?አል ፋሩቅ የሙፍቲዬ ትውልድ?

Description
አሰላሙ አለይኩም ውድ የአል- ፍሩቅ ቤተሰቦች
ይህ ቻናል እስላማዊ ጥበብ እና ትምህርቶች ላይ ይሰራል
ሀሳብ አስተያየት ስህተት
ካለብንም አርሙን
???

@abukiyezeynu
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 months, 2 weeks ago
እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎ ስንት ነው?

እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

3 months, 2 weeks ago

?ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!???

3 months, 2 weeks ago
3 months, 3 weeks ago
*****✨***"በአማኝ አይን ላይ ልጆቹ እና

**"በአማኝ አይን ላይ ልጆቹ እና
ሚስቱ አላህን ሲታዘዙ ከማየት
የበለጠ ምቾት የሚሰጥ ነገር የለም።"

- ኢማም አል-ቁርጡቢ
@limugenet
?
@limugenet
?**

3 months, 3 weeks ago
*****✨***"ተወዳጅ የሚፈልገው መለያየት

**"ተወዳጅ የሚፈልገው መለያየት
ከሆነ ከህብረት ሺህ እጥፍ ይጣፍጣል።"

- ሼክ ፋክሩዲን ኢራቅ
@limugenet
?
@limugenet
?**

3 months, 3 weeks ago

የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ!

ደስተኛ መሆን ከፈለክ ሰዎች ከጀርባህ ምን እንደሚያወሩ አትጨነቅ...

የሰውን ሲሳይ አትመልከት...

የሌሎችን እጣ ፈንታ አትመልከት።

የወሬተኛውን ቃል ችላ በል ።

ልብህን የሚያናድድ ወሬ አትስማ።

አንተን የማያውቅ ሰው ትችት አታስብ።

ሰማዩን ተመልከት...

ዛፎችን ተመልከት ...

በእጃችሁ ያሉትን በረከቶች ተመልከት...

በሰሃን ላይ ያለውን ምግብ ተመልከት...

ከመስተዋቱ ፊት ለፊት ሂድ፣ ራስህን ተመልከት፣ በዚህ አለም ውስጥ ብቸኛው...

የወደደህን የጌታህን እዝነት ተመልከት...

ማንም ሰው ምንም ቢናገር፣ድርጊትህን ብቻ ተመልከት...

ከዚያ ተቀመጡ ፣ ዘወር በሉ እና ልብዎን ይመልከቱ ፣ እዚህ ደስታ ፣ እዚህ ደስታ ፣ እዚህ ምስጋና ነው ፣ እዚህ ታላቅ ምስጋና አለ!

ኡሚዳ አዚዝ

#rumiy

? t.me/Ketberiyoch ?

4 months ago

***የሰዎችን ጥፋት እንደ ጌታ ሆናቹ:የራሳችሁን ጥፋት እንደ ባርያ ሆናቹ አትመልከቱ:በወንጀል የተፈተኑ ሰዎችን ስታዩ እዘኑላቸው:አሏህ ከዛ ስለጠበቃችሁም አመስግኑት"

?  ኢማሙ ማሊክ { ረ.ዓ }**

4 months, 1 week ago
4 months, 1 week ago

የ የትኛው ፍቅር ይበልጥ ይደንቃችሁዋል?❤️**

A) ሀብት ንብረት ሚስቴን ልጄን ሳይሉ ድንገት ተነስተው ስደት አብሮዋቸው ወጥተው እባቡ ሲመጣ እግራቸውን  የሰጡት ሰሀባ ፍቅር?

B) ወይስ ደግሞ ህልፈታቸውን በሰሙ ጊዜ? በጉልበት ላለመቀበል ሰይፍ እመዛለው ያሉት ሰሀባ ድንቅ ፍቅር?

C) ወይስ ነብያችን ካለፉ ቡሀላ? ያለነሱ መቀመጥ አቅቶት  በህልሙ አቶቸው ከመጣ ቡሀላ አዛን ማውጣት ያቀተው ሰሀባ ፍቅር?

?እኛስ ቀንም ማታም ብንጠራቸው ይበዝባቸውል? #የሙፍቲዬ ትውልድ?**

@limugenet ?
@limugenet ?

4 months, 1 week ago
***✨*****ከተስፋ መቁረጥ በኋላ ብዙ ተስፋዎች አሉ

**ከተስፋ መቁረጥ በኋላ ብዙ ተስፋዎች አሉ

በጨለማ መጨረሻ ላይ ብዙ ፀሀዮች አሉ።   
❤️*አብሽሩ የ አሏህ እርዳታ ቅርብ ነው?*
@limugenet
?
@limugenet
?**

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago