Only the Qur'an Ⓜ

Description
አጫጭር የተጅዊድ ትምህርቶች እና የወንድማችን ሙስጠፋ ቲላዋዎች ይለቀቅበታል!

ቁርአንን አስተካክሎ ሚያነብ ደረጃው ከመላዕክት ጋር ነው!
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago

2 weeks, 1 day ago

📖 የአንኑን አሳኪናህ እና አትተንዊን ህግጋቶች
┄┄┉┉✽‌»‌‌🌼»‌‌✽‌┉┉┄┄

◾️የመጀመሪያው ፦

👉  አል ኢዝሀር

«አል ኢዝሀር» ማለት ፊደሉ በሌላ ፊደል ውስጥ ሳይዋጥ ወይም ሳይደበቅ ግልፅ አድርጎ ፊደሉን ማንበብ ማለት ነው።
ከ«አንኑን አሳኪናህ» እና «አትተንዊን» አንፃር «አል ኢዝሀር» ስድስት ፊደላት አሉት። እነዚህ ፊደላት «ሁሩፉል ኢዝሀር» ( የኢዝሀር ፊደላት) በመባል ይታወቃሉ። እነሱም፦
,
💥⇛ሐምዘህ ( ﺀ )
⇛ ሃእ ( ﻩ )
💥⇛ ዐይን ( ﻉ )
⇛ ሓእ ( ﺡ )
💥⇛ ገይን ( ﻍ )
⇛ ኻእ ( ﺥ ) ናቸው።

ከእነዚህ ፊደላት አንዱ ከ « አንኑን አሳኪናህ» ወይም «አትተንዊን» በኃላ ከመጣ ግልፅ አድርገን እናነበዋለን። እነዚህ ፊደላት ከ «አንኑን አሳኪናህ» ጋር በአንድ ወይም በሁለት ቃላት መካከል የሚመጡ ሲሆኑ ከ «አትተንዊን» ጋር ግን በሁለት ቃላት መካከል የሚመጡ ናቸው።

🌐 ለምሳሌ፦

▪️1ኛ – ሐምዘህ ( ﺀ )

🍂 ከአንኑን አሳኪናህ በኃላ ሲመጣ― ﻭَﻳَﻨْﺌَﻮْﻥَ
🍂ከአትተንዊን በኃላ ሲመጣ ― ﻛُﻞٌّ ﺀَﺍﻣَﻦَ

▪️2ኛ— ሃእ( ﻩ )

🍂ከአንኑን አሳኪናህ በኃላ ሲመጣ ―ﻣِﻨْﻬُﻢْ
🍂ከአትተንዊን በኃላ ሲመጣ ― ﺟُﺮُﻑٍ ﻫَﺎﺭً

▪️3ኛ– ዐይን ( ﻉ )

🍂ከአንኑን አሳኪናህ በኃላ ሲመጣ ― ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ
🍂ከአትተንዊን በኃላ ሲመጣ ― ﺣَﻘِﻴﻖٌ ﻋَﻠَﻰٰٰ

▪️4ኛ– ሓእ ( ﺡ )

🍂ከአንኑን አሳኪናህ በኃላ ሲመጣ ― ﻣَﻦْ ﺣَﺂﺩَّ
🍂ከአትተንዊን በኃላ ሲመጣ― ﻋَﻠِﻴﻢٌ ﺣَﻜِﻴﻢٌ

▪️5ኛ– ገይን ( ﻍ )

🍂ከአንኑን አሳኪናህ በኃላ ሲመጣ ― ﻣِّﻦْ ﻏِﻞٍّ
🍂ከአትተንዊን በኃላ ሲመጣ ― ﻗَﻮْﻟًﺎ ﻏَﻴْﺮَ

▪️6ኛ– ኻእ ( ﺥ )

🍂ከአንኑን አሳኪናህ በኃላ ሲመጣ― ﻭَﺍﻟْﻤُﻨْﺦَﻧِﻘَﺔُ
🍂ከአትተንዊን በኃላ ሲመጣ ― ﻳَﻮْﻣَﺌِﺬٍ ﺧﺎَﺷِﻌَ

2 weeks, 1 day ago

በጥያቄና መልሱ 26 ተሳትፎ ውስጥ

14ቱ ብቻ ናቸው ትክክለኛ መልስ የመለሱት

መልስ👇
ሊን ላይ ስኩን ምልክት ያላት ያ➟ي እና ስኩን ምልክት ያላት ዋው➟و ፈትሀ ሲቀድማቸው ነው መዱሊን ሚባሉት! አሊፍ የለበትም!

መዱል አስልይ ደግሞ አሊፍ ፈትሀ ሲቀድማት ዋው ዶማ እና ያ ከስራ ሲቀድማቸው ነው!

ስለዚህ ቀድሟቸው ከሚመጣው ሀረካ ጋር ይወሰናል የሚለው መልስ ነው

2 weeks, 2 days ago

ሶውቱል ቃሪዕ
አህመደል አጀሚ!

3 weeks, 1 day ago

📚 ኦንላይን በቋሚነት ለመመዝገብ ሚፈልጉ ብቻ👇📲

1 _  ስም---------------------  
2_   ስልክ ቁጥር---------------  
3_  ለቅራአት የሚመችባቸውን ሰአት------

5_ ነዞር በተጅዊድ ለመቅራት----------
6_ ቃኢዳ  ለመጀመር----------

ክፍያ -------ሲመዘገቡ!

ይሄን ፎርም ሞልተው ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት መመዝገብ ይችላሉ!

👇👇👇👇👇👇👇
@tuhfa_memezgebia_bot

አላማችን ቁርአንን ቀለል ባለ መንገድ በተጅዊድ ማስተማር ነው🎯

3 weeks, 1 day ago
3 weeks, 1 day ago

የ"አንኑን አሳኪናህ" እና የ"አትተንዊን" ህግጋት
━═══ ❁
☀️☀️❁ ═══━

📑 #ትርጓሜ

▪️✔️ 1ኛ "አንኑን አሳኪናህ"

☀️ "አንኑን አሳኪናህ" ፦ ማለት መሰረታዊ የሆኑት አናባቢ ምልክቶች (ሐረካት) ማለትም "ፈትሐህ ፣ ከስራህ እና ደምመህ" የሌላት ‘ﻥ ‘ "ኑን" የተሰኘችው የዐረብኛ ፊደል ነች። "አንኑን አስሳኪናህ " በቃላት መካከልና መጨረሻ ላይ ትመጣለች።

🔖 ምሳሌ፦ ( ﻣﻦ ‏) ‏( ﻋﻨﻬﺎ ‏)

▪️✔️ 2ኛ "አትተንዊን"

☀️ "አትተንዊን" ማለት፦  በቃል መጨረሻ ላይ ብቻ የምትመጣ ከአናባቢ ምልክቶች (አልሐረካት) ጋር አብራ በመምጣት ተጨማሪ ድምጽ የምትፈጥር ወይም እንዲፈጠር ምክንያት የሆነች "አንኑን አስሳኪናህ" ስትሆን በፅሁፍ ሳትኖር በቃል ብቻ ትነበባለች።

"አንኑን አስሳኪናህ" በተጨማሪነት መምጣቷን የምናውቀው መሰረታዊዎች የዐረብኛ ፊደሎች አናባቢ ምልክቶች እያንዳንዳቸው በፊደሉ ላይ ጥንድ ፣ ጥንድ እየሆኑ ሲመጡ ነው።

🔜 እነዚህ ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው።

🔊 ሁለት ፈትሐዎች "አል– ፈትሐተይን " ምሳሌ ፦( ﺍً ) (አን) ,

🔊 ሁለት ከስራዎች "አል– ከስረተይን " ምሳሌ፦ ﺍٍ ) (ኢን)
,
🔊 ሁለት ደምማዎች "አድ–ደምመተይን" ምሳሌ፦ ( ﺍٌ) ( ኡን) ተነባባሪ

🏖 የ"አንኑን አስሳኪናህ" እና " አትተንዊን" ሕግጋት
═ ❁☀️❁❁ ═ ❁❁☀️❁ ═

💥 ሁለቱም ተመሳሳይ የሆኑ አራት ሕጎች አላቸው።
እነሱም፦

🔮* 1ኛ አል ኢዝሀር

🔮 2ኛ አል ኢድጋም

🔮 3ኛ አል ኢቅላብና
🔮 4ኛ አል ኢኽፉእ ናቸው።

ይቀጥላል ................

3 weeks, 2 days ago

ሴቶች ሆይ ልጆችን ለማነፅ የበለጠ ቅርብ ናቹ ስለዚ አስቡበት !

3 weeks, 2 days ago
3 weeks, 2 days ago

ሶደቀቱን ጃሪያ 🎧
https://t.me/onlyquranM1

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago