University Exams

Description
ዋናው ቻናላችን @Nationalexamsresult ዜናዎችን እና መረጃዎችን የምናቀርብበት ሲሆን ይህኛው @universityexams ቻናላችም ደግሞ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችን የፈተና ጥያቄዎችን እና ጠቃሚ materials ብቻ ያገኙበታል!!!
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 weeks, 2 days ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 month ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 4 months, 2 weeks ago

4 years ago

gonder universty Assignment for 1 year

@UNIVERSITYEXAMS

ለተጨማሪ መረጃ ዋናውን ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

4 years ago

gonder universty Assignment for 1 year

@UNIVERSITYEXAMS

ለተጨማሪ መረጃ ዋናውን ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

4 years ago

gonder universty Assignment for 1 year

@UNIVERSITYEXAMS

ለተጨማሪ መረጃ ዋናውን ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

4 years ago

gonder universty Assignment for 1 year

@UNIVERSITYEXAMS

ለተጨማሪ መረጃ ዋናውን ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

4 years ago

gonder universty Assignment for 1 year

@UNIVERSITYEXAMS

ለተጨማሪ መረጃ ዋናውን ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

4 years, 2 months ago
ማሳሰቢያ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በሙሉ***❗️***

ማሳሰቢያ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በሙሉ❗️

አንደኛው ጠርቶ ሌላኛው የማይጠራ ዩኒቨርሲቲ ስለማይኖር በዝግጅት ግምገማ #ቀይና #ቢጫ የተሰጣቸው ዩኒቨርሲዎች በሁለት ሳምንት ዝግጅታቸው ጨርሰው ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከጥቅምት 23/02/13-30/02/13ዓ.ም ድረስ በዩኒሲሲቲ የቦርድ አመራር እየተገመገመ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር በሚያጣው ፕሮግራም መሰረት ተመራቂ ተማሪዎች እንዲገቡና ያልተጠናቀቁ ዝግጅቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር ዶክተር ሳሙኤል ኡርካቶ አቅጣጫ ሰጥተዋል።

©የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

4 years, 3 months ago

Update| የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አቀባበል መመሪያ

የተማሪዎችን ቅበላ ጥሪ በተመለከተ፡-

√ ማንኛውም ከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የተማሪዎችን ቅበላ ጠሪ ከማድረጉ በፊት ቅድመ ዝግጅቱን በአግባቡ ስለማጠናቀቁ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ወይም ውክልና ከተሰጠው አካል ፈቃድ ፈቃድ ማግኘት አለበት፡፡

√ ማንኛውም ከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የተማሪዎችን ቅበላ ጥሪ ማድረግ የሚችለው የተማሪዎችን ብዛትና የተቋሙን መሰረተ ልማት ቢያንስ በ3 ዙር ነው፡፡ በልዩ ሁኔታ በMoSHE ካልተፈቀደ በስተቀር ሁሉንም ተማሪዎች በአንድ ጊዜ መጥራት የተከለከለ ነው፡፡

? ተማሪዎች ሲገቡ የሚጠበቅባቸው

√ የያዙትን ሻንጣ በራሳቸው እየከፈቱ በውስጥ ያሉትን እቃዎችና አልባሳት በዝርዝር ለሚፈትሸው ሰው እንዲያሳዩ ይደረጋል፡፡

√ በር ሙቀት ሳይለኩ፡ የአፍና የአፍንጫ መሽፈኛ ማስክ ማድረግ ቀሪ መሆኑ እስከሚወሰንበትና ስልጣን ባለው አካል በይፋ እስከሚገለፅበት ድረስ ከመኝታና ከመመገቢያ ሰዓት ውጭ ማንኛውም ቦታ ማንኛውም ሰው በትምህርትና ስልጠና ተቋም ውስጥ የአፍና አፍንጫ መሽፈኛ ማስክ ሳያደርግ መንቀሳቀስ በፍፁም የተከለከለ ነው፡፡

©የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

4 years, 3 months ago
University Exams
4 years, 3 months ago
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ወደ ትምህርት …

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ወደ ትምህርት የመመለሻ የጊዜ ሰሌዳ❗️

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 weeks, 2 days ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 month ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 4 months, 2 weeks ago