Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

የሸይኽ ኢልያስ አህመድ ደርሶች ማግኛ ቻናል

Description
(በአላህ ፍቃድ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) ደርሶች : ሙሀደሮች በዚህ ቻናል እናቀብሎታለን ። አስተያየት ካላቹ በጉሩፑ ዙሪያ በሩ ክፍት ነዉ ከታች ባለዉ ሊንክ አሳዉቁኝ
https://t.me/mesud16
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

3 weeks, 2 days ago
3 weeks, 2 days ago
3 weeks, 3 days ago

👈🏽 صفة التشهد الأول والأخير في الصلاة

1 - عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، قَالَ : كُنَّا إِذَا صَلَّيْنَا خَلْفَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قُلْنَا : السَّلَامُ عَلَى جِبْرِيلَ، وَمِيكَائِيلَ، السَّلَامُ عَلَى فُلَانٍ وَفُلَانٍ، فَالْتَفَتَ إِلَيْنَا رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ : (( إِنَّ اللَّهَ هُوَ السَّلَامُ، فَإِذَا صَلَّى أَحَدُكُمْ ،

فَلْيَقُلِ : التَّحِيَّاتُ لِلَّهِ وَالصَّلَوَاتُ وَالطَّيِّبَاتُ، السَّلَامُ عَلَيْكَ أَيُّهَا النَّبِيُّ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ، السَّلَامُ عَلَيْنَا وَعَلَى عِبَادِ اللَّهِ الصَّالِحِينَ ؛ فَإِنَّكُمْ إِذَا قُلْتُمُوهَا أَصَابَتْ كُلَّ عَبْدٍ لِلَّهِ صَالِحٍ فِي السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ، أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ ))

📚 متفق عليه : (831-402)

التَّحِيَّاتُ لِلَّهِ : أَيْ جَمِيعُ التَّعظِيمَاتِ ِلِله مُلْكاً وَاسْتِحْقَاقاً . وَالصَّلَوَاتُ : أيْ جَمِيعُ الدَّعَوَاتِ . وَالطَّيِّبَاتُ : أيْ الأَعْمَالُ الطَّيِّبَةُ .

2 - عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ أَبِي لَيْلَى قَالَ : لَقِيَنِي كَعْبُ بْنُ عُجْرَةَ فَقَالَ : أَلَا أُهْدِي لَكَ هَدِيَّةً سَمِعْتُهَا مِنَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ؟ فَقُلْتُ : بَلَى، فَأَهْدِهَا لِي .

فَقَالَ : سَأَلْنَا رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقُلْنَا : يَا رَسُولَ اللَّهِ، كَيْفَ الصَّلَاةُ عَلَيْكُمْ أَهْلَ الْبَيْتِ ؟ فَإِنَّ اللَّهَ قَدْ عَلَّمَنَا كَيْفَ نُسَلِّمُ .

قَالَ : (( قُولُوا : اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ))

📚 متفق عليه : (3370-406)

👈🏽 (( الدعاء بعد التشهد الأخير ))

3 - عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( إِذَا تَشَهَّدَ أَحَدُكُمْ، فَلْيَسْتَعِذْ بِاللَّهِ مِنْ أَرْبَعٍ

يَقُولُ : اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ جَهَنَّمَ، وَمِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ، وَمِنْ فِتْنَةِ الْمَحْيَا وَالْمَمَاتِ، وَمِنْ شَرِّ فِتْنَةِ الْمَسِيحِ الدَّجَّالِ ))

📚 متفق عليه : (1377-588)

3 weeks, 6 days ago

በአላህ ይሁንብኝ "ጠላት የማረከህ በጥንካሬው ሳይሆን ጠባቂህና ረዳትህ ከአንተ በመሸሹ ምክንያት ነው። ስለዚህ ሸይጧን አሸነፈኝ ብለህ አታሳብብ። የተሸነፍከው " ረዳትህ ከአንተ የራቀ ጊዜ ነው" ።
ኢብኑ ቀዪይም
ፈዋዒድ -71

1 month ago

ከረመضاን በኋላ ሰላት ያቆማቅችሁ ወንድም እህቶች ሆይ እስኪ ስሙ!
ልጅቱ ሸኽየው ጋር ትደውልና ፦ "ያ ሸይኽ እኔ ሙስሊም አልነበርኩም አሁን ግን እስልምናን ተቀብያለሁ ቤተሰቦቼ መስለሜን ካወቁ ትልቅ ፈተና ይገጥመኛል እና ሻወር (መፀዳጃ) ቤት ውስጥ ተደብቄ መስግድ እችላለሁን!?"
ሱብህበሏህ !
ታድያ ወዳጄ ሆይ ! አላህ ኢስላምን ከሰጠህ በኋላ ምን ሆንኩ ብለህ ምንስ ኡዝር አለኝ ብለህ ሰላት መስገድን ትተዋልህ!?

1 month ago
2 months, 4 weeks ago
**ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.13**

ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.13

🍂 የስኬት ጎዳና

ከጁምዓ ‐ እሁድ የካቲት  15‐17/2016  በሚዛን አማን ከተማ ነስር መስጂድ በዕውቅ የነሲሓ ዱዓቶች የሚካሄድ የ 3 ቀናት ልዩ ኮርስ

___

🔖 طريق النجاة

دورة قافلة النصيحة العلمية ١٣ شعبان ١٤٤٥هے

مسجد النصر في مدينة ميزان أمان – إثيوبيا

T.me/merkezuna

2 months, 4 weeks ago
የሸይኽ ዐብዱ ግድያ ጉዳይ ላይ የረባ …

የሸይኽ ዐብዱ ግድያ ጉዳይ ላይ የረባ ነገር ሳንሰማ ረዘም ያለ ጊዜ አለፈ። መሰል ጉዳዮች ስለሚያዙበት አግባብ ግንዛቤው ስለሌለኝ ማንንም መውቀስ አልደፍርም። ግን እንዲሁ ዝምታው ይጨንቃል። ግን እውነት ጉዳዩ በቂ ትኩረት ተሰጥቶት ይሆን? ሲጀመር ጉዳዩ ባለቤት አለው? አላህ ሐቁን ያውጣው።

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

2 months, 4 weeks ago

ዒልም እና ፂም

▪️ፂም የወንድ ልጅ ጌጥና መለያ ነው።
▪️መላጨቱም ከከባባድ ወንጀሎች መካከል አንዱ ነው።
▪️ፂምን መላጨት ከሴት ጋር መመሳሰል በመሆኑ የአላህንና የመልእክተኛውን እርግማንም የሚያስከትል ተግባር ነው።
ደጋግ ቀደምቶች በተፈጥሮ እንኳ ፂም የሌለውን ሰው የዒልም መድረካቸው ላይ ተቀምጦ እንዲማር አይፈቅዱም ነበር!
🔅አል-ኢማሙ ማሊክ "ሙርድ" የሚባሉ ፂም አልባ ወጣቶች እሳቸው ሒዲሥ ሲያስተላልፉ እንዲታደሙ አይፈቅዱም ነበር።
አንዴ ፂም አልባ በመሆኑ የሚታወቅ ሂሻም የሚባል ሰው በሰዎች መሃል ተደብቆ ገብቶ 16 ሐዲሥ ከሳቸው ከሰማ በኋላ ለኢማሙ ሲነገራቸው 16 ጅራፍ ገርፈው አስወጡት። እሱም ምናለበት ከእርሳቸው 100 ሐዲሥ ሰምቼ 100 ጅራፍ በገረፉኝ! ይል ነበር።
ማሊክ "ረሑመሁላህ" (ይህ እኛ ከፂማሞችና ከታላላቆች የተቀበልነው ዒልም ነው፤ ከእኛም ልክ እንደነሱ ያሉ ሰዎች -ፂማሞች እንጂ መውሰድና መቀበል አይችሉም!) ብለዋል።
📚መጅሙዕ አል-ፈታዋ 15/375

▪️በተፈጥሮ ፂም ለሌላቸው ይህ ከተባለ በየቀኑ በምላጭ አርግፈውት ለመማርም ይሁን ለማስተማር የሚቀመጡ ምን ሊባሉ ነው?!

✍️ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ሸዕባን 10/8/1445.ዓሂ
@ዛዱል መዓድ

💥 በተጨማሪም የተለያዩ
ትምህርቶችን ለማግኘት
ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegram.me/ahmedadem

Telegram

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

ዒልም እና ፂም
3 months ago

🔜 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ✈️

በእርስዎ ድጋፍ እውን እናድርገው!
4️⃣4️⃣4️⃣ ©️🅱️🔠

ከረመዳን በፊት በኢትዮሳት ስርጭት መጀመር እንችል ዘንድ የቻሉትን ድጋፍ በማድረግ አሻራዎን ያኑሩ!

የአካውንቱ ባለቤት ibnu Masoud islamic Center

@Nesihatv

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago