Jeet ek Nasha hai aur is Nashe ki Factory ka mai ek lauta Baadshah hoon !
My Channel Link
https://t.me/Baadshah
For Any Query Contact
My Username - @RehanBaadshah
Last updated 1 month, 1 week ago
Chaanaalli kun yeroo hundumaa Walaloowwan filatamoo fi ergaa guddaa qaban kan siniif dhiyeesaudha.
Yaada qabdan kamiifuu bot kana fayyadamaa
@Walaloo_bot
https://telega.io/?r=l9NDCHx-
Last updated 3 months, 3 weeks ago
Kaayyoon chanali kanaa faarfannaa haaraa fi kan durii isin biraan ga'uudhaafi
Dabalataan seenaalee garaa garaa isin biraan ga'uf
@Burqaa43
Last updated 1 year, 2 months ago
💡ልብ በል ! #ጀነት **ተውበት በሚያደርጉ ወንጀለኞች የተሞላች ናት። በአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጥ !
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤✅ᢀ @alrisala02 💌**
#ከጠቢባን_አንደበት *💭*
✅¹:ዘልዐለም ለመኖር ዕድሉ ለሌላት ህይወትህ ሰላምን አትንፈጋት።
✅²:ትዕግስት ማለት ችግርህን #ለአላህ መናገር ማለት ነው።
✅³:ጠላቶችህን ባትወዳቸው እንኳን አድንቃቸው። ስህተትህን ለመመልከት የመጀመሪያዎቹ ናቸውና።
✅⁴:መታገስ ለራስ ግዜ መስጠት ነው።
✅⁵:ገንዘብ መናገር ሲጀምር እውነት ዝም ትላለች።
✅⁶:እምነት ማለት ግማሹ ትዕግስት ሲሆን ግማሹ ምስጋና ነው።
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤✅ᢀ** @alrisala02
#የሰው_ልጅ *🔍*
✅:በምድር ላይ ሲኖሩ የሰው ልጆች የአላህ ምስክሮች ናቸው፡፡ ባዩትና በሰሙት ነገር ይመሰክራሉ፡፡ ሰዎችን በሥራቸዉና በባህሪያቸው መሠረት ክፉዎችንና ደጋጎችን ይመድባሉ፡፡
📸:ሰዎች አንድን ሰው ሲያዩ እሱን /ሷን ባዩበት ቅጽበት የሆነ ነገር ስለሚያስታዉሱ ከዚያ ሰው አንፃር የሚሉት ነገር አላቸው፡፡ ብዙዎቻችንም እንዲሁ ነን ፦
🔴አንዳንዱን ስናይ “ሱብሓነላህ!” እንላለን፡፡
🔴አንዳንዱን አይተን “አልሐምዱሊላህ!” እንላለን፡፡
🔴አንዳንዱን አይተን “አዑዙ ቢልላህ!” እንላለን፡፡
🔴አንዳንዱን አይተን “ሐስቢየላህ!” እንላለን፡፡
🔴አንዳንዱን አይተን “አላሁ አክበር!” እንላለን፡፡
🔴አንዳንዱን አይተን “አስተግፊሩላህ!” እንላለን፡፡
🔴አንዳንዱን አይተን “ማሻአላህ!” እንላለን፡፡
🔴አንዳንዱን አይተን “ላ ሐውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላህ!” እንላለን፡፡
🔴አንዳንዱን አይተን “ላ ኢላሀ ኢልለላህ!” እንላለን፡፡
📌:ታዲያ እኛስ ሰዎች እኛን ሲያዩ ምን እንዲሉ እንፈልጋለን? እኛን አይተው ከሚደነቁ ወይስ ከሚማረሩ ?
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 📚
┊ ✿ 📌
❀ ✨
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣
┣𝐆RP• @alrisala02┣━━━━╗**
*📝*
🔝:የዱንያን ጭንቀት አትሸከም ዱንያ ያአላህ ነች
🔝:ስለሪዝቅህም አይጭነቅህ ሪዝቅም ከአላህ ነው
🔝:ወደፊት የሚያጋጥምህን ችግር አታስብ በአላህ እጅነው ያለው
🔝:ስለ አንድ ሀሳብ ብቻ ተጨነቅ አላህን እንዴት ማስደሰት እንደምትችል : አላህን ካስደሰትክ ተደስቶብህ ያስደስትሀል መብቃቂያ ሆኖህ የደስታን ሀብት ይሰጥሀል
🔝:ልብህ በደማበት የሂወት ችግር ተስፋ #አቱቅረጥ 🔝:ወደ አላህ ተጣራ ወደ ኸይር ቀይርልኝ ብለህ
🔝:ሀዘን በስግደት ይጠፋል
🔝:ደስታ በዱአ ይመጣል
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤🌗ᢀ** @alrisala02
የአዲስ ዓመት ዕቅድ ስታወጡ የመጀመሪያውም ሆነ ትልቁ ዕቅዳችሁ 2017 አንድ ሲል ፈጅርን መስጂድ ሄዶ በጀመዓ መስገድ ይሁን ; በዚያም ላይ መፅናትና ማዘውተር ይሁን ። ሌሎች ሁሉ ዕቅዶች የምንፈልገውን እንቅልፍ አቋርጠን ብርድ ልብስ ጥለን ወደሚያስፈልገን ሰላተ ሱብሂ በመሄዳችን የሚሳካ ይሆናል ። ይህን ከተገበርን ሌሎች ሀሳቦቻችንን አላሁ ተዓላ ይተገበር ዘንድ ያስተናብረዋል ።
#ማስታወሻ *🖥*
✅¹:3 ነገሮች ማንነትን ያረክሳሉ ☇
𖡡 ብዙ ማዉራት ৲
𖡡 ብዙ መተኛት ৲
𖡡 ብዙ መብላት ৲
✅²: 4 ነገሮች ሪዝቅን ይጨምራሉ ☇
𖡡 ለይል መስገድ ৲
𖡡 በለሊት እስቲግፋር ማብዛት ৲
𖡡 ሰደቃ ማዉጣት ৲
𖡡 ጠዋትና ማታ አላህን ማስታወስ ৲
✅³:4 ነገሮችን ጠብቅ ☇
𖡡 ሶላት ላይ ከሆንክ ልብህን ጠብቅ ৲
𖡡 ሰዎች ጋር ከሆንክ ምላስህን ጠብቅ ৲
𖡡 ሰዉ ቤት ዉስጥ ከሆንክ አይንህን ጠብቅ ৲
𖡡 ምግብ ላይ ከሆንክ ሆድህን ጠብቅ ৲
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤🌗ᢀ @alrisla02 💌**
ነገሩ እንዲህ ነው💡**
✅:የኩፍርን አስቀያሚነት ያላየ የእስልምናን ውበት አይገነዘብም።
✅:ከእስር ቤት ለአንዲት ቀን ያላደረ የነፃነትን ጥቅም አይረዳም።
✅:የቀን ውበት የሚታወቀው ምሽት ሲመጣ ነው።
✅:የመልካም ጓደኛ ጥቅም የሚታወቀው ሲለይ ነው።
✅:የጤና ዋጋ የሚገባው በበሽታ ሲወድቁ ነው።
✅:የመኖር ትርጉሙ የሚታወቀው ከአፈር በታች ሲውሉ ነው።
➡️አላህ ሱብሃነሁ ወተዐላ እንዲህ ይላል፦
🔹:يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَنفِقُوا مِمَّا رَزَقْنَاكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَ يَوْمٌ لَّا بَيْعٌ فِيهِ وَلَا خُلَّةٌ وَلَا شَفَاعَةٌ ۗ وَالْكَافِرُونَ هُمُ الظَّالِمُونَ
🔸:እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በርሱ ውስጥ ሽያጭ (መበዠት)፣ ወዳጅነትም፣ ምልጃም የሌለበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ከሰጠናችሁ ነገር #ለግሱ፡፡ ከሓዲዎችም በዳዮቹ እነርሱ ናቸው፡፡(2:254)
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 📚
┊ ✿ 🔗
❀ ✨
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣
┣𝐆RP• @alrisala02┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙**
አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡
Jeet ek Nasha hai aur is Nashe ki Factory ka mai ek lauta Baadshah hoon !
My Channel Link
https://t.me/Baadshah
For Any Query Contact
My Username - @RehanBaadshah
Last updated 1 month, 1 week ago
Chaanaalli kun yeroo hundumaa Walaloowwan filatamoo fi ergaa guddaa qaban kan siniif dhiyeesaudha.
Yaada qabdan kamiifuu bot kana fayyadamaa
@Walaloo_bot
https://telega.io/?r=l9NDCHx-
Last updated 3 months, 3 weeks ago
Kaayyoon chanali kanaa faarfannaa haaraa fi kan durii isin biraan ga'uudhaafi
Dabalataan seenaalee garaa garaa isin biraan ga'uf
@Burqaa43
Last updated 1 year, 2 months ago