Wachemo University Students' Union

Description
For real information held in our university...
🔊 "Let there be Peace; Together, We Progress." 🔊
We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 1 month ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 1 month, 3 weeks ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 1 week, 2 days ago

3 weeks, 6 days ago

#ማስታወቂያ ለመላው የCOC ፈተና ተፈታኞች በሙሉ÷

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ዛሬ ከጤና ሚኒስትሪ ሚኒስቴር ዶ/ር መብራህቶም ጋር ወይይት አድርጓል።
በውይይታቸውም የCOC ፈተና ጉዳይ ተነስቶ የጤና ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስትር የመውጫ ፈተና ያመጡ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ለመቀበል እየተጠባበቀ እንዳለና ከተቀበለ በኋላ ለአስር(10) ተከታታይ ቀናት  የመፈተኛ ማዕከል(Exam Center)በFacebook ድረገፁ ላይ እንደሚያሳውቅ ገልጿል ።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
የካቲት 11 ቀን 2017 ዓ.ም

👇👇👇👇
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com

4 weeks, 1 day ago
Wachemo University Students' Union
4 weeks, 1 day ago
Wachemo University Students' Union
3 months ago
Urgent!!

Urgent!!

3 months ago
Wachemo University Students' Union
3 months ago
***?*** የፀረ ተህዋስያን አጠቃቀም መድረክ ይቀላቀሉን! …

? የፀረ ተህዋስያን አጠቃቀም መድረክ ይቀላቀሉን! ?

? ቀን፡ ታህሳስ 5 ቀን 2017ዓ.ም
ሰዓት፡ 2፡30 (ቅዳሜ ማለዳ)
? ቦታ፡ ስማርት ሩም 3

ይህ ዝግጅት ከስብስብ በላይ ነው - ለመማር፣ እውቀትን ለመጋራት እና ተፅዕኖ ለመፍጠር የሚያስችል መድረክ ነው!

የሚጠበቀው፡
? የፓናል ውይይት፡ ከህክምና ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች፣ እና ጥልቅ ፍቅር ያላቸው የህክምና እና የፋርማሲ ተማሪዎች ግንዛቤዎችን ያግኙ።
? መረጃ ሰጭ ክፍለ ጊዜ፡ ስለ ፀረ ተህዋሲያን መቋቋም እና አለም አቀፋዊ ተጽእኖ ግንዛቤዎን ያሳድጉ።
? አውታረ መረብ፡ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ካላቸው ግለሰቦች እና ከተለያዩ ዘርፎች ባለሙያዎች ጋር ይገናኙ።
? የጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜ፡ ጥያቄዎችን ይጠይቁ፣ አመለካከቶችን ያካፍሉ እና ለውይይቱ አስተዋፅዖ ያድርጉ።

? ይህ መድረክ ለሁሉም ክፍት ነው - ከሁሉም የትምህርት ክፍሎች እና የዩኒቨርሲቲ አካላት የተውጣጡ ተማሪዎች! ከጤና ሳይንስም ሆነ ከሌላ የትምህርት ዘርፍ፣ ተሳትፎዎ ለውጥን ሊያነሳሳ እና ለውጥ እንዲያደርጉ ኃይል ሊሰጥዎት ይችላል።

? የንቅናቄው አካል ይሁኑ! ፀረ ተሕዋስያን የመቋቋም አቅምን በጋራ እንከላከል።

ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል መቅረት አይቻልም!!

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም

????
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRbo
https://t.me/WCUSU

3 months, 2 weeks ago
3 months, 2 weeks ago

አስደሳች ዜና

በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ለምትገኙ የፈጠራ ባለቤቶች በሙሉ

እነሆ ተማሪዎች ያላቸውን እምቅ አቅም እንዲጠቀሙና የፈጠራ ስራቸውን ለአለም እንዲያስተዋው ለማስቻል ዝግጅት ጨርሰናል።

በዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የምትገኙ በየትኛውም የትምህርት ክፍል ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ ያላችሁ የፈጠራ ስራ ባለቤቶች ተቋሙ ያላችሁን ሀሳብ አይቶ አስፈላጊውን እርዳታ እንዲያደርግላችሁ እንዲሁም በጋራ በመተባበር ሀሳባችሁን አካል እናልብሰው በማለት ጥሪ እያቀረብንላችሁ እንገኛለን።

በመሆኑም ማንኛውም አይነት ማህበረሰቡን የሚጠቅም የፈጠራ ሀሳብ ያላችሁ ተማሪዎች የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት በአካል ቀርባችሁ እንድታመለክቱ እናሳስባለን። ለተጨማሪ መረጃ ከስር በተጠቀሰው ስልክ በመደወል ማነጋገር ትችላላችሁ።

0968738181 ፍቅረአብ በየነ

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም

????
For real and complete information visit  
https://t.me/WCUSU
https://www.facebook.com/wcusu2010                              
https://youtube.com@wcuinfo594
@WCUSTPRb

3 months, 2 weeks ago

አዲስ ማስታወቂያ
ID ለመለሳችሁ ተማሪዎች

ከዚህ ቀደም መታወቂያችሁ የካፌ መግቢያ መቆጣጠርያ ላይ አላነብ ሲል የመለሳችሁ የተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት ቢሮ በመሄድ ID እንድትቀበሉ እናሳስባለን።

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

3 months, 2 weeks ago
[#አስቸኳይ](?q=%23%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B8%E1%8A%B3%E1%8B%AD) ማስታወቂያ

#አስቸኳይ ማስታወቂያ

We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 1 month ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 1 month, 3 weeks ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 1 week, 2 days ago