Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
የደዕዋ ፕሮግራም
~
ዛሬ ቅዳሜ ቀጥታ ከዙህር ሶላት በኋላ
ቦታ፦ አፍንጮ በር ፣ አቅሷ መስጂድ
ተጋባዥ እንግዶች
አቡል ዐባስ
እና
ኢብኑ ሙነወር
በ 6ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማ0 የተሰናዳ
"ሚስቱን ለመፍታት 200ሺ የሚጠይቅ አለ እኮ"🤔
ሙሉውን የ7 ደቂቃ ተግሳፁን በቴሌግራም ቻናሌ አድምጡት።
(https://t.me/EzedinSultan14)
"በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለ ችግር ነው። ለሱና የቀረቡ በርካታ ወንድሞች ሴቶችን እየበደሉ ነው። የሱና ሸዓኢር (መገለጫ) የሚታይባቸው፣ አለባበሳቸው ያማረ፣ ፂማቸው ያደገ፣ ነገር ግን ሴቶችን የሚይዙበት ከሌሎች (ለሱና) ምንም ቅርበት ከሌላቸው የከፋ ጭካኔ የተሞላበት ነው።
በመጀመርያ ሱና ማለት ሙዐመላታችንንም(አኗኗራችንንም) ያካትታል። ከሰዎች ጋር ያለንን መስተጋብር ያካትታል። ነብዩ صل الله عليه وسلم "ከናንተ በላጭ ማለት ለቤተሰቡ(ለሚስቱ) በላጭ የሆነው ነው። እኔ ለቤተሰቤ ከናንተ በላጭ ነኝ" አሉ። ይሄ ሱና ለምንድነው የሚዘነጋው?
ውጫዊ ነፀብራቆች ላይ ማተኮር ዋጋ አለው አይካድም። ሰዎች ላይ በደል መፈፀም ግን ይሄንን ከመተው የከፋ ነው። ፂም ከመላጨት፣ ልብስ ከማስረዘም የከፋ ነው። ይሄ (ወንጀልነቱ)ራስህ ጋር የሚቆም ነው። ተሻጋሪ በደል ግን ከባድ ነው። ይቅርታውን ካላገኘህ የማትላቀቀው ነገር ነው። ይህን አላህ ይቅር ሊልህ ይችላል። (ሰው መበደል ግን ሰውየው ይቅር ካላለህ አላህ ይቅር አይልህም)
ደግሞ ሚስቱ ላይ በደል የሚፈፅም ሰው በምን መልኩ ነው ልጁን ተርቢያ(በጎ አስተዳደግ) እያደረገ ያለው . . . . "
ከድምፅ ቅጂው የተቀነጨበ። ብዙ ጉድ ዘርዝሯል። አድምጡ፣ ተገሰፁ፣ አሰራጩ!
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሃፊዘሁላህ Ibnu Munewor ተቀርተው ያለቁ ትምህርቶች
-----------------------------------------------------‐-----
ተቀርተው ያለቁ ትምህርቶች
????????
1 . ኪታቡ ተውሒድ1__76
t.me/IbnuMuneworcom/230
2.ሪያዱ ሷሊሂን 1__ 194
t.me/IbnuMuneworcom/317
3.ዶላሉ ጀማዐቲል አህባሽ 1_ 4
t.me/IbnuMuneworcom/161
5 .ሽሩጡ ሶላት 1__7
t.me/IbnuMuneworcom/514
6.ሠላሠቱል_ኡሱል 1__11
t.me/IbnuMuneworcom/522
ሒስኑል ሙስሊም 1__22
t.me/IbnuMuneworcom/535
ላሚየቱ ብኒ ተይሚያህ 1_4
t.me/IbnuMuneworcom/559
9 .አል ቀዋዒዱል አርበዓ
t.me/IbnuMuneworcom/654
10 .ሓኢየቱ ብን አቢ ዳውድ
t.me/IbnuMuneworcom/657
11 . ሸርሑ ሱንና ሊል በርበሃሪ 1__37
t.me/IbnuMuneworcom/564
ሙሉ የድምፅ ፋይል ለማግኘት ?
t.me/IbnuMuneworcom
በአመጽና በአላዋቂነት የተሰበረ ስብእና ሰዎችን አለ አግባብ በመተቸት አይጠገንም ። አላህን ባለመፍራት የወረደ ማንነት የስራ ሰዎችን ነጋ ጠጋ በመዘርጠጥ ሽቅብ ሊወጣ አይችልም ።
አማኞች ያለ አግባብ መተቸት ስርአት አልበኝነት ነው ! ሰዎችን በሌሉበት ነገር መውቀስ ብልግና ነው ! እውቀትን እና ፍትሕን መሰረት ያደረገው ትችት ሌላ በሰዎች ወሰን ማለፍና ተራ ዝርጠጣ ሌላ ! በሁለቱ ላይ ውሸት ሲታከልበት ደግሞ ሰዎችን ይበልጥ ያከረፋል !
ኢብኑ ሙነወርን አላህ ይጠብቀው !
ከኢብኑ ሙነወር እጅጉን ከማወቃቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ - ውሸትን አጥብቆ ይጠላል ! በአላህ እምላለሁ! ይቅርና ሊገባበት !
* [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ] *
••••••••••••••••••••••
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 በወልቂጤ ከተማ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ይጠብቀዎታል በእለቱም :-
(1) ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)
( ተውሒድ እና ሺርክ )
(2) ናሲር ሙሐመድ (አቡል ዓባስ)
( ሱንና እና ቢድዐህ )
(3) ዐብዱናሲር መኑር (አልጃቢሪ)
( አኽላቅ )
(4) ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይሳተፋሉ።
በአላህ ፍቃድ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ወልቂጤ እንገናኝ። እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭበት ፕሮግራም ነው።
ለተጨማሪ መረጃዎች ?
0905097178 Murad Hunda Al Qebeniy
በቀደም ደጋጎች ጊዜ ከባዱ ፈተና እውቀትን ፍለጋ የሚደረግ ጉዞ ነበር። ለዚህም ብዙ ሊቃውንቶች እውቀት ፍለጋን የሚደረግ ጉዞን አስመልክቶ ብዙ ኪታቦችን ጽፈዋል። ዛሬ ላይ ያ ችግር የለም።
ዛሬ ላይ ከባዱ ችግር ለዚህ ጉዳይ ቦታ አለመስጠት፣ እውቀትን በመቅሰም ላይ ትእግስት ማጣት እና ጽናት አለመኖር ናቸው።
ሌላው እውቀትን መማር ስንጀምር በራሱ ከየት መጀመር እንዳለብን እውቀቱ ያላቸውን ሰዎች አለመጠይቅ፣ የዚህንም አካሄድ ቢሆን እኔ አውቃለሁ በሚል አስተሳሰብ ራስን ገድቦ ማስቀመጥ ሌላው ፈተና ነው።
ከየት፣ በምን መጀመር እንዳለብን እወቀቱ ያላቸውን ሰዎች ከመጠየቅም አንፈር፣ እውቀትን ለመፈለግ ያለንም ሞራል ይጨምር።
አሏህ ያስተካክለን
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago