መስጅደ ነስር {ችሮ}

Description
🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው።

↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

5 months ago

** እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።

? የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በቆረፍቻ  ሱናህ መስጂድ እንገናኝ።

• መንፈሳችን እናድስ!
• ወንድማማችነትን እናጠናክር!
• ኢማናችንን እናጎልብት!

=ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ
=መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ
.
.
.
.

= ውጣ ከከተማ  ውረድ ወደ ሜዳው
 =
ሓያ ዐለል ፈላሕ  በልና ተጣራው!!

=ይብረድህ ይራብህ  ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ  መች ያብባል ሱና**??

https://t.me/chero_msgdelneser

Telegram

መስጅደ ነስር {ችሮ}

***🤝*** ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ***↘️*** https://t.me/chero\_msgdelneser

*****✅*** እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።
5 months, 1 week ago

*? የአቡ አብዱረህማን እና የአቡ የህያ ጁህድ በዚህ ደዕዋ ላይ*።

?በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ነሲሃ።

? በኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

? በመርከዝ አስ ሱና  {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃትhttps://t.me/chero_msgdelneser

5 months, 1 week ago
***?******የቻናል ግብዣ ***?***

?የቻናል ግብዣ ?***

?ጉራጌ ዞን ላይ የሚሰጡ ?
?ደርሶች....
?  ኹጥባውች .....
? ሙሃዳራውች .....
? ግጥሞች .....
?ጣፍጭ ፁሁፎች ......
?**እናም ጠቃሚ ግጥሞች ...
ይለቀቅባቸዋል ። እናም እራሱን ካለበት ጅህልና ለማውጣት እራሱን ለመለወጥ የፈለገ በአካል በመገኘት ደርሶች ይከታተል.......

ያልቻለ ከታች የሚለቀቁ ሊንኮች በመጠቀም ደርሶችን ይከታተሉ ዘንዳ ተጋብዘዋል* ።

1⃣➥ ወርቃማ የሰለፎች ቀውል ⤵️
https://t.me/Werkamanegegr

2⃣ ➥የነስር መስጂድ ችሮ   ⤵️ 
https://t.me/chero_msgdelneser

3⃣ ➥የአል-ፋሩቅ ውርባዘር⤵️
https://t.me/wrbazer

4⃣ ➥የአል-ሱና ቆረፍቻ ⤵️
https://t.me/mesjdesunakorefcha

5⃣➥የአል-ፈትህ ቆንትር ⤵️
https://t.me/mesjidalfethkontrhkghjfgjvhhfhv

6⃣➥ የአል-ተቅዋ ውሾ ወናቦ ⤵️
https://t.me/mesjidalteqwawenabo
??????????
ተቀላቀሉ ሼር አድርጉ

5 months, 1 week ago

بسم الله الرحمن الرحيم

الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله الأمين وعلى آله وأصحابه أجمين :

أما بعد: هذا بيان أوجهه إلى إخواني ومشائخ أهل السنة والجماعة في اليمن  وإلى إخواننا السلفيين في كل مكان

بأنني لم أرض ولم أقر الطعن فيهم عموما وبالأخص الطعن والكلام في شيخنا يحيى الحجوري وأبي بلال الحضرمي وأبي محمد عبدالحميد الزعكري وأبي اليمان عدنان المصقري  وأبي سليمان سلمان العماد وسائر المشايخ سواء مشائخ السنة في اليمن أو مشائخ  سائر البلدان حفظهم الله جميعا ممن عرفوا بالسنة والثبات عليه

وهكذا أنا بريء مما يشاع عني أنني أمنع أصحابي أن يحضروا  المحاضرة العامة في يوم الإجتماع التي تلقى في مسجد الأنوار أو أني أهجر من حضر أو أدعو بهجره هذا غير صحيح   والله المستعان
بل أنا أحث على حضور المحاضرة وحريص على الأخوة.
وأما سكوتي وعدم الخوض في قضية  أبي نبراس  مصطفى بن عبدالله لأنني أعرف قدر نفسي وتركت الأمر للمشائخ  وعلما بأنني قد تبرأت من كتاباته وصوتياته وأن ما يقوله لا يمثلني  وله دعوته، ولنا دعوتنا المعروفة كما يعرف ذلك هو وغيره ، أن دعوتنا لا تمثل دعوته وهكذا لا تمثل دعوته دعوتنا.
وكذلك ما ينشره بعضهم في قنواتهم لا يمثلني ولست بمسؤول عما ينشر إلا في قنوات المراكز المعروفة
وهكذا بيني وبين الإخوة الدعاة في الحبشة كل المحبة والتقدير والألفة والتطاوع وأقدر جهدهم أجمعين. 
وما حصل مني من تأخير مثل هذا البيان إنما هو مراعة مني لبعض المصالح الدعوية حسب رأيي .وأسأل الله التوفيق والسداد في القول والعمل. والحمد لله رب العالمين

✍️ كتبه أخوكم الصغير الفقير إلى عفو ربه أبو يحيى إلياس بن أول الحبشي

24/ محرم / 1446ه

قرأه وأذن بنشره الشيخ الفاضل  عبد الحميد الزعكري الحجوري

? https://telegram.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/5540

5 months, 1 week ago
5 months, 2 weeks ago
7 months, 3 weeks ago

ተባብረን ዲናችን እንጠብቅ!

? ምክር በመስጂዶች ጉዳይ ለሚንቀሳቀሱ ወንድሞች ለሚተቹና በእነርሱ ላይ አቃቂር ለሚያወጡት!

? የመጨረሻ ውሳኔ እና ማስጠንቀቂያ በፉርቃን ስም እየተንቀሳቀሱ ፉርቃንን ለሚያጠለሹት ዳሩል-ዒልም መድረሳ የተሰጠ ውሳኔ!

? በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።

*? *ሰኞ 12/09/2016E.C ?****

? በፉርቃን መስጂድ [አለም ባንክ]
*?*** https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16402

7 months, 3 weeks ago

?ተንቢህ በቀን በቀን 11-09-2019?

*↪️* አቡ ኒብራስ ሙስጠፋን በተመለከተ የተሰጠ ሁሉም አስተማሪ ነኝ የሚል አደብና ስነ ስርአት የሚማርበት ተንቢህ።

? ይደመጥ ሼር ይደረግ*‼️*

? በጣም በእርጋታ የተሞላ ጣፋጭ የሆነ በያን ነው እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ነው።

?በኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ???
? https://t.me/chero_msgdelneser

7 months, 3 weeks ago

ከሰማይ ዝናብን አውርደህ ጌታዬ
መሬት እንድታብብ ያደረክ አንድዬ
ውዴታ አዝንብልን በልቦቻችን ውስጥ
መተዛዘን ይበቀል ይለምልም ያቆጥቁጥ
ሰልችቶናል ኺላፍ ሰልችቶናል ፊትና
አዝንብልን ኡልፋ ከፍቅር ዳመና

عمر

https://t.me/oumershaer/799

7 months, 3 weeks ago

? ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ!

? قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] »

? "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።"

*? ተንቢህ በቀን 10-09-2016 ?***

↪️ ዘረኝነት አስከፊ በሽታ.....

↪️ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው?.....

↪️ ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል?.....

↪️ ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን?.....

↪️ አልሀምዱሊላህ የሴረኞች ሴራ ከሽፏልና አሁንም ቢሆን ወንድማማችነታችን እናጠናክር።

?️ በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።

? እሁድ 10/09/2016E.C ?
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
? https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16385

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад