አቡ_ኣላእ(ነስረዲን ኸዲር)

Description
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

1 month ago

የቢድዐህ እና የባጢል ሰው ውሸት ያወራል ውሸቱ ሲጋለጥበት ያንን ውሸት ለመደበቅ ሌላ ውሸት ያወራል
አዑዙ ቢላህ‼️

{ظلماتٌ بعضها فوق بعض}

قاتل الله المبتدعين والمبطلين
አቡ_ኣላእ
#telagram chanal 👇👇
https://t.me/abualanesredinkedir

1 month ago

ደረሰ"""""""" ደረሰ""""""""" ደረሰ""""""""" ------------------- """""""""""""""""""""""""""""" እነሆ በየወሩ ይዞር የነበረው የሙሓዸሯ ፕሮግራም ከች ኣለ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 የፊታችን ቅዳሜ ቀን 28/03/2017 E.C በምስ/ስልጢ ወረዳ ሉቄ ፋቃ ቀበሌ በሰላም መስጂድ እሚካሄድ ይሆናል 🌹🌹ተጋበዥ ዱዓቶች🌹🌹 ↗️↙️↗️↙️↗️↙️↗️↙️➡️

1 month, 1 week ago

قال الذهبي رحمه الله في كتابه تذكرة الحفاظ في ترجمته لشيخ الإسلام ابواسماعيل الهروي(3/1184) ط مكتبة ابن تيمية (قال عنه كان سيفا مسلولا على المخالفين و جذعا في أعين المتكلمين و طودا في السنة لايتزلزل و قد امتحن قال عنه ابن طاهر وسمعته يعني أبو اسماعيل الهروي يقول عرضت على السيف خمس مرات لا يقال لي ارجع عن مذهبك لكن يقال لي اسكت عمن خالفك فأقول لا أسكت ) (3/1184)

ኢማሙ አል_ዘሀቢይ የሸይኹል ኢስላም አቡ ኢስማዒል አልሀረዊይን የሂይወት ታሪክ ሲናገር እንዲህ ኣላ
«የቀደምቶችን መንገድ ተከታይ ነበረ,ሱንናን በሚቃረኑ አካላት የተመዘዘ ሰይፍ,በፈላስፋዎች ቁጭት,እንዲሁም በሱንና ላይ እማይነቃነቅ ተራራ ነበር።
በእርግጥም በሱንና ላይ ተፈትኖዋል ስለእርሱ አቡ ጧሂር እንዲህ ኣለ(አቡ ኢስማዒልን ሲል ሰማሁት በሰይፍ አምስት ግዜ ተቀርቢያለው ሁሉንም ግዜ መንገድህን ልቀቅ ሳይሆን ሱንናን በተቃረነ አካል ምላሽ መስጠትንና መናገርህን አቁም ሲባል ነበር)»

ሱብሓን አላህ ዛሬን በትላንት ምን አመሳሰላት‼️

ዛሬም በሙብተዲዐህ ምላሽ ካልሰጠህ ምንም ችግር የለም ሙመዪዓም፣ ኢኽዋኒይም ሌሎቹም የጥመት አንጃ ወዳጅህን ትሆናለች
መንሀጅህንም አትጠይቅም ለመወዳጀት እንደው የተወደደ ዘይትና ዱቄትም ሽልማት ይኖርሃል ብቻ ፀጥ በል‼️‼️‼️‼️
አስተጝፊሩሏ

አቡ_ኣላእ
#join 👇👇
https://t.me/abualanesredinkedir

4 months ago

??መውሊድ??

ኢስላም አያቀውም
          የመውሊድን ዒድ፣

መሰረትም የለው
          በሸሪዓችን ግንድ።

መውሊድን አክባሪ 
          ወዘሪት  አህበሽ ፣

በሄደችበት ሁሉ
          አደናጋሪ ረባሽ   ፣

አመፅ ቀስቃሽ
     ሳይደርሱብሽ ደራሽ ፣

ነሳራን መሳይ
          ለዶሪሓ አጎንባሽ፣

አላህን የማትፈራ
              ለቀብር ተናናሽ፣

ዲቢ መቺ ዘላይ
               አህያ ስራ የለሽ፣

ባገኘችበት ሁሉ
             ቄጤማ ፈራሽ ፣

ቅጥል  በሊታና
                ወሬ አመላላሽ  ፣

ዲንን አውዳሚና
                ሱንናን አፍራሽ  ፣

የእጅሽን ይስጥሽ
           አንጎልሽ ይበል ጠሽ ።

መውሊድ አክባሪ
                 እማማ ሱፊይ ፣

ስጋና ፍትፍት
             ያለበት አነፍናፊ ፣

ከሐቅ ትዞራለች
             ለፍትፍት ትራፊ ፣

ተውሒድን ተዋጊ
               የሽርክ አቃፊ  ፣

ሱናን አጭበርባሪ
                 ቢድዓን ደጋፊ ፣

ነቢዩን በመውደድ ስም
                   ዐቂዳን ለካፊ፣

ወይ ምኛቴ  አንቺን
                አይነቱን ቀፋፊ  ፣

ደውላው የኢስላም ሆኖ
                 አንቺን አስከፊ ፣ 

እንዳይደገምሽ ማለት
            ነበረ በጫማ ጥፊ ።

የመውሊድ አቀንቃኝ
             አቶ ኢኽዋኒው ፣

ቅርንጫፍ አርገኸው
              እርፍ ያልከው ፣

ሚዲያ ወጥተህ
       መውሊድን ያላቅከው፣

ነቢዪን እየዘከርን ነው
     ብለህ አቡክተህ የጋገርከው፣

ካላንደር ይዘጋለት ብለህ
       ሚዲያ ያንጫጫሀው ፣

ቦታውን በመገኘት
        ምን እናግዛቹ ያልከው፣

ደንጋጊ መስለህ የማክበር
     ያለማክበር መብት የሰጠሀው፣

አላህን አትፈራም
            ጌታህን ረሳኸው⁉️

ለኩርሲይ ብለህ
             ዲንህን   ሸጥከው‼️
?
ሙመዪዕ ከርታታ
                አንታ የጨው እቃ፣

ሐቁን ከባጢል አታምታታ
                  ከእንቅልፍህ  ንቃ።

ከእነኚህ ሰዎች
              ኣንድ ነን ትላለህ ፣
ጭራሽ ከቶ
            አእምሮም የለህ ⁉️

ቢድዓን አንግበህ
              ሱናን ትዋጋለህ ⁉️

ለነበርክበት ሱና
              አላህ ይመልስህ ፣

ያላሸልከህ ከሆነ
                ሸርህን በራስህ ፣

ሰላምህን ይንሳህ
               መግቢያ ያሳጣህ ።

አቡ ኣላእ ነስረዲን ኸዲር

https://t.me/abualanesredinkedir

4 months, 2 weeks ago

ጥቂት ምክሮች ለልባሞች ቁ·3
??????????
?አንድነት እማይደፈር ምሽግ መሆኑ  እማይካድ ነገር ነው ። ኣንድንትን የሚጠላ ሰይጣን እንጂ ጤነኛ ሰው አይደለም  እንኳ ሱኒይ  ሊሆን  ይቅርና ‼️ ነገር ግን በአንድነት የሚነግዱ ሰዎችን ምን አበዛቸውአላህ አያብዛቸውና ⁉️ እነኛን ወንር ና ስልጣን አዳኞችን ስትታዘብ, በመጀመሪያ እምታገኛቸው አንድነት አንድነት፣አላህ በቁርኣኑ ወዕተሲሙ ብሎዋል ፣አንበታተን ፣ረሱልምﷺ
ወኩኑ ዒባደላሂ ኢኽዋና ብለዋሉ…ሲሉ ነው ።
     ታድያ ምንችግር ኣለው ልትል ትችላለህ,  ችግሩ:· ይህችን የሐቅ ንግግር  ለባጢሉ ዐላማቸው ማዋላቸው ነው ። እስኪ ተመልከት የእውነት ኣንድነት አስጨንቋቸው ነው እነደ¿ ሙሪዱም መውሊድ አይነካብህም ገሪባውም ዋሬ አይነካብህም ሙሽሪኮችም እምታመልኩዋቸው ደሪሃዎች፣ወሊዮች
  አይነካባቹም እባካቹ  ኣንድ እንሁን የሚሉት ⁉️ እንዴት ይህ ሁሉ ቫይረስ እያለ ኣንድነት ሊመጣ ይችላል⁉️ ቁርኣኑም የሚለው ረሱልምﷺ የሚሉት ኣንድነት ይሀው ነው ብለህ ታስባለህ ⁉️
       አይደለም‼️ቁርኣኑም የሚለው በአለህ ገመድ ነው የአለህ ገመድ ሺርክና ኹራፋት ሳይሆን
    لا إلاه إلا الله   
ናት እሷ ደግሞ ከየተኛውም ሽርክ ጋር አትሄድም ። ረሱልም ለሑዘይፋ ጀመዓውን ያዝ ብለው ያሉት የቁጥርን ብዛት ሳይሆን የሐቁን ጀማዐህ ነው።
    ዐብደለህ ኢነብኑ መስዑድ እንደተናገሩት 《ጀማዐህ ማለት በሐቅላይ ያለ አካል ነው ብቻህንም ብትሆን》 በደንብ ንቃ !!! አንተ ደግሞ የገሪባ ፣የሙሽሪኮች ፣የቢድዒዮችን እምባ ጠራጊ የሆንክ አካል አላህን ፍራ!!! ስሜትህን ዋጥ !! የሰዎች ጥላቻ ሐቅን ከመናገር አያዙርህ !!! አንተ  ደግሞ ወንበር ለማግኘት፣ ተፅእኖ ፈጣሪ ለመሆን, ብለህ በአንድነት ስም እድለ ብስኝነትን የሚያስወርስን ነገር  ከመናገር ተከልከል ‼️
    እወቅ ወንበር ለማኑም አይፀናም።
ስልጣን ለማኑም አይዘወትርም ።
በባጢል የወደደህ የሒሳቡን ቀን ጠላትህ ነው።
  ለእምብዛም ጥቅም ሐቅን መልቀቅ የለብህም ።

ሸይኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ እንዲህ ይላል 《ለትንሽዬ ጥቅም ብሎ አኼራውን ከሸጠ ሰው በላይ ማን ሞኝ ኣለ》 ስለሆነም አላህ ለሐቅ ንቃት ይስጠን

ቁ·4

  ቀ
     ጥ
          ላ
              ል
የቴሌ ግራም ቻናላችን??
https://t.me/abualanesredinkedir

4 months, 2 weeks ago

???????????
خطبة الجمعة جديدة للشيخ عبد الحميد اللتمي حفظه الله           

     አዲስ ኹጥበህ  በሸይኽ ዐብደል ሐሚድ አልለተሚይ
?????????
በስልጤ ዞን በቅበት ከተማ በአንሷር  መስጂድ የተደረገ የጁሙዐህ ኹጥበህ።

በውስጡ ብዙ ርእሶች የተዳሰሱበት  ኹጥባህ ነው ።ብቻ ምን አለፋቹ ዳውሎድ አድርጋቹ አዳምጡ‼️
     ለሌሎችም እንዲዳረስ ሼር ይደረግ።

https://t.me/abualanesredinkedir

4 months, 3 weeks ago

ጥቂት ምክሮች ለልባሞች ቁ·2
??????????
ሰው እንደ መሆናችን መጠን ሰዎች እንዲወዱን እንፈልጋለን። ይህ እማይካድ እውነታ ነውና , ሰዎች ሊወዱህ ስትፈልግ በመጀመሪያ የአላህን ውዴታ ፈልግ, ምክንያቱም አላህ ሲወድህ ሰዎችን ያስወድድሃልና።

روى البخاري في صحيحه عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " إِذَا أَحَبَّ اللَّهُ عَبْدًا نَادَى جِبْرِيلَ : إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ فُلَانًا فَأَحِبَّهُ. فَيُحِبُّهُ جِبْرِيلُ، فَيُنَادِي جِبْرِيلُ فِي أَهْلِ السَّمَاءِ : إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ فُلَانًا فَأَحِبُّوهُ. فَيُحِبُّهُ أَهْلُ السَّمَاءِ، ثُمَّ يُوضَعُ لَهُ الْقَبُولُ فِي أَهْلِ الْأَرْضِ ".
ከነቢያችን ﷺ አቡሁረይረህ እንዳስተላለፉት《አላህ ኣንድን ባሪያ በወደደው ግዜ ጂብሪልን ይጠረውና, አላህ ኤገሌን ወዶታል ስለዚህ አንተም ውደደው ይለዋል ።ጂብሪልም በሰማይ ያሉትን መላእክቶችን ይጠራና,አላህ ኤገሌን ወዶታልና እናንተም ውደዱት ይላቸዋል።የሰማይ ባልተቤቶችም ይወዱታል ,ከዚያም በምድር ባልተቤቶች የእርሱ ውዴታ፣ የእሱን ንግግር መቀበል ይወረድለታል።》

አላህም በቀርኣኑ እንዲህ ይላል
{ الذين آمنوا وعملوا الصالحات سيجعل لهم الرحمن ودا } ،
أي: محبة وودادا في قلوب أوليائه، وأهل السماء والأرض،
እነኛ ያመኑ ና መልካምን ስራ የሰሩ አዛኙ ጌታ በሰዎች ልብና በሰማይ ባልተቤቶች ዘንድ ወዴታን ያደርግላቸዋል።

ታድያ አንተ መወደድን እምትፈልግ ቀድመህ አረሕማን ዘንድ ተወዳጅ ሁን ።ልወደድ ባይ አትሁን ‼️

አንድ ኣንድ ሰዎች ጭንቀታቸው ሰዎች ስለኔ ምን ይላሉ ፣ ሀቅን ብናገር ምን ያጎድሉብኛል, ብተወውስ ምን አይነት ክብር ይሰጡኛል! ነው።
ግድየለህም ‼️ አትሳሳት ! ዛሬ ላይ ሐቅን በመናገርህ ሰዎች ቢጠሉህ ነገ ደግሞ የሐቋ ጌታ መልሰው እንዲወዱህ ያደርጋል ። ባጢልን ተናግረህ ሰዎች ቢወዱህ, የሐቅ ጌታ ይጠላሃል በባጢል የወደዱህንም እንዲጠሉህ ያደርጋል። ምክኒያቱም ከመወደድህ በፊት መወደድን መርጠሃልና።

الوصول قبل الوصول يمنع الوصول

ከመድረስ በፊት መድረስ, መድረስን ይከለክላል‼️

ቁ·3





የቴሌ ግራም ቻናላ ችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/abualanesredinkedir

4 months, 3 weeks ago

ጥቂት ምክሮች ለልባሞች ቁ·1
??????????
መቃናት ስትፈልግ የረሱልን ﷺ ፋና ተከተል ምክንያቱም በእርሳቸው ኣሪፍ ሞዴል (አርዐያ) ተደርጎልሃልና ።
አላህ እንዳለውም
【لَقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ الله أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ 】
【በእርግጥ በመልዕክተኛው ጥሩ መከተያ ሞዴል ተደርጎላቹኃል】

【وَإنْ تُطِيعُـــــوهُ تَهْتَدُوا】

【እርሱን ብትከተሉት ቀናውን መንገድ ትመራላቹ።】
በመቀጠል የደጋግ ቀደምቶችን ማለትም የሶሓቦችንና የታቢዒዮችን መንገድ ተከተል ምክንያቱም እነርሱ የነበሩት በቀናው መንገድ ነውና ።
ለምን ? ብትል የሁሉ መከተያ የሆኑትን ነብይ በመከተል ወደር አልነበራቸውም ። ብሎም ያንን❗️ረሱላችን ምርጡ ክፍለ ዘመን ብለው የሰየሙትን ግዜ ኑረዋል ።ስለሆነም ባንተ መከተል እንጂ መፈላሰፍን ተበቅተሃል ።መፈላሰፍ የሳይንትስት እንጂ የዲን ሰው አይደለምና።
يقول عبد الله ابن مسعود رضي الله عنه وأرضاه " اتبعوا ولا تبتدعوا فقد كفيتم "
ተከተሉ አትፈለሰፉ (በዲን መጤን ነገር) አታምጡ በእርግጥም ተበቅታቹኃልና።
ታድያ ምን ትጠብቃለህ ⁉️ ተከተል እንጂ‼️ አስፓልቱ ተመቻችቶልህ ቀና ብለህ መሄድ ሲገባህ ! ኢንጂነር ያሌለው ግሌደር ሆነህ ጫካ እመነጥራለሁኝ ትላለህ እንዴ‼️

አንተ ማን ነህ ቢድዐህ ቢድዐህ እሚሸትህ እስኪ ቀድመህ ሱንናውን ጭረስ ከዚያም……ከቻልክ ትጨምራለህ ¡ ግን አትችልም ነው ነገሩ !!!

የቴሌ ግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
#join ይበሉ???

https://t.me/abualanesredinkedir

4 months, 3 weeks ago

? አድስ ኮርስ ክፍል 2

الإقتصاد في الإعتقاد

አዘጋጅ:— ሸይክ አብድል ገኒይ ኢብን አብድል ዋሒድ አል መቅዲሲይ

በቅበት ከተማ በረህማ መስጂድ

ቀን 4/12/2016

? በውዱ ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብኑ ያሲን ሐፊዘሁሏህ

https://t.me/Abdulham

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад