Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ወር በገባ በ23 ...?
ሰማዕት ፍጡነ ረድኤት ተርቢኖስ የተባለ የሰማእታት አለቃቸው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን "ቅዱስ ጊዮርጊስ ማለት ኮከብ ብሩህ ሐረገ ወይን አንድም ፀሐይ "ማለት ነው።
?የሊቀ ሰማእቱ ጥበቃው አይለየን።?❤
? ታኅሣሥ 23 እንደ ልቤ የተባለ የልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ዓመታዊ የእረፍት በዓል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከቅዱስ ዳዊት በረከት ረድኤት ይክፈለን ፀጋ በረከቱን ያሳድርብን አሜን
? ጸጋ የሞላብሽ ሆይ...➋➊
?....ድንግል ሆይ ወደ አንቺ መጥቶ ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ያለሽ መልዐክ ዛሬም ወደ እኔ ይምጣ። ኃጢያት ያደቀቃት በኃዘን የተዋጠች ነፍሴን ከጸጋ የተራቆትሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ይበላት ።ጌታ በእኔ ልብ እንዳይፀነስ 'ያለ ኃጥያት መኖርን ስለማላውቅ እንዴት ይሆንልኛል ?' ብልም ወደ አንቺ የመጣው መንፈስ ቅዱስ ወደ እኔ በምሕረት ይምጣ። በእስራኤል ልጆች ሠፈር መና እንደ ወረደ የልጅሽ ምሕረት በእኔ ላይ ይውረድ ።
አንቺን ድንግልና ከማጣት እንደ ጋረደሽ እኔን ከኃጥያት ይጋርደኝ። አንቺን አምላክን ለመውለድ ያፀናሽ አብ እኔን ልጅሽን በማመን ያጽናኝ። አንቺ በማሕፀንሽ ዘጠኝ ወር የፀነስሽውን ጌታ እኔ ለደቂቃዎች እንኳን በልቤ እንድፀንስው ፍቀጂልኝ። የጸነስኩትን የኃጥአት አሳብ ከልቤ አውጥተሽ በሕሊናዬ ልጅሽ እንዲያድር ልምኚልኝ። ጌታን በእጆችሽ መሃል የያዝሽው ሆይ አንቺ ጌታን ለዓመታት ታቅፈሽው ነበር። እኔ ግን ለአንድ ደቂቃ እንኳን ሰውነቴ ከኃጢአት አርፎ እርሱን ብቻ ታቅፌ እንድውል ፍቀጅልኝ ።
በእመቤቴ ጥበቃ ዋሉልኝ....?
??
ለመቀላቀል
@Mezmure_tewahdo
@Mezmure_tewahdo
?ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ?
**ከኖርኩባቸው ዓመታት ይልቅ በቤትህ ያሳለፍኩት አንድ ሰዓት ዋጋ አለው ! ተላላውን ልቤን ስላሳወቅከው፣ እልኸኛውን ልቤን ዘንበል ስላደረግከው፣ ዐመጸኛውን ልቤን ለክብርህ ስላሰገድከው ካንተ ውጪ የነበረው ሐሳቤን ቀዝፈህ ወዳንተ ወደ መስመርህ ወዳንተ ወደ ክብርህ ወዳንተ ወደ ፍቅርህ ወዳንተ ወደ ህልውናህ ወደ ዘለዓለም አቅጣጫ ስለመራኸው ደግሜ ደግሜ አመሰግንሃለሁ ። ዛሬም ተመስገን ።
መልካም እለተ ሰንበት ከሰንበት በረከት ረድኤት ይክፈለን አሜን ይሁንልን*?*?
❤️ገብረመንፈስ ቅዱስ❤️
ገብረመንፈስ ቅዱስ ታምርህ ተሰምቷል
ዝቋላን ካላየው ምድረ ከብድን ይላል
በክርስቲያኖች ልብ ተጋድሎህ አበራ
ዚጊቲም አየንህ ድንቅ ስትሰራ
ለነፍሳችን እረፍት ሰላምን ሰባኪ
የሰማዩን ሚስጥር ለትውልድ ተራኪ
ምክርህንም ሰምተን አገኘን ማምለጫ
ጌታን ስታሳየን ጠቁመህ አቅጣጫ
አዝ ......
ህይወትህ ይደንቃል ለአነበበው ሁሉ
ጦር እና ጋሻ ነው የእግዚአብሔር ቃሉ
ለዓለም ተሰቅለህ ዓለምን ሰቅለሀል
በምድርህ ላይ ሆነህ ሰማይን ኖረሀል
አዝ ......
በመክሊት ያተረፍክ በእምነትህ የፀና
ጌታን ያከበርከው ኖረህ በትህትና
የዓለም አሸንክታብ በፊትህ ተንቆ
ዳቢሎስ ተገዛ ከእግር በታች ወድቆ
አዝ ......
ብዙ ምስክሮች በዙሪያችን አሉ
በተጋድሎ ፀንተው ክብር የተቀበሉ
ገብረመንፈስ ቅዱስ ዝቋላ የኖረው
የዓለሙን ቤዛ አክብሮ አከበረው
"**ዛሬ ጥቅምት 4 ነባቤ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ልደቱ ነው።ዮሐንስ ማለት ፍሥሓ ወሐሴት ማለት ነው።
"ከመስቀሉ ስርም ቆማ ቃሉን ትሰማ ነበር ያለ ምጥ የወለደችው ድንግል አርብ እለት በልጅዋ ስቃይ ተሰቃይታ ስታምጥ ምጥ ካለ ልጅ መኖሩ አይቀርምና እነሆ ልጅሽ ብሎ ቅዱስ ዮሐንስን ሰጣት።
በእምነት በምግባር ላልጸናን ለእኛ ደግሞ አንተን ይስጠን አሜን አማላጅነቱ ጥበቃው አይለየን መልካም ቀን።?**
ወር በገባ ...24...?
ጻድቁ ተክለሃይማኖት
ተክለሃይማኖት ማለት
‹‹የሃይማኖት ተክል ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ›› ማለት ነው፡
በጻድቁ ረድኤት በረከት ምልጃ ዋሉልኝ ....???አሜን
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago