Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ሊቨርፑል በኢትዮጵያ ™

Description
❍«ሺ» ሆነን እንደ«1» ሆነን እንድ «ሺ»❍
ከሊቨርፑል እንደግፍ!!
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
WELL COME
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
➟ ዝውውሮች
➟ ቪዲዬውች
➟ ውጤቶች
➟ ትንታኔዎችና ዜናውች ይቀርባሉ።

┈┈◦◎ ◎◦┈┈
•አዘጋጅ/ᴄʀᴇᴀᴛʀ @Xv_baby
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 3 weeks, 4 days ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 1 month, 4 weeks ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 For advert : @Mex_classic

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 year, 11 months ago
***🗣***Axel Witsel:-

🗣Axel Witsel:-

እስካሁን ከብዙ ቡድኖች እና ስታዲየም ጋር ተጫውቻለሁ ነገርግን የአንፊልድ ስታዲየም ድባብ በአለም ላይ ባሉ ቡድኖች ውስጥ የለም!

🇪🇹@Liverpool_on_Ethiopia🇪🇹

https://youtu.be/Bq3JUnFpN24

1 year, 11 months ago
የርገን ክሎፕ 2018 በሪያል ማድሪድ ተሸንፈን …

የርገን ክሎፕ 2018 በሪያል ማድሪድ ተሸንፈን ዋንጫውን ካጣን በኋል በ2019 ዳግም በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ክነሱ ጋር የመገናኘት ፍላጎት እንደነበራቸው ተናግረዋል።

"በሪል ማድሪድ የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ከተሸነፍኩ በኋላ በሚቀጥለው አመት የፍፃሜ ጨዋታ ልጋፈጣቸው ፈልጌ ነበር። ግን ከቶተንሃም ጋር ተጫውተናል ፣ እና ያ ምንም አይደለም"

"በዚህ ጊዜ መጨረሻ ላይ እናገኛቸዋለን ፣ እና እኔም የፈለኩት ይህንኑ ነው።"💪💪👊

🇪🇹@Liverpool_on_Ethiopia🇪🇹

https://youtu.be/Bq3JUnFpN24

1 year, 11 months ago
***📊***ቶተንሃም ሆትስፐር ወደ አንፊልድ መጥቶ ለመጨረሻ …

📊ቶተንሃም ሆትስፐር ወደ አንፊልድ መጥቶ ለመጨረሻ ጊዜ ያሸነፈን ከ11 አመት በፊት በ 2011 2-0 በሆነ ውጤት ነበር። ከዚያ ወዲህ በአንፊልድ በስፐርስ ሽንፈት ደርሶብን አያውቅም።

🇪🇹@Liverpool_on_Ethiopia🇪🇹

https://youtu.be/Bq3JUnFpN24

1 year, 11 months ago
***🎙*** | የርገን ክሎፕ በነገው ዛሬ …

🎙 | የርገን ክሎፕ በነገው ዛሬ ከቶተንሃም ጋር ስለምናደርገው ጨዋታ፡-

"ትልቅ ፈተና ነው ከባድ ይሆናል ስፐርስ በጣም ጥራት ያለው ቡድን ነው። ጠንካራ ተከላካዮች አሏቸው ፣ በአለም ላይ ካሉ ምርጥ አጥቂዎች ይዘዋል።"

🇪🇹@Liverpool_on_Ethiopia🇪🇹

https://youtu.be/Bq3JUnFpN24

1 year, 11 months ago
ሞሃመድ ሳላህ፦ "መጀመሪያ ትኩረት ማድረግ ያለብን …

ሞሃመድ ሳላህ፦ "መጀመሪያ ትኩረት ማድረግ ያለብን በፕሪሚየር ሊጉ ላይ ነው። ልክ እንደ ሲቲ 4 ጨዋታዎች ቀርተውናል። የመጀመሪያ ትኩረታችን በቶተንሃም እና ሶስት ነጥብ በማግኘት ላይ ነው። ሁሉንም ጨዋታ ማሸነፍ አለብን አንድ ክለብ ሲቲን ነጥብ ያስጥለዋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን"

🇪🇹@Liverpool_on_Ethiopia🇪🇹

https://youtu.be/Bq3JUnFpN24

1 year, 11 months ago
አንቶኒዮ ኮንቴ፡- "ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ …

አንቶኒዮ ኮንቴ፡- "ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ምናልባት የዓለማችን ምርጥ ቡድኖች ሊሆኑ ይችላሉ። ነገ እንዴት እንደምናሸንፍ ማወቅ አለብን ፣ እና ሶስት ነጥብ ለማግኘት ደግሞ ድንቅ ብቃት ማሳየት አለብን"

🇪🇹@Liverpool_on_Ethiopia🇪🇹

https://youtu.be/Bq3JUnFpN24

1 year, 11 months ago
ሞ ሳላህ በየርገን ክሎፕ ላይ፡-

ሞ ሳላህ በየርገን ክሎፕ ላይ፡-

"ከእሱ ጋር መስራት በጣም ጥሩ ነው ቡድኑን ብዙ አሻሽሏል። ረጅም መንገድ እንደሚሄድ ተስፋ እናደርጋለን"

🇪🇹@Liverpool_on_Ethiopia🇪🇹

https://youtu.be/Bq3JUnFpN24

1 year, 11 months ago
" ሪያል ማድሪድን መግጠም እፈልጋለው "

" ሪያል ማድሪድን መግጠም እፈልጋለው "

የመርሲሳይዱ ክለብ ግብፃዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሞሀመድ ሳላህ ሪያል ማድሪድን በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ መግጠም እንደሚፈልግ ገልጿል ።

ሞሀመድ ሳላህ ሲናገር " በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ሪያል ማድሪድን መግጠም እፈልጋለው ፤ በ 2018 በፍፃሜው በሪያል ማድሪድ ተሸንፈናል አሁን ከእነሱ ጋር ከተገናኘን የምናሸንፋቸው ይመስለኛል " ሲል ተደምጧል ::

🇪🇹@Liverpool_on_Ethiopia🇪🇹

https://youtu.be/Bq3JUnFpN24

1 year, 11 months ago
***🇪🇺*** የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ …

🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች

ልዊስ ዲያዝ ከ ሊቨርፑል
ቲቦ ኮርቱዋ ከ ሪያል ማድሪድ
ኮክለን ከ ቪላሪያል
በርናርዶ ሲልቫ ከ ማንችስተር ሲቲ

ለእናንተ የሳምንቱ ምርጡ ማነው

🇪🇹@Liverpool_on_Ethiopia🇪🇹

https://youtu.be/Bq3JUnFpN24

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 3 weeks, 4 days ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 1 month, 4 weeks ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 For advert : @Mex_classic

Last updated 3 weeks, 5 days ago