🧕ʜ ɪꜱʟᴀᴍɪᴄ Ⓣⓤⓑⓔ👳‍♀

Description
ኢንሻአላህ በዚቻናል

- ኢስላማዊ ታሪኮች
- የተለያዩ ፅሁፎች
- ቁርአናዊ መልዕክቶችን..

የምንለቅ ይሆናል

Cross @husni50

September 19,2023
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 6 days ago

3 weeks, 3 days ago

በስተመጨረሻም ተከፈተ

ስለ ጋዛ ትክክለኛ እና ፈጣን መረጃ የሚለቀቅበት ቻናል ተከፍቶልናል👉ስለ ጋዛ ጭንቀት የገባቹ ሁላቹም ጆይን ጆይን በሉ
🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪 FREE FROM PALASTINE

3 weeks, 3 days ago

Aselamu aleykum werahmetullah tomorrow is juma'a sellu alen-nebiy 👳‍♀🧕📿

وعندما يصف أنس (رضي الله عنه) جمال حبيبنا ﷺْ يقول:- رأيت القمر ثم رأيت رسول ﷺْ ثم رأيت القمر ثم رأيت رسول ﷺْ مرة أخرى :فوالله وكان رسول الله ﷺْ أجمل من القمر.

اللهم صلِ و سلم و بارك على سيدنا محمد ﷺ 💚
صلو 😘

3 weeks, 3 days ago

**ኡኽታዬ
'
"
ልክ እንደ መልኮታዊ መፅሀፍ ሁኚ፣

ጡሀራዎች (ንፁሆች እንጂ የማይነኩሽ‼️

🌸ጠይብ 👑**

2 months, 3 weeks ago

ሰላሙላሂ አለይኩም
#ለማስታወስ
ነገ ጁምዐ የሻዕባን ወር አያመል ቢድ የመጀመሪያ ቀን ነውና የቻለ ሰው ይፁም ያልቻለ ደግሞ ለሰዎች ያስታውስ።
✔️13- ጁምዐ
✔️14-ቅዳሜ
✔️15- እሁድ
እነኚህን ቀናቶች በየወሩ መፆም አመቱን በሙሉ እንደ መፆም ነዉ ።

የአላህ መልእክተኛ ረሱል ﷺ " ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፡ የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" (ﷺ)

ሼር💌

@H_Islamic_tube
@H_Islamic_tube

2 months, 3 weeks ago

Aselamu aleykum werahmetullah tomorrow is juma'a sellu alen-nebiy 👳‍♀**🧕*📿***

لم يتذوق الحب قط عندما كان مع والدته.
ولم تمر عليه رائحة الأبوة.
ولم يكن له أخ يحميه.
إنه لا يعرف رحمة الأخت.
لكنه كان أيضاً "رحمة العالمين"!

اللهم صلِ و سلم و بارك على سيدنا محمد ﷺ 💚
صلو
😘**

2 months, 4 weeks ago

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይጹም!

እናታችን አኢሻ ረዲዬሏሁ ዓንሃ  እንዲህ ብላለች  “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡”(ቲርሚዚይ: 745)

ያልቻለ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

2 months, 4 weeks ago

إِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًۭا
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡

@H_Islamic_tube
@H_Islamic_tube

2 months, 4 weeks ago

**🔻*እኔ ገና ነኝ አልደረስኩም ብዬ ከሆነ ቦታ ለመድረስ አልማለሁ። ግን እኔ ካለሁበት ለመድረስ የሚያስቡ ከኋላዬ ብዙ ሰዎች እንዳሉ አውቃለሁ።

ጌታዬ በየሕይወት እርከኖቼ ሁሉ አንተን እያስታወስኩ፣ ፀጋህን እያመሰገንኩ የምኖር አድርገኝ።***
@H_Islamic_tube
@H_Islamic_tube

2 months, 4 weeks ago

አሁን ለምን ሂትለር ሙሉ በሙሉ ያልገደልኳቸው አለም ጭካኒያቸውን አይቶ ያመሰግነኛል ያለው ንግግር ይገባሀል
አዛውንቷ የጋዛ ኡም ሙሀመድ ሙስመህ የ 80 አመት አዛውነት ናቸው ምስሉ ላይ ህክምና ስለሚያስፈልጋት የእስራኤል ወታደር ህክምና እያደረግንላት ነው በመላት photo ይለቃሉ እውነታው ግን ከዛ የራቀ ነው በወራሪ ሃይሎች ተይዘው ጭካኔ የተሞላበት ግፍ ተፈጽሞባታል ምንም አይነት የህክምና እርዳታ አላገኙም።
@hala_islamic_history

2 months, 4 weeks ago

😍አንቺን ስመለከት አለም ላይ ያለሽው ቆንጆ አንቺ ብቻ ትመስይኛለሽ.....በእርግጥም ከማንም በላይ ቆንጆ ነሽ....

ምንም ለልጆሽ ስትይ ፊትሽ ቢገረጣም ሁሌም የ ቆንጆዎች ምሳሌ ነሽ

أمي حياتي اسأل الله تعالى أن يجعل كمال حياتك السعادة وفي الأخيرة جنة 😌

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 6 days ago