Mohammed Siraj Al -kemissie

Description
ማስረጃ በዞረበት እንጅ ሰወች በዞሩበት አንዞርም
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 week, 5 days ago

9 months ago
መልእተኛው ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ምን አሉ፣÷ …

መልእተኛው ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ምን አሉ፣÷ «አንድ ሰው ከሸይጧን ማንኛውም ተንኮሉ አይድንም አሏህን በማስታወስ ቢሆን እንጅ»
ሶሒሑ አተርጚብ (1612)

https://t.me/Mohammed_Siraj_Al_Kemissie

9 months ago

አል ኢማም አብኑል ቀይም ምን ይላሉ ፦ «ቁርኣን በማስተንተተን፤በማሰላሰል ማንበብ ያለውን ጥቅም ቢያውቁ ኖሮ በሷ በባተሉ ነበር ከየትኛውም ከሷ ውጭ ካለ ነገር በሙሉ ።»    
مفتاح دار السعادة (187/1)
=============================
# ይህን ታላቅ ወርቃማ ምክር ፣ ምን ያክል እየሰራንበት ነው ሐቂቃ ከራሴ ጀምሮ ፣ ሲቀጥል ቁርኣንን ከማዕናውም ባሻገር ለፍዙንም እናስተካክል ፣እጅግ በጣም ለመስማት ሁሉ እሚከብድ አይነት ቲላዋ እየሰማን ነው በዚህ በረመዷን ስንቶች ነን እያነበብን ልባችን ምንም ደንታ የሌለው ከምናነበው ጋር ፣ስንቶች ነን እያነበብን እምንሸማቀቀው በቃ ሰው አጠገባችን ካለ ሌላ አይነት ሰው ለብቻ ስንሆን ሌላ ሐቂቃ በቃ አንፍራ ከረመዷን እስከ ረመዷን እንዴት ሰው የራሱን የአቀራር ደረጃ ከፍ አያደርግም ሐቂቃ ነፍሲያ አትጫወትብን፣ሼምም አይያዘን ቦታ አለው ሁሉ ነገር እና በተቻለን አቅም ከቁርኣን ጋር ያለንን ዓላቃ እናስተካክል በረመዷንም ከረመዷንም ውጭ ምንም በረመዷን ልዩ ትኩረት ቢሰጠውም ፣ እንዲሁም ቁርኣንን ሳናስተካክል ወደ ኪታብ የገባንም ካለን እንማር ጊዜ ቆሞ አይጠብቀንም እና አሏህ ሁላችንንም መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን !!

كتبت بأخيكم الصغير  :مـحـمـد سـراج

https://t.me/Mohammed_Siraj_Al_Kemissie

Telegram

Mohammed Siraj Al -kemissie

ማስረጃ በዞረበት እንጅ ሰወች በዞሩበት አንዞርም

አል ኢማም አብኑል ቀይም ምን ይላሉ ፦ «ቁርኣን በማስተንተተን፤በማሰላሰል ማንበብ ያለውን ጥቅም ቢያውቁ ኖሮ በሷ በባተሉ ነበር ከየትኛውም ከሷ ውጭ …
9 months, 1 week ago

ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ ይላሉ፥
«ቁርኣንን ከማሰላሰል፣ለረጅም ጊዜ
ከማስተንተን እና በአንቀጾቹ ፍች  መዕና ላይ ከማተኮር  የበለጠ ለአንድ ባሪያ በዱንያ ህይወቱ እና በወደፊቱ ለአኺራውም፣ እንዲሁም ለመዳኑ  የቀረበ ምንም ነገር የለም።»

مدارج السالكين  ابن القيم  (450/1)

https://t.me/Mohammed_Siraj_Al_Kemissie

Telegram

Mohammed Siraj Al -kemissie

ማስረጃ በዞረበት እንጅ ሰወች በዞሩበት አንዞርም

ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ ይላሉ፥
9 months, 2 weeks ago

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

Telegram

قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም - https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

Mohammed Siraj Al -kemissie
10 months, 1 week ago

https://www.facebook.com/share/tmzB1EZ73Dhd5nuE/?mibextid=xfxF2i

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

10 months, 1 week ago

https://www.facebook.com/share/izYySXVAryizdMR6/?mibextid=xfxF2i

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

11 months, 3 weeks ago

? ታላቅ አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች?*?*?

? መልእክቱን ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን !

? online የቂርዓት መርሓግብር

? እውቀት ለመግብየት የተለያዩ እድሎች ቢኖርም ከግዜ ጥበት አንፃር ለመሳተፍ ያልተመቸን ወንድም እና እህቶች እንዲሁም እየቀራን ያለን በአዲስ መልክ እያጠራን እንዲንሄድ ይረዳን ዘንድ በተርቲብ ቂርዓት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው !

? በመጀመሪያ ደረጃ የሚቀሩ ኪታቦች በቅደም ተከተል እነዚህን ይመስላሉ !
???المستوى الأول
1️⃣خذ عقيدتك
2️⃣ثلاثة الأصول وأدلتها
3️⃣.القواعد الأربع
4️⃣الواجبات المتحتمات
5️⃣من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة 
6️⃣ كتب النحو والصرف↪️
آجرومية
ملحة الإعراب
كشف النقاب
فواكه الجنية
?እነዚህን የመሳሰሉ የነሁ ኪታቦች መቅራት የምትፈልጉ ፈጠን ብላቹህ ተመዝገቡ ✍️..........

? በወንድም አቡ ማሒር ሙሐመድ ሳኒ

?ለመመዝገብ
? በዚህ ቴሌግራም አድራሻ ያገኙናል???https://t.me/vdskfsicxxnvjgfsggc ለበለጠ መረጃ? 09792537550917585360 ይደዉሉ**

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 week, 5 days ago