Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

Description
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 месяц назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 месяц назад

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 недели, 1 день назад

1 week, 4 days ago

------

👌 ሸርሑ ሱና 👌

ክፍል 💥= -- 1 --=💥
🔺======☝️======🔺

""شرح السنة ""
للإمام أبي محمد بن علي بن خلف البربهاري رحمه الله المتوفى ٣٢٩ هج
وعلق عليه معالي الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله تعالى

"" عضو اللجنة الدائمة للإفتاء..."".
-----

🔺👌 የቀደምቶች ኪታብ ለጥንካሬ ለጀግንነት ወሳኝ አቋም ለመያዝና የተዝረከረከ ጉዞን ለማስተካከል ይጠቅማል ። ሸርሑ ሱናን በደንብ አድርገህ ቅራ ቸክል አንብብ በርታ ሸህነት ።

ርዝመት 57 :45 ደቂቃ
🔺======🔺=====🔺

👇= ለቀጥታ ስርጭት =👇
🔺https://t.me/AbuNamuse

-----

👇ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNamuse/5080

1 week, 4 days ago

-----

🔥የበሰሉ (የጎመሩ) እሸቶች🔥
🔵-------------⭕️---------------🔵

የቂርአት  ቁጥር  🔥""   33""🔥

🔥-------

👉  የሱሐ  ባዎችን  ታሪክ  ያቀፈ  ድምፅ .

🔺 ሰለፎችን  ስለመከተል  የሚቀሰቅሱና  የሚያበረታቱ  የተለያዩ  የዑለሞች  ጥቅሶች  ።

-------

💥الفوكه الجنية  من الآثار السلفية💥
-
👌 للشيخ العلامة أبي إبراهيم محمد بن مانع حفظه الله تعالى ومتعه بالصحة والعافية.
-----

ﺫﻛﺮ ﺍﻵﺟﺮﻱ ﻓﻲ " ﺍﻟﺸﺮﻳﻌﺔ " ‏(ﺹ 58 ‏)

ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :-
" ﺍﺻﺒِﺮ ﻧَﻔﺴَﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔ، ﻭﻗِﻒ ﺣﻴﺚُ ﻭَﻗَﻒَ ﺍﻟﻘَﻮﻡُ ، ﻭَﻗُﻞ ﺑِﻤﺎ ﻗﺎﻟﻮﺍ، ﻭﻛُﻒَّ ﻋﻤَّﺎ ﻛَﻔﻮﺍ ﻋَﻨﻪ ، ﻭﺍﺳﻠُﻚ ﺳَﺒِﻴﻞَ ﺳَﻠَﻔَﻚَ ﺍﻟﺼﺎﻟِﺢ ،ﻓﺈﻧَّﻪُ ﻳَﺴَﻌﻚَ ﻣﺎ ﻭَﺳِﻌَﻬُﻢ "
---
💥➢ የሰለፎችን  ስቃይና  መከራ  ያልቀመሰ  አካሔዳቸውን  ያልተማረ  ሰው  በመንሐጁ ላይ ውሽልሽል  ይሆናል  ። ወንድም  እህቶች  በልብስ  የተጠቀለለን  ብቻ እንዳንሆን የሰለፎችን ጎዳና  እንማር ። ለጥፋታችን   ዶሩራ  እያልን  ምክናየት  በመፍጠር  ራሳችንን  እንዳንሸነግል  እንጠንቀቅ  ።  በመንሐጃችን በሙዓመላዎቻንም  ቀደምቶችን  ልንከተል  ይገባል  ።

💥======🔵======💥

ርዝመት ➢ "" 1: 09: 25 "" ደቂቃ

➤➤➤➤

🔥 ለቀጥታ ስርጭት🔥
🔵-------------👇-------------🔵
https://t.me/AbuNamuse

-----

🔥ድምፁን  ለማግኘት🔥
⭕️--------------👇--------------⭕️
👇👇👇                👇👇👇
🔵https://t.me/AbuNamuse/5078

1 week, 5 days ago

-----

🔥የበሰሉ (የጎመሩ) እሸቶች🔥
🔵-------------⭕️---------------🔵

የቂርአት  ቁጥር  🔥""   32""🔥

🔥-------

👉  የሱሐ  ባዎችን  ታሪክ  ያቀፈ  ድምፅ .

🔺 ሰለፎችን ስለመከተል የሚቀሰቅሱና የሚያበረታቱ የተለያዩ የዑለሞች ጥቅሶች ።

-------

💥الفوكه الجنية  من الآثار السلفية💥
-
👌 للشيخ العلامة أبي إبراهيم محمد بن مانع حفظه الله تعالى ومتعه بالصحة والعافية.
-----

ﺫﻛﺮ ﺍﻵﺟﺮﻱ ﻓﻲ " ﺍﻟﺸﺮﻳﻌﺔ " ‏(ﺹ 58 ‏)

ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :-
" ﺍﺻﺒِﺮ ﻧَﻔﺴَﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔ، ﻭﻗِﻒ ﺣﻴﺚُ ﻭَﻗَﻒَ ﺍﻟﻘَﻮﻡُ ، ﻭَﻗُﻞ ﺑِﻤﺎ ﻗﺎﻟﻮﺍ، ﻭﻛُﻒَّ ﻋﻤَّﺎ ﻛَﻔﻮﺍ ﻋَﻨﻪ ، ﻭﺍﺳﻠُﻚ ﺳَﺒِﻴﻞَ ﺳَﻠَﻔَﻚَ ﺍﻟﺼﺎﻟِﺢ ،ﻓﺈﻧَّﻪُ ﻳَﺴَﻌﻚَ ﻣﺎ ﻭَﺳِﻌَﻬُﻢ "
---
💥➢ የሰለፎችን  ስቃይና  መከራ  ያልቀመሰ  አካሔዳቸውን  ያልተማረ  ሰው  በመንሐጁ ላይ ውሽልሽል  ይሆናል  ። ወንድም  እህቶች  በልብስ  የተጠቀለለን  ብቻ እንዳንሆን የሰለፎችን ጎዳና  እንማር ። ለጥፋታችን   ዶሩራ  እያልን  ምክናየት  በመፍጠር  ራሳችንን  እንዳንሸነግል  እንጠንቀቅ  ።  በመንሐጃችን በሙዓመላዎቻንም  ቀደምቶችን  ልንከተል  ይገባል  ።

💥======🔵======💥

ርዝመት ➢ "" 1: 07: 25 "" ደቂቃ

➤➤➤➤

🔥 ለቀጥታ ስርጭት🔥
🔵-------------👇-------------🔵
https://t.me/AbuNamuse

-----

🔥ድምፁን  ለማግኘት🔥
⭕️--------------👇--------------⭕️
👇👇👇                👇👇👇
🔵https://t.me/AbuNamuse/5074

2 weeks, 4 days ago

ጊዜ ወርቅ ሳይሆን ህይወት ነው
🔺======☝️======🔺

🔺➢ ጊዜ  ለአኼራ  የመነገጃ  የነግድ  መደብር  ነው ።  በጊዜ ውስጥ  ትማራለህ., ትሰግዳለህ,  ታስተምራለህ,  የአምልኮ  አይነቶችን  ትፈፅማለህ ።
---
🔺➢ ጊዜ  መቋጫ  አለው ። አዎ ጊዜ  ገደብ   አለው ።  ጊዜ  ኮንትራት  ነው  ሲያልቅ  እንጠራለን ።  ጊዜን  ያልተጠቀመበት  ዋይ  ኪሳራው  ዋይ  ጥፋቱ.... ❗️
----
ጊዜ  ፈጣሪ  የማለበት  ነው
" والعصر "  " በዘመን  እምላለሁ "
ምን ያክል  ታላቅ  እንደሆነ ያሳያል ።
----
🔺➢ ውዶች  አንድ  ጊዜ  ካለፈ በድርድር  አይመለስም  አለቀ  የያዘውን  ይዞ  አለፈ... ❗️
---
" مامضى فات والمؤمل غيب ساعتك التي أنت فيها..."
🔺 "" ያለፈው  አልፏል ።  የወደፊቱም  አይታወቅም ። ያንተ ጊዜህ  አሁን  ያለህበት  ነው። 
  ስለዚህ  ጊዜህን  ተጠቀም.. ❗️❗️❗️
👇=====  ስሟትማ   =====👇
🔺https://t.me/AbuNamuse/5033
====
👇 ለቀጥታ  ስርጭት  👇
-👇👇        👇        👇👇
🔺https://t.me/AbuNamuse

2 weeks, 4 days ago

የመላክተኛው ይሻላል ከኛ
🔺========🔺========🔺
___
-----

🔴➢ ከታላላቅ  ዑለሞች  ምክሮችና  ጣፋጭ  ጥቆማዎች የምልክላችሁን  አጫጭር  የዑለሞችን  ጥቅሶች  ከምልካቸው   ፅሁፎችጋ  እያመሳከራችሁ አዳምጧቸው ።
=====      ====    ====
--

