Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
➲10 ምክሮች ለህቴ🎁*_
①<በመጀመሪያ አላህን ፍሪ አላህን ለመፍራት አላህን እወቂ አላህን ለማወቅ ተማሪ_
②<የአላህን መለክተኛ(ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም)ተከተይ እሳቸውን ለመከተል እሳቸውን እወቂ እሳቸውን ለማወቅ ተማሪ_
③<በዲንሽ ላይ ፅኒ በድንሽ ላይ ለመፅናት ድንሽን እወቂ ድንሽ ለማወቅ ተማሪ_
④<ሰለፎችን ቀደምቶችን ተከተይ ለመከተል እወቂያቸው ለማወቅ ተማሪ_
⑤<ሰለፊይ የሆኑ ዑለሞችን አክብሪ ዑስታዝሽን አክብሪ የሀቅ አስተማሪዎችሽ ናቸው
⑥<አደራ የፊትና ግዜ አራጋቤ አትሁኒ ረጋ ብለሽ ሀቁ የት ዕንዳለ ለማወቅ ጣሪ አላህም ይረዳሻል_
⑦<መንሀጅሽን በዑቀት ገንቢ የማንም ቲፎዞ አጨብጫቢ አትሁኒ_
⑧<ባነጋገርሽ ባለባበስሽ ባካሄድሽ በሁኔታሽ ሁሉ ሸሪዓው እንዳለሽ ሁኒ_
⑨<ለዲንሽ ለባልሽ ለባልደረቦችሽ ታማኝ ሁኒ_
⑩<አደራ በሀቅ ላይ ፅናትን መጨረሻሽ ማማርን አላህን ለምኒው
"" ባለንበት ግዜ ግን በሀቅ ላይ መፅናት ፍም(ዕሳትን) እንደመጨበጥ ሁኗልና !!
=አላህ ጥፋት ላይ የሰመጥን ብንሆን እንኳን ሐቅን የምንወድ ሐቅን በሀቅነቱ አምነን የምንቀበል ለሐቅ የምንቆም ያድርገን በሐቅ ላይም ያፅናን !
➺🌸┊↷*https://t.me/Umu_hatim_Bint_Muhammed
ኩዌይት ያላችሁ ስራ አለ የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ 👇**👇*
50 14 94 31***
⚙ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው ✅
*✍ያረብ ሲደክመኝ አበርታኝ!
አንዳንዴ ዱኒያ
እንዴት ነው የምታደክምው?
ያረብ በእያንዳንዱ ድካማችን ምንዳን አጎናፅፈን አላህዬ !*
እስቲ ተባበሩ
አንዲት ሙስሊም እህታችን አለች። እርጉዝ መሆኗ ሳታውቅ በባህር ጅዳ መጣች። ብዙም ሳትቆይ እርግዝናዋ ገፋ ስምንት ወር ደርሳለች። ማረፊያ የላትም። በገባችበት ሁሉ እያስወጧት ነው። በጣም በሚከብድ ሁኔታ ላይ ናት። በጣም የቸገራት ማረፊያ ነው። ማረፊያ ቢገኘ የሚያስፈልጋት ነገር ተባብረን እናሳካላት ነበር። ሀገር ምትገባበት መንገድ እስኪመቻችላትም ቢሆን ለተወሰነ ጊዜ ምታርፍበት ያስፈልጋል። ጅዳ ላይ ያላችሁ ማረፊያ ያላችሁ እህቶች እንደው ተባበሯት። ጭንቅ ላይ ናት። አላህ ከጭንቅ ይጠብቃችሁ።
እሷን ለማግኘት
?????
@Ibnu_turabb123
@Ibnu_turabb123
?....................ሶብር...........✍
ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።
وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡
''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል።
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡
الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ
እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡
''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦
الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡
''ብልህ ሰው ከችግርና መከራ ትምህርት ይወስዳል፣ ነገሮች ቢከብዱም ጌታውን ያመሰግናል።
ታላቁ የትዕግስት መምህር ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ከፍ ባለ ድምፅ እዲህ ነበር ያሉት፦ "አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ እጅግ ውድ ናት፣ የአላህ ሸቀጥ እርሷ ጀነት ናት። "
እናም ችግርና መከራ ቢደራረብብህ አትዘን ተስፋ አትቁረጥም.... አላህ ምን እዳዘጋጀልህ አታውቅምና ታጋሽና አመስጋኝም ሁን
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
'' አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን አትርሳ።
إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ
አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡
አላህ ከታጋሾች ያድርገን!!ኮ~~ፒ
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago