Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
?? ሐያያያያያያ ወደ ቂርአት
ሐያ ወደ ቂርአት
----
آداب المسلمة
⭕️?➢ ይህችን ኪታብ ዛሬ ማክሰኞ እንጀምራታለን... ❗️
?======⭕️======?
ሪልስቴት .... ልንጀምር ነው. ❗️
⭕️➤ ( ምቀኝነት ) አደገኛ በሽታ ነው...
------ ----------- -------
=== ====== ====
ጀማልና የሱ ሙሪድ አቡ ቀታዳ በግልፅ የተሰቃዩበት ቋሚ በሽታ
⭕️======?======⭕️
?? ምቀኝነት ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው ‼
?? ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ ያለያያል ‼
?? ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል‼
?? ምቀኝነት ሀቅን በውሸት እንድቀይረው ያደርግሃል‼
--
?በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ..ብኒ አብዲ ላህ حفظه الله تعالى
⭕️???????
⭕️➤ ሐያ ተፍሲር....❗️
------
⭕️➤ ከላላ.......❗️
------
? ሸርሑ ሱና ?
ክፍል ?= -- 1 --=?
?======☝️======?
""شرح السنة ""
للإمام أبي محمد بن علي بن خلف البربهاري رحمه الله المتوفى ٣٢٩ هج
وعلق عليه معالي الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله تعالى
"" عضو اللجنة الدائمة للإفتاء..."".
-----
?? የቀደምቶች ኪታብ ለጥንካሬ ለጀግንነት ወሳኝ አቋም ለመያዝና የተዝረከረከ ጉዞን ለማስተካከል ይጠቅማል ። ሸርሑ ሱናን በደንብ አድርገህ ቅራ ቸክል አንብብ በርታ ሸህነት ።
ርዝመት 57 :45 ደቂቃ
?======?=====?
?= ለቀጥታ ስርጭት =?
?https://t.me/AbuNamuse
-----
?ድምፁን ለማግኘት?
?https://t.me/AbuNamuse/5080
-----
?የበሰሉ (የጎመሩ) እሸቶች?
?-------------⭕️---------------?
የቂርአት ቁጥር ?"" 33""?
?-------
? የሱሐ ባዎችን ታሪክ ያቀፈ ድምፅ .
? ሰለፎችን ስለመከተል የሚቀሰቅሱና የሚያበረታቱ የተለያዩ የዑለሞች ጥቅሶች ።
-------
?الفوكه الجنية من الآثار السلفية?
-
? للشيخ العلامة أبي إبراهيم محمد بن مانع حفظه الله تعالى ومتعه بالصحة والعافية.
-----
ﺫﻛﺮ ﺍﻵﺟﺮﻱ ﻓﻲ " ﺍﻟﺸﺮﻳﻌﺔ " (ﺹ 58 )
ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :-
" ﺍﺻﺒِﺮ ﻧَﻔﺴَﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔ، ﻭﻗِﻒ ﺣﻴﺚُ ﻭَﻗَﻒَ ﺍﻟﻘَﻮﻡُ ، ﻭَﻗُﻞ ﺑِﻤﺎ ﻗﺎﻟﻮﺍ، ﻭﻛُﻒَّ ﻋﻤَّﺎ ﻛَﻔﻮﺍ ﻋَﻨﻪ ، ﻭﺍﺳﻠُﻚ ﺳَﺒِﻴﻞَ ﺳَﻠَﻔَﻚَ ﺍﻟﺼﺎﻟِﺢ ،ﻓﺈﻧَّﻪُ ﻳَﺴَﻌﻚَ ﻣﺎ ﻭَﺳِﻌَﻬُﻢ "
---
?➢ የሰለፎችን ስቃይና መከራ ያልቀመሰ አካሔዳቸውን ያልተማረ ሰው በመንሐጁ ላይ ውሽልሽል ይሆናል ። ወንድም እህቶች በልብስ የተጠቀለለን ብቻ እንዳንሆን የሰለፎችን ጎዳና እንማር ። ለጥፋታችን ዶሩራ እያልን ምክናየት በመፍጠር ራሳችንን እንዳንሸነግል እንጠንቀቅ ። በመንሐጃችን በሙዓመላዎቻንም ቀደምቶችን ልንከተል ይገባል ።
?======?======?
ርዝመት ➢ "" 1: 09: 25 "" ደቂቃ
➤➤➤➤
? ለቀጥታ ስርጭት?
?-------------?-------------?
https://t.me/AbuNamuse
-----
?ድምፁን ለማግኘት?
⭕️--------------?--------------⭕️
??? ???
?➢https://t.me/AbuNamuse/5078
-----
?የበሰሉ (የጎመሩ) እሸቶች?
?-------------⭕️---------------?
የቂርአት ቁጥር ?"" 32""?
?-------
? የሱሐ ባዎችን ታሪክ ያቀፈ ድምፅ .
? ሰለፎችን ስለመከተል የሚቀሰቅሱና የሚያበረታቱ የተለያዩ የዑለሞች ጥቅሶች ።
-------
?الفوكه الجنية من الآثار السلفية?
-
? للشيخ العلامة أبي إبراهيم محمد بن مانع حفظه الله تعالى ومتعه بالصحة والعافية.
-----
ﺫﻛﺮ ﺍﻵﺟﺮﻱ ﻓﻲ " ﺍﻟﺸﺮﻳﻌﺔ " (ﺹ 58 )
ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :-
" ﺍﺻﺒِﺮ ﻧَﻔﺴَﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔ، ﻭﻗِﻒ ﺣﻴﺚُ ﻭَﻗَﻒَ ﺍﻟﻘَﻮﻡُ ، ﻭَﻗُﻞ ﺑِﻤﺎ ﻗﺎﻟﻮﺍ، ﻭﻛُﻒَّ ﻋﻤَّﺎ ﻛَﻔﻮﺍ ﻋَﻨﻪ ، ﻭﺍﺳﻠُﻚ ﺳَﺒِﻴﻞَ ﺳَﻠَﻔَﻚَ ﺍﻟﺼﺎﻟِﺢ ،ﻓﺈﻧَّﻪُ ﻳَﺴَﻌﻚَ ﻣﺎ ﻭَﺳِﻌَﻬُﻢ "
---
?➢ የሰለፎችን ስቃይና መከራ ያልቀመሰ አካሔዳቸውን ያልተማረ ሰው በመንሐጁ ላይ ውሽልሽል ይሆናል ። ወንድም እህቶች በልብስ የተጠቀለለን ብቻ እንዳንሆን የሰለፎችን ጎዳና እንማር ። ለጥፋታችን ዶሩራ እያልን ምክናየት በመፍጠር ራሳችንን እንዳንሸነግል እንጠንቀቅ ። በመንሐጃችን በሙዓመላዎቻንም ቀደምቶችን ልንከተል ይገባል ።
?======?======?
ርዝመት ➢ "" 1: 07: 25 "" ደቂቃ
➤➤➤➤
? ለቀጥታ ስርጭት?
?-------------?-------------?
https://t.me/AbuNamuse
-----
?ድምፁን ለማግኘት?
⭕️--------------?--------------⭕️
??? ???
?➢https://t.me/AbuNamuse/5074
ጊዜ ወርቅ ሳይሆን ህይወት ነው
?======☝️======?
?➢ ጊዜ ለአኼራ የመነገጃ የነግድ መደብር ነው ። በጊዜ ውስጥ ትማራለህ., ትሰግዳለህ, ታስተምራለህ, የአምልኮ አይነቶችን ትፈፅማለህ ።
---
?➢ ጊዜ መቋጫ አለው ። አዎ ጊዜ ገደብ አለው ። ጊዜ ኮንትራት ነው ሲያልቅ እንጠራለን ። ጊዜን ያልተጠቀመበት ዋይ ኪሳራው ዋይ ጥፋቱ.... ❗️
----
ጊዜ ፈጣሪ የማለበት ነው
" والعصر " " በዘመን እምላለሁ "
ምን ያክል ታላቅ እንደሆነ ያሳያል ።
----
?➢ ውዶች አንድ ጊዜ ካለፈ በድርድር አይመለስም አለቀ የያዘውን ይዞ አለፈ... ❗️
---
" مامضى فات والمؤمل غيب ساعتك التي أنت فيها..."
? "" ያለፈው አልፏል ። የወደፊቱም አይታወቅም ። ያንተ ጊዜህ አሁን ያለህበት ነው።
ስለዚህ ጊዜህን ተጠቀም.. ❗️❗️❗️
?===== ስሟትማ =====?
?➤ https://t.me/AbuNamuse/5033
====
? ለቀጥታ ስርጭት ?
-?? ? ??
?➢https://t.me/AbuNamuse