"من حديث أبي بريدة عن أبيه أنه ﺳَﻤِﻊَ ﺍﻟﻨﺒﻲُّ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺭﺟﻼً ﻳﺪﻋﻮ ﻭﻫﻮ ﻳﻘﻮﻝُ : " ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟُﻚ ﺑﺄﻧﻲ ﺃﺷﻬﺪُ ﺃﻧﻚ ﺃﻧﺖ ﺍﻟﻠﻪُ ﻻ ﺇﻟَﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖَ ﺍﻷﺣﺪُ ﺍﻟﺼﻤﺪُ ﺍﻟﺬﻱ ﻟﻢ ﻳﻠﺪْ ﻭﻟﻢ ﻳﻮﻟﺪْ ﻭﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻪ ﻛُﻔُﻮًﺍ ﺃﺣﺪٌ . ﻗﺎﻝ ﻓﻘﺎﻝ ﻭﺍﻟﺬﻱ ﻧﻔﺴﻲ ﺑﻴﺪِﻩ ﻟﻘﺪ ﺳﺄﻝَ ﺍﻟﻠﻪَ ﺑﺎﺳﻤِﻪ ﺍﻷﻋﻈﻢِ ﺍﻟﺬﻱ ﺇﺫﺍ ﺩُﻋﻲَ ﺑﻪ ﺃﺟﺎﺏَ ﻭﺇﺫﺍ ﺳُﺌِﻞَ ﺑﻪ ﺃﻋﻄﻰ . ﺍﻟﺮﺍﻭﻱ : ﺑﺮﻳﺪﺓ ﺑﻦ ﺍﻟﺤﺼﻴﺐ ﺍﻷﺳﻠﻤﻲ | ﺍﻟﻤﺤﺪﺙ : ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ | ﺍﻟﻤﺼﺪﺭ : ﺳﻨﻦ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ
ﺍﻟﺼﻔﺤﺔ ﺃﻭ ﺍﻟﺮﻗﻢ :ﺧﻼﺻﺔ ﺣﻜﻢ ﺍﻟﻤﺤﺪﺙ : ﺣﺴﻦ ﻏﺮﻳﺐ ﺍﻟﺘﺨﺮﻳﺞ : ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ‏ ﻭﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ‏ﻭﺍﻟﻠﻔﻆ ﻟﻪ، ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻨﻦ ﺍﻟﻜﺒﺮﻯ ، ﻭﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ ‏، ﻭﺃﺣﻤﺪ ‏

======➤=====➤=====➤

🔺➤በወንድማችን አቡ ኒብራስ
وفقه الله تعالى

🔺https://t.me/AbuNamuse/5031

🔺https://t.me/AbuNamuse

2 weeks, 5 days ago

-----
--👇 መከራ v ፀጋ 👇-
⭕️--------------☝️----------⭕️

🔺የዑለሞች ወርቃማ ጥቅሶች🔺
🔺=======👇========🔺

ﻗﺎﻝ ﺷﻴﺦ ﺍﻻﺳﻼﻡ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :" ﻣﺼﻴﺒﺔ ﺗُﻘﺒﻞ ﺑﻬﺎ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ، ﺧﻴﺮ ﻣﻦ ﻧﻌﻤﺔ ﺗﻨﺴﻴﻚ ﺫﻛﺮﺍﻟﻠﻪ.""
‏( ﺟﺎﻣﻊ ﺍﻟﺮﺳﺎﺋﻞ 387/9

--------

===
ርዝመት ==➤ 5:45 ደቂቃ ብቻ
🔺=========⭕️=======🔺

🔴👉 የታላቁ  ዓሊም  የሸይኹል  ኢስላም  ኢብን ተይሚያ   ድንቅ  ምክር... ❗️❗️❗️

===
🔴https://t.me/AbuNamuse
-----
===
🔴👉 የታላቁ  ዓሊም  የሸይኹል  ኢስላም  ኢብን ተይሚያ   ድንቅ  ምክር... ❗️❗️❗️
===
🔺https://t.me/AbuNamuse/2756
===
🔺https://t.me/AbuNamuse

3 weeks, 4 days ago

_
الوقفات .

هل غيرك رمضان .؟

--------

⭕️➤ረመዷን ቀይሮካል ...

አዳምጡትማ ውዶቼ

-------
🔺➤በሸይኽ ሷቢር رحمه الله تعالى

🔺https://t.me/AbuNamuse/5011
------
⭕️https://t.me/AbuNamuse

3 weeks, 6 days ago

-----

⭕️➤ የባህር ሽሽ የዒደል -ፊጥር ኹጥባ ናት ...❗️

-----

⭕️➤ በዚችው በሚጥጥዬ እውቀታችን ይህችን ተንተባትበንበታል ...❗️

------

🔜 ርዝመት 17:24 ደቂቃ ብቻ

------

✍️ بأخيكم أبي نبراس مصطفى الحبشي وفقه الله تعالى ....

-----

⭕️https://t.me/AbuNamuse

------

⭕️https://t.me/AbuNamuse/5009

3 weeks, 6 days ago

⭕️➤ ባህር ሸሻችን ደምቃለች...

1 month ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 месяц назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 месяц назад

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 недели, 1 день назад