Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
የወሰንክልኝ ሁሉ ለኔ ሚገባ አልነበረም
በእዝነትህ እንጂ ወዱዱ
የኔ ተንከባካቢ ✍
እንደኔ ምታቀማጥለው የሌለ እስኪመስለኝ የምትንከባከበኝ...
ኒዕማዎችህን ቆጥሬ ማልዘልቃቸው የሆኑት😊
ምስጋናዎች ሁሉ ተጠቃለው ለአንተ ተገቡ
ለክብር እና ለልቅናህ ሁሌም አጎንባሽ አድርገኝ
አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልገዛህ 🥹
አንተ ስትኖረኝ ሁሉም ነገር ኖረኝ
መውላዬ ❤️
? [ يأيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما ] ?
አላህ እራሱ አድርጎት መላኢኮችን አስከትሎ እኛን ያዘዘበት ብቸኛ ዒባዳ ሰለዋት ነው
اللهم صل وسلم على نبينا
የአላህ መልዕክተኛ ﷺእንዲህ ብለዋል
"በላጭ ከሆኑ ቀናቶቻችሁ መካከል ጁመዓ ነውበኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ የናንተ ሰለዋት ይደርሰኛልና"
صل الله عليه وسلم
በሌላም ሐዲሳቸው
"በጁመዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን ያነበበ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ይበራለታል" ብለዋል
ህይወቴን ዞር ብዬ ሳየው ከመልካም ነገር እየተሰናከልኩ እንደሆነ በተሰማኝ ቁጥር አላህ ወደ ተሻለ ነገር እንደገና እየመራኝ እንደሆነ እረዳለው አላህ የወሰነው ነገር ሁሉ ላንተ ተገቢና ጠቃሚ መሆኑን ልብህን ማሳመን አለብህ።
— ኢማም አል-ጋዛሊ (ረ. ዐ)
አልሃምዱሊላህ ስትል አላህን አመስጋኝ መሆንህን እየመሰከርክ ነው በሰው ላይ ምቀኝነት እንደሌለብህና ባለህ ነገር እንደምትረካ እየገለፅክ ነው
በምላሳችን አላህን ማውሳት በልባችን ውስጥ ሊገለጥ ይገባል (ዳኢ ኑማን አሊ ካን)
አንድ ነገር አንተ በምትፈልገው መንገድ እየሆነ ካልሆነ አላህ ዱአክን አልሰማህም ማለት አይደለም ከሁሉም ነገር በስተጀርባ ጥበብ አለ። አላህ ለህመምህ አላማ ለትግልህ
ምክንያት እና ለታማኝነትህ ዋጋ አለው ተስፋ አትቁረጥ።
— ዶ/ር ቢላል ፊሊፕስ
በምንም ነገር ውስጥ ብትሆኑ ለአለማቱ ጌታ ምንም ነገር ትልቅ እንዳልሆነ እወቁ የማይፈጽመው ቃል የለም የማይመልሰው ዱአ የማያስወግደው እንቅፋት የማይጠግነው ልብ የማያድነው በሽታ የለም በሱ ላይ እምነት ይኑራቹ ( ሙፍቲ እስማኤል መንክ)
በችግር ውስጥ ስታልፍ አላህ ውብ ነገር እየሰራልህ ነው ያጣከውን ነገር ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታህ ያውቃል ተወኩል ይኑርህ ይክስሀል
“በርግጥም አላህ በርሱ ላይ የሚመኩትን ይወዳል።
ቁርአን (2:159)
لا شيء بالصدفة، كل شيء مكتوب?✨
አልሃምዱሊላህ ሊ ኩሊ ኒዕመቲን አንዓምሃ ዓለየ ያ ራህማን❤️❤️
የአላህን ባሮቹን አትንኩበት!
ባልጠበቃቹት መንገድ ይይዛቹሃል
ወዳጁ ማነው አትሉኝም ?
አማኞች, እሱን የሚፈሩት, ሚወዱት ....
“....አታወራም.....አትናገርም ያለው ማነው?
ሁሉንም ነገር አንድ በአንድ ለአሏህ ስትነግረው ነበር ....”
أليس الله بكافٍ عبده
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago