መቃን ዲጂታል መጽሔት

Description
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

መቃን ዲጂታል መጽሔት


በቅርቡ በተዋቡ የጦማር ጹሑፎች እንመጣለን
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

5 months, 2 weeks ago

በሰኔ ወር መቃን ዲጂታል መጽሔት ዘርፈ ብዙ ሀሳቦችን ይዞ ብቅ ብሏል።

ቅጽ ሁለት....

[​](https://telegra.ph/file/82e5fbe7e5bac21d2cfc5.jpg)በሰኔ ወር መቃን ዲጂታል መጽሔት ዘርፈ ብዙ ሀሳቦችን ይዞ ብቅ ብሏል።
6 months ago

መቃን መጽሔት ቅጽ አንድ ተለቀቀ!!

6 months ago
መቃን ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 1 ዛሬ …

መቃን ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 1 ዛሬ ይለቀቃል።

6 months, 1 week ago
በቅርቡ እንመጣለን

በቅርቡ እንመጣለን
በጉጉት ይጠብቁ

8 months, 4 weeks ago

የብሶተኛው ግኝት - በአማኑኤል ደርበው - yebesotgnaw gegnet - ትረካ
https://youtube.com/watch?v=4Bq42uJ5ikw&si=oCG3UhdcxDnTaV21

YouTube

የብሶተኛው ግኝት - በአማኑኤል ደርበው - yebesotgnaw gegnet - ትረካ

ትረካ @ebstvWorldwide @EBCworld @sewasewmultimedia

1 year, 4 months ago
***?*****ተምረን...ተምረን...*****?***

?ተምረን...ተምረን...?

ተምረን ተምረን ተረግመን ብኖጣ
ተመርቀን ስራም ባናገኝ ብናጣ
የወግ የልማዱ ለምን ቀረ ብለን  
የተዘጋም ካለ
እንከፍታለን እንጂ ፥ አንዘጋም መንገዱን ።

ተምረን ተምረን ተረግመን ብኖጣ
ተመርቀን ስራም ባናገኝ ብናጣ
መስቀል አደባባይ እኛ ሰልፍ አንጠራም
ቀና ብለን ባንሄድ አንገትም አንደፋም።

ተምረን ተምረን ተረግመን ብኖጣ
ተመርቀን ስራም ባናገኝ ብናጣ
ከጀርባ አድፍጠን ወይ ተጋፍጠን ከፊት
አናቀናብርም መፈንቅለ መንግስት ።

?????

ጥቅምት ፳ ፻ ፲ ፭
@mesele11
https://t.me/kene_tobeya
https://t.me/kene_tobeya

1 year, 9 months ago
መጨከን አቃተኝ

መጨከን አቃተኝ

ልረሳት ሞከርኩኝ
ከልቤ ላወጣት
ስለ'ሷ ላላስብ ፥ ዳግመኛ ላላያት፤
.
.
ለካስ አትረሳም
ከልብም አቶጣ
ብፈልግ ባስፈልግ ፥ ለ'ሷ እንከን ታጣ፤
.
.
ልጠላትም ሞከርኩ
እንከኗን ፈልጌ
ከር'ስቷ ላባራት ፥ ከልቤ ዳር ግርጌ፤
.
.
በምን አሳብቤ
እንደምንስ ልጥላት!?
እንዲው በደፈናው ፥ ያለምንም ምክንያት፤
.
.
የማትጠላ አርጎ
ፈጣሪ ፈጥሯት
በሷ የሚጨክን ፥ አጣውኝ ጉልበት።

መሰለ
"ጉራማይ"

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago