ለሙስሊሟ እህቴ

Description
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
بسم الله الرحمن الرحيم
በቻናላችን
ዲናዊ እውቀቶች
ስለሒጃብ ማብሪራያዎች
ስለ ትዳር ምክሮች



እናንተን ያዝናናል ያስተምራል የምንላቸው
በአላህ ፍቃድ ለናንተ እናደርሳለን።

ከናንተ ሚጠበቀው join ማረግ ነው።
@lemuslimuaehte

for any comment ?
@fitayebot
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 months, 2 weeks ago

ያአላህ መልእክተኛ ቁርአንን አስመልክቶ ሰዎችን በአራት መልኩ ከፍለዋቸዋል

1~ ሙዕሚን ነዉ ያላህን ትዕዛዝ ይፈፅማል ከሱም ጋር ቁርአንን አሳምሮ ይቀራል። የዚህ ምሳሌዉ ልክ እንደ ትርንጎ ነዉ። ትርንጉ ሽታዋም ያማረ ነዉ ጣዕምዋም የጣፈጠ ነዉ። ለራሱም ለሌሎችም መጥቀም ይችላል።

2~ሙዕሚን ነዉ አቅሙ በቻለዉ አላህን ይገዛል ነገር ግን ቁርዐን አይቀራም (አያቅም) የዚህ ምሳሌ ልክ እንደ ተምር ነዉ። ቴምር ሽታ የለዉም ጣዕም ግን አለዉ። ለራሱ ብቻ ነዉ ሚጠቀመዉ ለሌሎች መጥቀም አይችልም። ለሌሎች ሚተላለፍ ነገር የለዉም።

3~ ሙናፊቅ ነዉ ነገር ግን ቁርአንን ይቀራል። ሪሀና የተባለች ቅጠል ናት ይቺ ቅጠል ሲያሸትዋት ሽታዋ ጥሩ ናት ሲቀምስዋት ደሞ መራራ ናት። ሙናፊቅ ዉጩ ሙዕሚን ይመስላል ዉስጡ ግን ለዲን ጠላት ሆኖ ይገኛል።

4~ ሙናፊቅ ነዉ ከመሆኑም ጋር ቁርአንን አይቀራም። የዚ ምሳሌ ልክ እን እምብዋይ ነዉ ። ሽታ የለዉም ሲቀምሱትም ጠአሙ መራራ ነዉ። ለራሱም አይጠቅም ለሌሎችም አይጠቅምም።

እኛ ከየትኛዉ ነን?????

2 months, 3 weeks ago

~ኢላሂ!
ሳትለመን ለጋስ ነህ፤ሳትጠየቅ በትሩፋትህ ታንበሸብሻለህ፤ተለምነህ፣ ተጠይቀህማ ችሮታህ አይጠረጠርም!

ያ አላህ! ዐይናችንና ቀልባችንን የሚያረካ ስኬት ላይ አድርሰን። ካሰብነውና ከተመኘነው በላይ አኑረን። ውዴታህና እዝነትህን ከኛ ጋር አድርግልን።

አሚን ለማለት አትሰስቱ ሁላችሁም አሚን በሉ

2 months, 3 weeks ago

☀️**ሚስቱ ከሆስፒታል ደወለችለትና
አሁንም ሴት ልጅ እንደወለደች ነገረችው...

በደስታ በጣም ጮኸ
"ከእሳት #ግርዶሽ የሚሆነኝ ሌላ ሒጃብ" ሲል ተናገረ!**

2 months, 3 weeks ago

በእነዚህ ከባባድ የፈተና ማዕበሎች ውስጥ የሰው ልጅ ልብ በቁርዓን እንጂ ፅናት/መረጋጋት የለውም።

የአለማቱ ጌታ እንዲህ ብሏል:–

ۚ كَذَٰلِكَ لِنُثَبِّتَ بِهِ فُؤَادَكَ ۖ
" እንደዚሁ በእርሱ ልብህን ልናረጋ"
---------

3 months ago

اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْماً نَافِعاً وَرِزْقاً طَيِّباً، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً (بعد السلام من صلاة الفجر)

አላህ ሆይ ጠቃሚ እውቀትን መልካም የሆነ ሲሳይን ተቀባይነት ያለውንም ተግባር እጠይቃለሁ፡፡ የፊድርን ሶላት ካጠናቀቁ በኋላ፡፡

3 months ago

ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን ሀፊዘሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

?ሙስሊሟ_ሆይ_ልብ_በይ

- ሂጃብ እኮ መርዛማ ከሆኑ እይታዎች ይጠብቅሻል
- ከበሽተኛ ልብ እና ከሰው ውሾች የመነጨ እይታ ይከላከልልሻል

- የአሳዳጆችን ክጀላ ካንቺ ላይ ይቆርጣል

☞ ስለዚህ ሂጃብሽ እንዳይለይሽ
☞ ለአዘናጊዎች ጥሪ ጆሮሽን አትስጪ
☞ሂጃብን የሚዋጉ የሆኑትን ጥሪ (አትስሚ)
☞ ወይም ጉዳዩን የሚያቃልሉትን ጥሪ (አትስሚ)
☞ እነሱ ላንቺ መጥፎን ይፈልጉልሻልና!!

አላህ እንዲህ እንዳለው

﴿ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَنْ تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا ﴾ .“

﴾እነዚያ ስሜታቸውን የሚከተሉት ደግሞ ከባድ የሆነን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይከጅላሉና)

3 months ago

☀️ "አንተ አክብደህ የምታየው .. ለአላህ ቀላል ነው...
ለአንተ ትልቅ የሆነ ነገር .. ለአላህ ትንሽ ነው፤
ይህማ አይቻልም ያልከው .. አላህ ዘንድ ተራ  ነው።
ከአንተ የሚጠበቀው በሩን ደጋግመህ ማንኳኳት ነው..
እርሱ በጥበቡ ሕይወትህን ያስተካክላል ! "

@lemuslimuaehte

3 months, 1 week ago

?አል-ፉዾይል ቢን ዒያድ  አላህ ይዘንላቸውና  እንዲህ አሉ፡-

❍ አምስምቱ የኪሳራ ምልክቶች ናቸው፦

❍ የልብ መድረቅ
❍ ዓይን (አላህን ፈርታ) አለማልቀሷ
❍ «ሃያዕ ማጣት» (ከሚያስጠላው አለመራቅ ሐቅን በቦታው አለማስቀመጥ ማለት ነው)
❍ ለዱንያ መጓጓት
❍ ከንቱ ምኞትን ማስረዘም

☆ አምስቱ የስኬት ምልክቶች ናችው፦

☆ በአላህ ላይ ከልብ የመነጨ እርግጠኝነት
☆ በዲን ላይ አላህን መፍራት
☆ ለዱኒያ ዛሂድ መሆን (በልኩ መሆን)
☆«ሐያእ መኖር»ከሚያስጠላ መራቅ ሐቅን በቦታው ማስቀመጥ
☆የዲን ዒልምን ማወቅ

?الزهد لابن أبي الدنيا || 208

3 months, 1 week ago

~ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው። መሥራት ባትችሉ አመላክቱ፣ መፃፍ ባትችሉ ሌሎች የፃፉትን አጋሩ።

ዱንያ ላይ የምንቆየው ለአጭር ጊዜ ነው። ምድር ላይ እንደሁለተኛ ዕድሜ ሆኖ የሚያገለግለን ዛሬ እዚህ የምንጽፈው ነገር ነው። ከሶላታችን፣ ከፆማችን ምንም ምንዳ ላይኖረን ይችላል። መልካም ነገሮችን ማጋራት ወደ አኺራችን ከምናስቀድማቸው ጠቃሚ ስንቆች መካከል አንዱ ነው። ብልህ እንሁን። አላህ ያፅናን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

3 months, 1 week ago

~ከጠየቅኩት በላይ ሰጥቶኛል፣ ከጥረቴ በላይ ሸልሞኛል፣ ከለመንኩት በላይ ለግሶኛል። ርቄው አልተወኝም፣ ሸሽቼው አልጣለኝም፣ ረስቼዉም አልረሳኝም። ካሰብኩት በላይ አድርጎልኛል ፣ አይታሰብም ያልኩትን አሳክቶልኛል፣ ጥፋቴን እያየ አልፎኛል፣ ዉርደቴን እያወቀ ሰትሮኛል፣ ለኔ በማይገባኝ መልኩ ተንከባክቦኛል፣ ጠብቆኛል፣  በዙርያዬ ባሉት ዘንድ አሳምሮኛል። ሥሜን ጠብቆልኛል።
እዝነቱና ችሮታው ባይኖርልኝ ኖሮ መቸ ቆሜ እሄድ ነበር።
አላህ ሆይ! በሁሉም ሁኔታዬ ዉስጥ ምስጋና ላንተ ይሁን። በመሸ በነጋ ቁጥር ሥምህ ዘወትር ከፍ ይበል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

Telegram

𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት! || ***✍***ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን―

~ከጠየቅኩት በላይ ሰጥቶኛል፣ ከጥረቴ በላይ ሸልሞኛል፣ ከለመንኩት በላይ ለግሶኛል። ርቄው አልተወኝም፣ ሸሽቼው አልጣለኝም፣ ረስቼዉም አልረሳኝም። ካሰብኩት በላይ አድርጎልኛል ፣ አይታሰብም …
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago