяца, 1 неделя назад

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ⓵?
ያልቻለ ደሞ ያስታውስ ➋➦

3 месяца, 2 недели назад

ላጤዎች አላህ ይዘንላችሁ

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago