ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 1 month, 2 weeks ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 3 weeks, 5 days ago
ኤልያኖች ከሰው ልጆች በበለጠ ስልጥነዋል ወይም አዋቂ ናቸው ከተባለ ምን አወዛግቧቸው ነው በአካል ወደኛ ዓለም መተው የሚያጣሩት 🤔
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
🎉🎁ትምህርቶን በውጭ ሀገር ሄደው ለመከታተል አስበዋል✈️❓❔🎓
🛎አይከን ስኮላር አካዳሚ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ International Student Festival ይዞላቹሁ መጣ🎓
🛎በፌስቲቫሉ ላይ ከአሜሪካ፣ ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እንዲሁም ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ የዩንቨርስቲ ዳይሬክተሮች( ተወካዮች) በቀጥታ አግኝተው የስኮላርሺፕ ፕሮሰሶን የሚጀምሩበት እድል ይኖሮታል❕
🇺🇸🇨🇦🇭🇺🇪🇺🇦🇪🇨🇳🇦🇹🇮🇳✈️
📆ሚያዝያ 5 እና 6
📍በ ጊዮን ሆቴል🏨
⏰ከ ጠዋቱ 2:00 እስከ 11:00
🎓ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ 💭በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።
፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፈተና 📝
፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ 📑
፨ በሀይ ስኩል ፣በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በማስተርስ👨🏾🎓
እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦
📕ፓስፖርት/ የልደት ሰርተፍኬት
📝ትራንስክሪፕት /ቴምፖ
🏆ይህንን እድል ለማግኘት ተማሪው መመዝገቡ ብቻ በቂ ነው ።
🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️
ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧‼️
🆓መግቢያ በነፃ🆓
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScKTVR6WoXPAivB1RUae_0qYuEjbvwBq_FvIxMzOhMp-fdWkw/viewform
#አይከን_ስኮላር_አካዳሚ
#አለም_አቀፍ_የተማሪ_ዝግጅት
#ትምህርት
#ዕድል✨
በስዊድን የታየው የሰማይ ላይ ትንግርት
በሰሜናዊው የስዊድን ክፍለ ግዛት ውስጥ በምትገኘው የኪሩና ከተማ ሰማይ ላይ ከሰሞኑ የታየው የብርሃን ህብረ ቀለማት የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ነው፡፡
ክስተቱ በጠፈር ተመራማሪዎች አገላለፅ "አውሮራ" እየተባለ የሚጠራ ሲሆን፤ ከፀሀይ ወለል ላይ የሚነሱ በአይን የማይታዩ ቅንጣቶች ከምድር የመግነጢሳዊ መስክ ጋር በሚፈጥሩበት ሰበቃ ወይም ፍሪክሽን የሚፈጠር ክስተት ነው፡፡
ተመራማሪዎች እንደሚገልፁት በተለያዩ ግዜያት ከፀሀይ ወለል ላይ የሚነሱ በአይን የማይታዩ "ፕላስማ" የተባሉ ቅንጣቶች ያሉ ሲሆን፤ እነዚህ ቅንጣቶች በሰአት 1,609,344 ኪ.ሜ የመጓዝ ፍጥነት አላቸው።
ቅንጣቶቹ ወደ ምድራችን የሚመጡት በነፋስ መልክ ሲሆን ይህ ነፋስ (Solar wind) ወይንም ሞቃት የፀሀይ ነፋስ ተብሎ ይጠራል።
እነዚህ ነፋሳት ከምድራችን ውጫዊ ከባቢ አየር እና የመግነጢሳዊ መስክ (Magnetic field) ጋር ሰበቃ (friction) በሚፈጥሩበት ጊዜ ሰማዩ ላይ የተለያየ ህብረቀለማት ያላቸው ነፋሳት ሲነፍሱ ሰማዩ ላይ አውሮራ (Aurora) ተከሰተ ይባላል።
አውሮራ በሰሜናዊው እና ደቡባዊው ዋልታ ላይ ብቻ አልፎ አልፎ የሚከሰት የሰማይ ላይ ትንግርት ሲሆን ከምድር የከባቢ አየር ጋዞችም ጋር ጥብቅ ቁርኝት አለው።
እነዚህ ጋዞች በዋነኝነት ናይትሮጅን እና ኦክስጅን ሲሆኑ አንዳንድ ጊዜ ሌሎች የጋዝ አይነቶችም ይካተታሉ።
የአውሮራን ቀለም የሚወስነው ፕላስማ ሰበቃ የፈጠረበት የከባቢ አየር ጋዝ እና ሰበቃው የተፈጠረበት ቦታ ከምድር ወለል ያለው ከፍታ ትልቅ ነው።
ፕላስማው ሰበቃ የፈጠረው ከምድር ወለል እስከ 96 ኪ.ሜ ርቆ ከሚገኝ የናይትሮጅን ጋዝ ጋር ከሆነ አውሮራው ሰማያዊ ቀለም ይኖረዋል።
ፕላስማው ከ96ኪ.ሜ በላይ ርቆ ከሚገኝ የናይትሮጅን ጋዝ ጋር ሰበቃ ከፈጠረ አውሮራው ወይነጠጅ ቀለም በውስጡ ይይዛል።
ፕላስማው ከምድራችን ወለል ከ 96ኪ.ሜ እስከ 241ኪ.ሜ ርቆ ከሚገኝ የኦክስጅን ጋዝ ጋር መስተጋብር ከፈጠረ አውሮራው አረንጓዴ ቀለም ይይዛል።
ፕላስማው መስተጋብር የፈጠረው ከምድር ወለል ከ241ኪ.ሜ በላይ ከሚገኝ የኦክስጅን ጋዝ ጋር ከሆነ አውሮራው ቀይ ቀለም በውስጡ ይይዛል።
ከላይ እንደተጠቀሰው አውሮራዎች በሁለት አይነት መልኩ ሊከሰቱ ይችላሉ። አንደኛው በሰሜናዊው ዋልታ ብቻ የሚታየው አውሮራ ቦሪያሊስ (Aurora Borealis) ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በደቡባዊው ዋልታ ላይ ብቻ የሚታየው አውሮራ አውስትራሊስ (Aurora Australis) የሚባለው ነው።
አውሮራዎች ጠንካራ በሚሆኑበት ጊዜ የራዲዮ፣ ቴሌቪዥን እና የስልክ ሞገዶችን በማወክ ሊያስተጓጉሉ እንደሚችሉ የዋይልስዊድን ዘገባ ያመለክታል።
©EBC
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
ሳይንስን አምነክ በፕሌን ትሄዳለክ ሳይንስ የሰራውን ስልክ ተጠቅመክ ስልክ መደዋወል እንደምትችል ታምናለክ በቲቪ ኳስ ማየት እንደምትችል ታምናለክ በካሜራ የራስክን ምስል ማንሳት እንደምትችል ታምናለክ ወይም እርግጠኛ ነክ ሰለዚህ እኔ በሳይንስ አላምንም እንዴት ልትችል ትችላለክ ምክንያቱም ከላይ የተጠቀሱት ቴክኖሎጂዎችን ያገኛቸው ሳይንስ ነው✍
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
ልቷዮቸው የሚገቡ የዩቱውብ ቪድዮዎች👇
ለኤልያኖች የተላከው መልክት እና የሳይንቲስቱ ማስጠንቂያ👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk1ZA0sySTE6_bK_JnQau5WJ
በጊዜ መጓዝ እና ጊዜ👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0kcS_JlWRVD9i9H2xeNTh4
ከመሬት እስከ ጨረቃ እና ከመሬት እስከ ፀሐይ ያለው እርቀት እንዴት ተለካ: 👇👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0cDMejIwjk-nwdue2UxEi1
ቶፕ 10 አስገራሚ እና አስፈሪ ፕላኔቶች ,የውሃው ዓለም👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk3IbHh009W2c6BJIuVT9y8m
ቤርሙዳ ትሪያንግል እና ዳይኖሶሮች የጠፉበት አሳዛኙ ክስተት:👇👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0BPwYX_RNAfmsqdgCUQTcA
ማንኛውንም group ከ 2022 በፊት የተከፈቱ መበራቹው ራሱ 0 ቢሆንም እንገዛለን አናግሩኝ በጣም የቆዩ ግሩፖችን በአሪፍ ዋጋ ገዛለው
ዋጋ
2017 👉400 birr
2018 👉350 birr
2019 👉250 birr
2020 👉200 birr
2021 👉150 birr
2022 👉 50 birr
private group አይሆንም🙅
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@unverseand @unverseand
የቴሌግራም ቻናል መግዛት ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል
Member price
600 250 birr
1.1k 500
1.2k 550
4.4k 2500
5.6k 3000
አናግሩኝ🙏👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@unverseand @unverseand
እጅግ አስፈሪ ስለሆነው #ቤርሙዳ#ትሪግል **ምን ያሀሎቻቹ ታቃላቹ? ይህ አስፈሪ የሆነውን ስፍራ እንሆ በጥቂቱ
⏩ሊገለፅ የማይችል እጅግ አሰፈሪ ስፍራ ከ300 በላይ መርከቦች ገብተው የጠፉበት ከ75 በላይ አውሎፕራኖች ደብዛቸው የጠፋበት ቤርሙዳ ትሪያግል ይባላል::
⏩በርካቶች እሚስማሙበት ነገር ቢኖር የሴጣን ምድር ነው በማለት ነው የትኛውም ሳይንቲስት መርከቦቹና አውሎፕራኖቹ ሰምጠው እሚቀሩበትን ምክንያት ማወቅ አልቻለም::
⏩በአትላንቲክ ውቅያኖስ መሀል በአሜሪካዋ ግዛት ፍሎሪዳ አልባድሪ ይገኛል ይህ አከባቢ የ3 ማእዘን ቅርፅ ያለው ሲሆን ስፋቱም ወደ ሁለት መቶ 70 ሺ እስኩር ማይልስ ይጠጋል;;
⏩አንድ አንድ ሰወች ይህን ሚረጉት የባህር ለይ ጭራቆች ናቸው ሲሉ አንድ አንዶች ደሞ ከሌላ ፕላኔት የመጡ ፍጥረታት ናቸው ይላሉ አንድ አንድ አጥኚዎች ግን በውሀ ውስጥ እሚፈጠር ከባድ አውሎ ንፋስ ነው ይላሉ::
⏩5 ቶፔዶ ቦንብ ጣይ አውሎፕራኖችናአነስተኛ ጀቶች በ1945 የእቃ ማጓጓዣ መርከብ በ1943 al faro የተባለ የእቃ ማጓጓዣ መርከብ በ2015 እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር እነዚና ሌሎች በዚ ሶስማዘን በሚመስል በውሀ በተከበበ ክፍል ጠፍተዋል::
⏩ቦታው እንዳለው ዝና ግን በርካቶች ሊጉበኙት አልቻሉም ሆኖም ግን በየቀኑ ቁጥራቸው የበዛ የንግድ አውሎፕራኖች ሲበሩ ይውላሉ::
⏩ይህ በውሀ የተከበበ ስፍራ ውስጥ ብቻ የሚገኙ እጅግ በጣም አስፈሪ የሆኑ ፍጥረታት ይገኛሉ ከነሱም ውስጥ ድራጎን ፊሽ ባምፓዬር አስኮዴት ጎብልን ሻርክና ባምፓየር ሻርክ በጥቂቱ ናቸው ከዚ ቡሀላስ የቤርሙዳ ሚስጥር ይገኝለት ይሆን?**
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
የሰው ልጅ " Jupiter, Saturn, Uranus እና Neptune '' ላይ ማረፍ አይችልም ፣ ምክንያቱም እነዚህ ፕላኔቶች የተሰሩት ከጢስ ነው ፣ ጠንካራ የማረፊያ ቦታ የላቸውም ።
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 1 month, 2 weeks ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 3 weeks, 5 days ago