https://t.me/+RSRVlLKGs5J_-PJg
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Chaanaalli Kun walaloo Fi artii ittiin dagaagsuuf kan banamedha
Yaadaaf??
@michuu_fayisaa
Chaanaalaaf?
✍️ @Michuu_ko
Last updated 1 month, 1 week ago
Soo dhowoow is ku day inaad cid nagusoo biiriso hal qofna ha ahaatee adiga oo linkiga zhere gareynaya halkaan waxaad ka helaysaa fikrado ku cajabiya♥️
Wixii talo ah halkan igalasoo xidhiidh?? @Maymuuncali
https://t.me/Audiobook2s
2021-5-24
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ሱብሀነላህ~ሰዎች
┄┅┄┅┄┅┄┅┄┅┄┅
๑ ዱንያ ጠፊ ናት ይላሉ
. ጠፊ እንደሆነችም ያውቃሉ,
. ግን ዘላለማዊ እንደሆነች ይገነባሉ
﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏
๑ ሞት አይቀርም ይላሉ,
. እንደሚሞቱም ያውቃሉ
. ግን እንደሚኖር ሠው ይለፋሉ
﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏
๑ የተፈጠርነው አላህን ለመገዛት ነው ይላሉ
. ግን ፈጣሪ እንደሌለ ነፃ ሆነው ይኖራሉ
﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏
๑ ሪዝቅ ከአላህ ነው ይላሉ
. ግን በራሴ ለፍቼ ነው ያገኘሁት
ይላሉ
﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏
๑አላህ መሀሪ እና አዛኝ ነው ብለዉ ወንጀል
ይሠራሉ
. ግን ተዉበት አያረጉም
﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏
๑ አላህ ቅጣቱ ብርቱ ነዉ ይላሉ
. ግን ወንጀል ከመሥራት ወደ
ሗላ አይሉም፡፡
=﹏=﹏=﹏=﹏=﹏=﹏=﹏=﹏=﹏=
╭╮╭╮╭╮╭╮╭╮╭╮
╰╯እኔንም ጨምሮ╭╮
╰╯╰╯╰╯╰╯╰╯╰╯
"አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን"
Guyyaa Jahan gammachuu nama Muslimaa...
1, Guyyaa oso dilii hin dalagin oole !
2, Guyyaa tokichuummaa Rabbii ragaa bahee kaatimaa bareedduun addunyarraa deeme !
3, Guyyaa qabrii keessatti gaafii nakiirii fii munkar deebise !
4, Guyyaa qiyaamaa hogga kitaabni mirgaan kennamef !
5, Guyyaa siraaxirra dabree nagayaan jannata seene !
6, Guyyaa fuula Rabbii isaa arge !
Yaa Rabbi warra gammachuu tana Jahanuu argaturraa nu godhi.
ፈተና መብዛቱ ለኸይር ነው
አብሽር አሏህ ፈተናን ባንተ ላይ ማፈራረቁ ስለጠላህ አይደለም። ነብያችን - ﷺ - የቲም ነበሩ። እናታቸውን በ6አመታቸው አጥተዋል ፤ ርቧቸው ድንጋይ ሆዳቸው ላይ አስረዋል ፤ ሌላም ብዙ ፈተና ደርሶባቸዋል። ታዲያ አሏህ ጠልቷቸው ነው ብለህ ታስባለህን? በጭራሽ.
°
እንደውም በተቃራኒው እንደሚወድህ አመላካች ነው። ነብያችን - ﷺ - ይህን ስላሉ ፦ [ አሏህ ህዝቦችን ከወደደ ይፈትናቸዋል። ] (ሙስነድ ኢማሙ አሕመድ ፥ 23623). በሌላም ሐዲስ ላይ [ ከሰዎች ሁሉ በላእ የሚበረታባቸው ነብያቶች ናቸው ከዛም ደጋግ የአሏህ ባሪያዎች ናቸው። ] (ሲልሲለት አስሶሒሓህ ፥ 144).
°
አማኝ በሆነ ሰው ላይ ፈተና መብዛቱ አሏህ ለሱ መልካምን ነገር እንዳሰበለትም አመላካች ነው። ረሱል - ﷺ - እንዲህ ብለዋል ፦ [ አንድን ሙስሊም ከድካምም ይሁን ከበሽታ ከጭንቅም ይሁን ከሐዘን ከችግርም ይሁን ከጭንቀት ሙሲባ አይደርስበትም ከምትወጋው የሆነች እሾህም ብትሆን አሏህ በሷ አማካኝነት ከወንጀሉ ቢያፀዳው እንጂ። ] (ሶሒሁል ቡኻሪ ፥ 5641). አሏህ ፈተናን ታግሰው እሱ ከሚወዳቸው ባሪያዎቹ ያድርገን።
┄┅┅┄┅✶?✶┅┄┅┅┄ ?
@Rihu_islamic_post
@Rihu_islamic_post
ማሻ አላህ እስቲ ይሄንን ገራሚ ዳእዋ አዳምጡት
.
.
Masha Allah mee gorsa bareedaa kana haa dhaggeefannu.
?ቁርዐን?
ቁርዐን ማለት የአላህ ቃል ነው፤
ለኡመቱ የተላከው፣
ቁርዐን ማለት የአላህ ቃል ነው፤
ድብርት ጭንቀትን የሚያስለቅቀው፤
የሙስሊሞች የህይወት ፋና፤
የሚያስገኝ የብርሃን ጎዳና፤
የወረደው ከአረህማኑ ከአርሽ በላይ ካለው ጌታ፤
በነብዩ ሙሀመድ የተሰጠን ስጦታ፤
በራህመቱ በእዝነቱ የተሰጠን በእውነቱ፤
በብርሀን እንድንኖር የምንወጣበት ከማቁ፤
ባዕድ አምልኮን የሚያስቀር የሚያስገባን ከጀነቱ፤
ቁርዐን ማለት የአላህ ቃል ነው፤
በብርሃን ጎዳና የምንጓዝበት፤
ችግርን መከራን የምንረሳበት፤
ከችግር መከራ የምንሸሽበት፤
አላህ በእዝነቱ የሰጠን መማሪያ፤
ከሱ የተላከ የሱ ቃል የሆነ የህይወትን መምሪያ፤
ቁርዐን ማለት እኮ ወላሂ ፍቅር ነው፤
ቢያነቡት ቢያነቡት ማይሰለች ነው፤
ከአለም ጫፍ እስከ ጫፍ የተሸመደደው፤
በቢሊዮኖች ልብ ሰርጎ የገባ ነው፤
የስንቶችን ህይወት ብርሀንን የሞላው፤
የእውነቱን ጎዳና እስልምናን መርጠው፤
የነብዩን ሱና የያዙ አጥብቀው፤
ኧረ ስንቶች አሉ በፍቅሩ የታወሩ፤
ጧት ማታ ቀንም ሌት ቁርዐንን ሚቀሩ፤
የእውነቱን ብርሀን ሰጥቷቸው ጀባሩ፤
የጌታዬ እዝነት እጅጉን ገረመኝ፤
እሱን ብቻ እንዳመልክ አብዝቶ ነገረኝ፤
አልሃምዱሊላሂ ሙስሊም አደረገኝ፤
ከሚወዳቸውም ባሪያው አደረገኝ፤
ቃሉንም እንዳነብ ገር አደረገልኝ፤
እስልምናን ሰጥቶኝ ሂወቴም በራልኝ፤
አልሃምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረገኝ።
አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም
#በዕርግጥም ወንድ ነሕ#~~
ቀጥ ባለው መንገድ በተውሂድ ጎዳና
መንገድ የጀመርከው በነብዩ ሱና
የነዛ ምርጦቹ ረሱል ተከታዮች
ተውሂድ ያነገሱ ምርጦቹ ሰለፎች
የሄዱበት ይዘህ መንገድ ላይ ያለኸው
የተውሂድ ቀበቶ ወደህ የታጠከው
ወለም የማትል ለጊዜያዊ ደስታ
ሀራም ሳትቀላውጥ ከቶ ሳትረታ
ቀጥ ያልከው አንተ በተውሂድ በሱና
በቀደምቶች ፈለግ እንደነዛ ጀግና
ጉዞ ላይ ያለኸው ለረጅሙ መንገድ
በጀሊሉ ዘንዳ እጅግ ለመወደድ
ፂምህ አስረዝመህ ሱሪ የቆረጥከው
በረሱልም ዘንዳ ተወዳጅ የሆነው
ጀለቢያ ነበር እሱን የለበስከው
በንግግር ሳይሆን ሰርተህ ምታሳየው
የረሱል ወዴታ በተግባር ለውጠህ
ፊዳክ ኡሚ ወአቢ ሳትል አስቀድመህ
ራስህ ፊዳ ያረክ ቀድመህ ለሱናቸው
እጅ እግር የሰጠህ ለትዕዛዛቸው
መጥፎ ስታይ ምትርቅ ጥሩን ምተከተል
ሱና በሌለበት ፈፅሞ ማትውል
አላህ ከጠላቸው ከሀራም ነገሮች
ከሰውም ሆና ከሼይጧን ወስዋሾች
በሩን ዘጋግተኸው አላህን ምትለምን
ከሀራም አርቆ ሊሰጥህ ሀላሉን
ዘውትር ምትማፀን በሱና ተውበህ
ሱና ወዳጅ ጀግና በርዕግጥም ወንድ ነሕ
????????
@Rihu_islamic_post
**ለወንድሞቼ
➡️ያንተ ወንጀል የቱንም ያህል ቢገዝፍ ከ አላህ ምህረት አይበልጥም
? አንተ ሺ ጊዜ ድንበር ብታልፍ አላህ አንድም ቀን ቃሉን አያጥፍም
? የሠው ልጅ እያፈቀርከው ጥሎህ ይሄዳል፣ አላህ ግን እያመፅከው ይጠብቅሃል
✿ የወንጀለኛነት ስሜት ከተሰማህ የኢማን ብርሃን ልብህ ውስጥ አለ ማለት ነው ምክንያቱም ያ ብርሃን ባይኖር የጥፋተኝነት ስሜት ባልተሰማህ ነበር፡፡
✿አንተ ለመመለስ እስካልሰለቸህ ድረስ አላህ ለማርታ ዝግጁ ነው፡፡
✿ ሸይጣን ሁለት ጊዜ እንዲያሸንፍህ አትፍቀድለት አንደኛ ወንጀል አሰርቶ ሁለት በአላህ ላይ ያለህን ተስፋ አስጠፍቶ
Join us?**@Rihu_islamic_posts@Rihu_islamic_post
https://t.me/+RSRVlLKGs5J_-PJg
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Chaanaalli Kun walaloo Fi artii ittiin dagaagsuuf kan banamedha
Yaadaaf??
@michuu_fayisaa
Chaanaalaaf?
✍️ @Michuu_ko
Last updated 1 month, 1 week ago
Soo dhowoow is ku day inaad cid nagusoo biiriso hal qofna ha ahaatee adiga oo linkiga zhere gareynaya halkaan waxaad ka helaysaa fikrado ku cajabiya♥️
Wixii talo ah halkan igalasoo xidhiidh?? @Maymuuncali
https://t.me/Audiobook2s
2021-5-24
Last updated 2 months, 2 weeks ago