Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ውስጥ ባለው የታጣቂዎች ጥቃት ምክንያት በመንግሥት ፈቃድ የግል የጦር መሳሪያ የታጠቁ የአማራ ተወላጆች መሳሪያቸውን እንዲያስረክቡ በመጠየቃቸው በአካባቢው አዲስ ውጥረት ነግሷል።
በዞኑ ጊዳ አያና ወረዳ የሚኖሩ የአማራ ብሔር ተወላጆች “በመንግሥት ይሁንታ ታጠቅነዋል” የሚሉትን መሳሪያ አስረክቡ መባላቸውን ተክትሎ ስጋት ላይ መውደቃቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
የአንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ እና ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ ነዋሪ በአካባቢው ተደጋጋሚ ጥቃቶች እንደሚፈጸሙ ጠቅሰው፤ በተለይ ከሦስት ዓመት በፊት ኅዳር 24/2014 ዓ.ም. በተፈጸመ ጥቃት “ጭፍጨፋ” መፈጸሙን ያስታውሳሉ።
የሰሜኑ ጦርነት መቀስቀቀሱን ተከትሎ በአካባቢው የነበረው መከላከያ ሠራዊት ቦታውን ለቆ ሲወጣ ራሳቸውን እንዲከላከሉ በመንግሥት እንደተነገራቸው የሚገልጹት ነዋሪዎች፤ በመንግሥት ተፈቅዶልን መሳሪያ ታጥቀናል ይላሉ።
https://bbc.in/4hwiPHa
ወገኖቼ😭Above 150 😭
የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሚ ተከሰተ‼️
በአፋር ክልል አዋሽ ከደቂቃዎች በፊት 8:16 እና 8:51 ደቂቃ ላይ ከፍተኛ ንዝረት ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ታውቋል፣ በሌላ በኩል አዲስ አበባ ሰሚት፣አያት እንዲሁም በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር፣አልዩአምባ በዚህ ሰዓት(9:25) በሌሎች ቦታዎችም ንዝረቱ መሰማቱን እየገለፁልኝ ይገኛሉ።
አሯሯሯሯ✌️✅✊
ሰበር ዜና!
ከፍተኛ የመከላከያ አዋጊ በ አናብስቶቹ እርምጃ ተወሰደበት!
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ በሚዳ ሬማ ወረዳ፣ በ ሬማ ከተማና ዙሪያ የ አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር በሻለቃ ግርማ ፈሊ የሚመራው ቀስተ ንህብ ብርጌድ ዛሬ በተኬሔደው እልሕ አስጨራሽ የከተማ ውስጥ ውጊያ ከፍተኛ የመከላከያ አዋጊ ከዘራውን እንደተደገፈ፣ የሬዲዮ መገናኛውን እንዳንጠለጠለ ከነሙሉ አጃቢዎቹ እስከ ወዳኛው አለም ተሸኝተዋል።
ከ ቅዳሜ ሀምሌ 27 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት የአምባ ገነኑን ስርዓት ጠባቂ ወራሪ ሀይል ላይ የተቀናጀ እርምጃ በፋኖ ሀይል እየተወሰደበት ሲገኝ እስካሑን ድረስ በርካታ የወራሪው አባላት የተደመሰሱ ሲሆን ጥቂቶች እድል የቀናቸው ቁስለኛ ሆነዋል።
"ጦራችን ብቻ ሳይሆን ምድራችንም ለወራሪው ሀይል እሳት በመሆኑ"፣ በ አንድ ሲኖ ትራክ ተጭነው ሲጓዙ የነበሩ 30 የመከላከያ አባላት፣ በግዳጅ በተያዘ ጀግና የአማራ ፋኖ አባል ሹፌር ወደ ጥልቁ ገደል ገልብጦ ሲያራግፋቸው፣ 25ቱ የሰራዊቱ አባላት ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ በ አምስቱ ላይ ከባድ የ አካል ጉዳት አድርሶባቸው፣ ታሪክ የሰራው ጀግናው ሹፌር ወንድሞቹን የፋኖ አባላትን በሰላም ተቀላቅሏል።
በዚህ አውደ ውጊያ የአማራ ፋኖ በወሎ የ ንጉስ ሚካኣል ክፍለ ጦር የ ዋሲል ብርጌድ አባላት ከደቡብ ወሎ ጃማ ወረዳ ዙሪያ በመነሳት ወደ ሬማ ከተማ በመገስገስ ከ ወንድሞቻቸው ጋር እየተዋደቁ ይገኛሉ።
አናብስቶቹ በአራዊት ሰራዊቱ ላይ እየወሰዱ ያሉት የተጠናከረ እርምጃ እንደቀጠለ ሲሆን አሑን በዝሕ ሰዓት ሙሉ ከተማዋ በፋኖ ከበባ ውስጥ ትገኛለች።
ህዝብ ያሸንፋል !
እንዳልካቸው አባቡ አየለ
??? ??????✔️
●ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ‼️
???⚔⚔⚔???
በእጅጉ ሊዳረስ የሚገባው የጥንቃቄ መልዕክት
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት አዲሱ ዕቅድ… አባሎቹን በህዝብ ማመላለሻና በጭነት መኪኖች በመጫንና ከጭነት ጋር በመመሳሰል ኬላ ላይ ያሉ ፋኖዎቻችን ላይ ድንገተኛ ጥቃት ለመፈፀም ማቀዳቸውንና በአንዳንድ አካባቢዎችም እቅዱን እንደሞከረ ተሰምቷል።
ይህ የጥንቃቄ መልዕክት በደንብ ይዛመት።
https://t.me/Shoaost
ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በዛሬዉ እለት 2ግዙፍ ክፈለጦሮች ተመስርተዋል።
**1ኛው,ንስር በለሳ ቅጣዉ እጅጉ ክ/ፍለጦር ሲሆን
2ኛው ፋሲል ክፍለጦር ፋርጣ ላይ ተመስርቷል።
● ጃን አሞራ ክፍለ ጦርም በቅርቡ ይፋ ይሆናል ተብሏል** ።
ለፈጣንና ታማኝ የመረጃ ምንጭ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ
https://t.me/Shoaost
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago