Chelsea Fc Fan

Description
?This is for only chelsea fans for any information about blues you have to be our family

#Once @blue @lways @blue

#የጎል_ቻናላችን ? @chelseaa_goal
? @chelseaa_goal

For any comment & questions
? ?
@bekiioj @fanidd
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 3 weeks, 4 days ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot

https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

Last updated 2 weeks, 2 days ago

hace 1 mes, 2 semanas

በቻናላችን ምርትና አገልግሎቶ እንዲተዋወቅ ከፈለጉ ከስር ባስቀመጥነው ሊንክ ያዋሩን

@bekiioj  @fanidd

hace 1 mes, 2 semanas
" ኒኮን የቀየርንበት ምክንያት እሱ በደንብ …

" ኒኮን የቀየርንበት ምክንያት እሱ በደንብ PREES እያደረገ ስለነበር ጨዋታው ሊጠናቀቅ 10 15 ደቂቃ ሲቀረው ትንሽ እየደከመ መጣ ለዛ ነበር የተቀየረዉ ።''

ኤንዞ ማሬስካ

@Chelsea_orideoflondon‌‌

Translation: am-en
"The reason we changed Niko was because he was doing PREES well. He got a little tired 10-15 minutes before the end of the game, that's why he was changed."

Enzo Maresca

@Chelsea_prideoflondon‌‌

hace 1 mes, 2 semanas
***?******✈️***[አፍሮስፖርት](https://bit.ly/3XbY3o7) ይዞላችሁ በመጣው የአቪዬተር ጨዋታ በደቂቃዎች …

?✈️አፍሮስፖርት ይዞላችሁ በመጣው የአቪዬተር ጨዋታ በደቂቃዎች ውስጥ የበርካታ ገንዘብ ተሸላሚ ይሁኑ!✈️?

የአቪዬተር ጨዋታችንን ለማግኘት https://bit.ly/3M9qBIw/ ይህን ሊንክ ይጫኑ።

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። ?

Website
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok

hace 1 mes, 3 semanas

? ☄️??የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር ካርድ  ሚለውን ነክታቹ JOIN በሉ ?‍♀️*?‍♂️***

hace 1 mes, 3 semanas
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን …

ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ ?

hace 1 mes, 3 semanas

በቻናላችን ምርትና አገልግሎቶ እንዲተዋወቅ ከፈለጉ ከስር ባስቀመጥነው ሊንክ ያዋሩን

@bekiioj @fanidd

hace 1 mes, 3 semanas
ዳን ሼልደን የተባለ ጋዜጠኛ በ**The Athletic** …

ዳን ሼልደን የተባለ ጋዜጠኛ በThe Athletic በኩል አሁን ያሉበት የፈረንጆቹ 2024 አመት ሳይጠናቀቅ ቼልሲ የፊት ለፊት ማልያ ስፖንሰር ይኖረዋል ሲል ዘግቧል።

ጋዜጠኛው ቀጥሎም አሁን ላይ ክለቡ ውስጥ እጅግ ጥሩ ስሜት እንዳለ ሲናገር ይህም ብዙ ተቋሞች የአጋርነት ጥያቄ ይዘው የክለባችንን ደጅ እንዲጠኑ አድርጓቸዋል ይለናል።

@chelsea_prideoflondon

hace 1 mes, 3 semanas
ሊያም ዴላፕ በቼልሲ ሰዎች በጣም ጥሩ …

ሊያም ዴላፕ በቼልሲ ሰዎች በጣም ጥሩ አጥቂ ተደርጎ ይታሰባል ፣ እናም በክረምቱ የዝውውር መስኮት ልንሰማው ከምንችለው ስም ሊሆን ይችላል።

[Fabrizio Romano - Sky Italy]

@chelsea_prideoflondon

hace 1 mes, 3 semanas
እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች ?

እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች ?

መልካም ቀን ሰማያዊያን? !!!

@chelsea_prideoflondon

hace 2 meses
የመጀመሪያ ጨዋታዎ ሆነ መቶኛው፣ በአፍሮስፖርት እያንዳንዱን …

የመጀመሪያ ጨዋታዎ ሆነ መቶኛው፣ በአፍሮስፖርት እያንዳንዱን ጨዋታ አሸናፊ የመሆን አደሎን ያስፉ!

ከእየተፋፋመ ባለው ፕሪሚየር ሊግ እየተዝናናችሁ በልዩ ኦዶቻችን አሸናፊ ይሁኑ!

ጨዋታዎቹን ለመመልከት ድህረ ገጻችንን https://bit.ly/3XbY3o7 ይጎብኙ።

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። ?

Website
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 3 weeks, 4 days ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot

https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

Last updated 2 weeks, 2 days ago