"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

Description
☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !!
https://t.me/Asselefya2

• قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله

« مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم »
•التذكرة (٥٥)
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago

6 days, 3 hours ago
6 days, 4 hours ago

👉ዉድ ቤተሰቦች  እስኪ ስራ አጥተዉ  ለተጨነቁ  የሱና እህቶች  ስራ በማፈላለግ  እንተባበር  ስደት ላይ ሆኖ  ስራ ማጣት እጅጉኑ ከባድ ነዉ   የሚያቅ ያቀዋል።    ቤት ኪራይኳ  የሚከፍሉት አተዉ የተጨነቁ ነፍሶችን  ስራ በመፈለግ ስበብ ሁነን እናስደስታቼዉ  ።  ባረከላሁ ፊኩም

ጅዳ ፣  መካ ፣መዲና ፣   ፈልጉ

ካለ  በዚህ አሳዉቁኝ⇃⇃⇃
@Hayat_Bint_Seid_Aselefly

6 days, 4 hours ago

በዚህ ዑማ ህዝብ ላይ
የምፈራለት ነገር ቢኖር የምላስ
አሊምነት የልብ ጃሂልነትን ነው!!
   "
"   ዑመር አል ፋሩቅ"

1 week, 2 days ago

«☞ኢብኑል ጀውዚይ «አላህ ይዘንለትና» እንዲህ ይላል፦

ፆም ሶስት_አይነትነው!

❶የሩሕ ፆም» ምኞትን ማሳጠር
➋የአእምሮ ፆም »መጥፎ ዝንባሌን መቃረን
❸የአካል ፆም» ከምግብ ከመጠጥ እና ከወሲብ መቆጠብ ናቸው።

بستان الواعظين (1/230) ]
=
https://t.me/Asselefya2

1 week, 2 days ago

احترموا أحزان بعضكم بعضا..!

🎙الشيخ محمد رسلان حفظه الله

=

1 week, 2 days ago

ማስታወቂያ

እስከ ሐሙስ ድረስ የሚሰጡ ደርሶች በሙሉ አይኖሩም።

ላልሰሙ ወንድም እህቶች አድርሱልን እንዳይመላለሱ ባረከሏሁ ፊኩም።

2 weeks, 1 day ago
2 weeks, 1 day ago
2 weeks, 1 day ago

አልሃምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ አላህ ምስጋና ይገባዉ። ዛሬ ሁለት ክርስቲያኖች እስልምናን ተቀብለዋል። =

3 weeks, 1 day ago

*🛑*👉ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጡር እንጂ ፈጣሪ ኣይደለም።**
እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ አለመሆኑ በብዙ አይነት መንገድ ማወቅ
ይቻላል።

ፈጣሪ አለሞሆኑ ከምንገነዘብባቸው መንገዶች መካከል፣ባህሪው የፍጡር እንጂ ፣የፈጣሪ ባህሪ የለውም።
የእየሱስ ክርስቶስ ማንነት በይበለጥ እንዲገባን አንድ አንድ የፈጣሪ ባህሪ
ኣንስተን ፣ባነሳናቸው ባህርያት እስቲ እንፈትነው

. ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ኣዋቂ ነው።

ከፈጣሪ ሊሰወር እሚችል ኣንድም ነገር የለም።
የእየሱስ ሁሉን ኣዋቂነት በምናይበት ግዜ፣እውቀቱ ሁሉንም ነገር
ያካበበ ኣለመሆኑ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል።

ለዚሁ መረጃችን ደግሞ……
ሀ.  ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰኣት ግን የሰማይ መላእክትም ልጅም ቢሆን ከኣብ በቀር የሚያውቅ የለም
(ማርቆስ ወንጌል 13፡32)

እዚህ ላይ እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ሰኣት እና ቀን እንደማያውቅ በግልፅ እየነገረን ነው፣ታድያ ፈጣሪ ሁሉን ነገር ካላወቀ ምኑ ላይ ነው ፈጣሪነቱ፣ከኛስ በምን ተለየ? እዚሁ ላይ ኣንድ ኣንድ ሰባኪዎች ፣እየሱስ ኣላውቅም ብሎ የተናገረው ሰው በነበረበት ሰኣት ነው ይላሉ፣ነገር ግን ሰው ሁኖ ስለመጣ ሌላ ሆነ ብንል ፣ኣላውቅም እሚለውስ፣እውቀት የስጋ ባህሪ እንጂ የመንፈስ ባህሪ ኣይደለማ።

ስለዚ እየሱስ ይህንን መስፈርት አለማለፉ ፍጡር ያሰኘዋል።

.  ፈጣሪ ከመድከም የጠራ ነው።
ለ.  እየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጉድጋዱ ኣጠገብ እንዲህ ተቀመጠ
(ዮሃንስ ወንጌል 6፡4)

እውነት እየሱስ ፈጣሪ ቢሆን፣ፈጣሪን ያክል እንዴት ደከመ ማለት ይቻላል? ፣ድካም የፈጣሪ መገለጫ ማድረግስ ለፈጣሪ ክብር መስጠት ነው ወይስ እሱን ማዋረድ ነው?
ስለዚ ደካማ የሆነ ኣካል በፍፁም ፈጣሪ ሊሆን ኣይችልም።

ይቀጥላል ኢንሻአላህ..!
=
https://t.me/Asselefya2

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago