Defending islam

Description
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

3 months ago
3 months ago
3 months, 1 week ago

4,ታሪካው አውዱ ጋር መግጠም ይኖርበተል(It has to fit the context) ኢየሱስ የአንደኛው ክፍለ-ዘመን አይሁዳዊ ስለሆነ ማንኛውም ስለ እሱ የተወራ ትርክት ከነበረበት ሁኔታ ጋር ሊገጥም ግድ ይላል።ብዙ በሦስተኛው እና በአራተኛው ክፍለ ዘመን የተፃፋ ወንጌላት ከሚጣሉበት ምክንያት ውስጥ እሱ ከነበረበት ታሪካዊ አውድ ውጭ ስለሚሆኑ ነው።።በተመሳሳይ ይህ ጉዳይ በቀኖና ወንጌላት ላይም ይስተዋላል ለምሳሌ በዮሃንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ላይ የተወሳው የኢየሱስና የኒቆዲሞስን ቃለ ምልልስ ውሰዱ።

«ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው» 'ዳግመኛ' ለሚለው የግሪክ ቃል ሁለት ትርጉም አለው «ከበላይ(From above)» እና «ለሁለተኛ ጊዜ (second time)» የሚል ትርጉም⁴ ዮሃንስ ላይ በተጠቀሰ ቁጥር ያለው ትርጉም «ከበላይ(from above)» በሚል ነው(ዮሃንስ 19:11:25)።ስለዚህ ኢየሱስም ለኒቆዲሞስ ማለት የፈለገው የሰው ልጅ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው ከላይ መወለድ አለበት ነው።ኒቆዲሞስ ግን ሌላኛውን የቃሉ ፍች ስላሰበ ኢየሱስ ለሁለተኛ ጊዜ( second time) ተወለድ እያለው መስሎታል። ስለዚህም ነው እንዲህ ብሎ የጠየቀው፦ «ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን?» ብሎ

እየሱስም እያወራ ያለው ስለ ስጋዊ ውልደት ሳያሆን ከላይ ስላለው ሰማያዊ ውልደት መሆኑን በመንገር ያርመዋል። ይህ ቃለ ምልልስ ሚሽከረከረው በአንድ ግሪክ ቃል ሆኖ ሁለት ትርጉም ባዘለ ነገር ላይ ነው(Double entendre የምንለው ማለት ነው)።ነገር ግን ይህ Double entendre ከታሪኩ ቢሰረዝ ቃለ ምልልሱ ስሜት አይሰጥም።አሁን ልብ ሊባል ሚገባው ጉዳይ ኢየሱስና ኒቆዲሞስ እየሩሳሌም ላይ የነበሩ ሰዎች ናቸው። ስለዚህ የሚያወሩት አረማይክ እንጂ ግሪክ አይደለም። እናስ? እናማ የአረማይኩ «ከበላይ(from above)» የሚለው ቃል «ለሁለተኛ ጊዜ(second time)» ከሚለው ቃል ጋር አይመሳሰልም።ይህም Double entendre ግሪኩ ላይ እንጂ አረማይኩ ላይ አይሰራም!! ስለዚህ ይህ ቃለ ምልልስ ታሪካዊ አውዱን ስለማይገጥም አልተከሰተም ቢያንስ እንኳን በዚህ መልኩ አልተካሄደም።

(Note፦Double entendre የምንለው አንድ ቃል ሁለት ትርጉም ሲኖረው ነው።)

መደምደምያ፦እንግዲህ እነዚህ በጥቂቱ ለመዳሰስ ነው።የተለያዩ መስፈርቶ ይኖራሉ ለምሳሳሌ The
Criterion of embarrassment, The Criterion of Coherence. ወዘተ..... አላህ ካለ እናያቸዋለን

__
1,jesu
s interrupted bart p 153
2,A critical introduction to the New testament p 124
3,ማርቆስ (1:4)
4,jesus interrupted p 154

https://t.me/Hardsalafi

6 months ago

ጠጄ ምን እያለ ነው?

أنَّ رسولَ اللَّهِ صلَّى اللهُ عليهِ وسلَّمَ خرجَ منَ الخلاءِ ، فقرِّبَ إليهِ طعامٌ فقالوا : ألا نأتيكَ بوَضُوءٍ فقالَ إنَّما أمرتُ بالوُضُوءِ إذا قمتُ إلى الصَّلاةِ؟

"መልዕክተኛው ከሽንት ቤት ከወጡ ቡኃላ ምግብ ቀረበላቸው፤ ውዱእ ስታደርግ አናይህም አሉት በውድእ የተዘዝኩት ለሳላት (መቆም) በፈለኩ ጊዜ ነው አላቸው"

በሌላ ዘገባ እንደመጣው "فقِيلَ له: ألَا تَوَضَّأُ؟ فَقالَ: لِمَ؟ أأُصَلِّي فأتَوَضَّأَ؟" (ዉድእ አታደርግም ወይ ተባሉ ? ለምን? ልስገድ ነው እንዴ ዉድእ ማደርገው? አላቸው)

ጠጄ እነዚህን ሀዲሶች ተመርኩዞ ነቢያቹ ከሽንት ቤት ወጥቶ እንዴት እጁን ሳይታጠብ ይበላል? የሚል ትችት ይሰነዝራል. በሱ ቤት እጅ ሳይታጠቡ መብላት ነውር አድርጎና ከንፅህና አኳያ ጉድለት እንደሆነ ተመልክቶት ነው። በሰፈረው ሚዛን መመዘኑ እንዳለ ሆኖ መሰረታዊ መልሶችን ላስቀምጥ..

1, ሀዲሱ "ከሽንት ቤት ቡኃላ ለምን እጅህን ሳትጣጠብ በላህ" የሚል ሳይሆን "ከሽንት ቤት ቡኃላ ለምን ዉድእ አላደረክም" የሚል ጥያቄ ነው። ዉድእ በሚለው ቃል የተፈለገው የታወቀው ሸርዒያዊ ስነስርዓት እንደሆነ ግልፅ ነው።

ውድእ (الوُضُوء)
፦ إسم لغسل أعضاء مخصوصة بنية مخصوصة

(የተለዩ የሰውነት ክፍሎችን በተለየ እሳቤ መጣብን የተመለከተ ስያሜ ነው።)

ዉዱእ የራሱ የሆኑ አርካኖች(መሰረቶች) አሉት... አንዱ ከጎደለ ዉድእ አለ ማለት አይቻልም። በጥቅሉ ከአርካኖቹ ውስጥ፦¹,ኒያ ፣2,ፊትን ማጠብ፣3,ሁለት እጆችን እስከ ክርን ድረስ ማጠብ፣ 4,ጭንቅላትን ማበስ ፣5,እግርን እስከ ቁርጭምጭሚት ማጠብ ፣6,በተጠቀሰው መልኩ ቅድመ ተከቱልን መጠበቅ
፣7, ማከታተል "አፈፃፀሙ ላይ ረጅም ክፍተት አለ መውሰድ" ከእነዚህ መሰረቶች አንዱ ከጎደለ ዉድእ አለ ማለት አይቻልም። ዉዱእ በነዚህ መሰረት ላይ የቆመ ነው። በአጭሩ የሳሃቦቹ ጥያቄ እነዚህን ነገራቶችን ለምን አላከናወንክም የሚል ጥያቄ እንጂ ለምን መዳፍህን አልታጠብክም የሚል አይደለም። ስለዚህ ወገኔ ያልተፃፈ አታንብብ!

2, መልዕክተኛው ጉዳያቸውን ከፈፀሙ ቡኃላ ዉድእ አለ-ማድረጋቸው ከጋኢጥ/ሽንት ቤት የወጣ በሙሉ ወዲያውኑ ዉድእ ማድረግ ግድ እንደማይልበት ለማሳየት እንደሆነ ግልፅ ነው። መልዕክተኛው አንዳድ ሙስተሐብ የሆኑ ነገሮችን ሚተውት
ዋጂብ አለ-መሆኑን ለመግለፅ ነው። ስለዚህ ከሽንት ቤት ከወጡ ቡኃሏ ዉድእ አለ-ማድረግ የሚያስወግዝ አይደለም። ቅድምያውኑ ግዳታ አል-ነበርምና! ነገር ግን ከመልዕክተኛው ተለምዶ መሰረት ሁሌም ከሽንት ቤት ቡኃሏ ዉድእን ማስከተል ነበረና ከዛ ወጣ ያለ ተግባር ሲፈፅሙ ስለተስተዋሉ ነው የተጠየቁት...(ሰለዋቱ ላሂ ወሰላሙ ዓለይሂ)

3, ለጠጄም ሆነ ለክርስትያውን ወገኖቻችን As muslim "አንድ ሰው ከሽንት ቤት ወጥቶ ቢበላ" ብታዩት ሳይታጠብ በላ ማለት አይደለም። ቅድምያውኑም ሽንት ቤት ውሃ ይዞ እንደሚገባ የታወቀ ነው። ምናልባት ክርስትያን ወገኖቻችን ጋር እንዲህ ዓይነት ልምድ ስለሌላ እንዲህ ዓይነት ጥያቄ ቢጠይቅ አይገርምም። በብዙ መልኩ መመለስ ቢቻልም ላለመስፋት በዚህ እንቋጨውና ጠረጴዛውን እናዙረው....

When we turn the table....

የእየሱስ ሐዋርያት ስለምንስ እጆቻቸውን ታጥበው አይመገቡም? ማቴዎስ 15:1ከዚያም ከኢየሩሳሌም የመጡ ፈሪሳውያንና የኦሪት ሕግ መምህራን ወደ ኢየሱስ ቀርበው፣ 2“ደቀ መዛሙርትህ የአባቶችን ወግ የሚሽሩት ለምንድ ነው?ል ምግብ ሲበሉኮ #እጃቸውን #አይታጠቡም” አሉት።

እነዚህ አንቀፆች እንደሚያሳዩት ከሆነ ፈሪሳውያን የእየሱስ ሐዋርያት እጃቸውን ሳይታጠቡ ሲበሉ ይመለከቱ እና እየሱስን ይጠይቁታል እሱም መልሶ ሐዋርያቱን ገፅፆ ከመብላት በፊት እጅ መታጠብ እንዳለባቸው ማስተማር ሲገባው ፈሪሳውያንን ይህ የአባቶቻቹህ ወግ(እጅን መታጠብ) ከንቱ እንደሆነ ይገልፃል እንዲህም ይላል፦

ማቴዎስ 15:11ሰውን የሚያረክሰው ከአፉ የሚወጣው እንጂ ወደ አፉ የሚገባው አይደለም።

ይህ የእየሱስ ቃል ግራ የገባቸው ሐዋርያቱ ምን ማለትህ ነው ሲሉ ይጠይቁታ እሱም፦
ማቴዎስ15:20እጅን ሳይታጠቡ መብላት ሰውን አያረክስም።

ሲል ከመብላት በፊት አለመታጠብ ችግር እንደሌለው ያስረዳል! ጠጄ ሆይ ከኢየሱስ የበለጠ ንፅህና እጠብቃለሁ አልክስ? ሲቀጥል ጥያቄያችን እጅ መታጠብ ግድ ነው ሲባል ዋናው የልብ ንፅህና ነው ብሎ መልስ መስጠት ምን ዓይነት ድንቀርና ነው?

https://t.me/Hardsalafi

6 months ago

➻በባይብል ግጭት ዙሪያ የተደረገ ዉይይት። (ሌሎቹም ሀሳቦች የተዳሰሱበት ቆይታ።)

አቅራቢዎች
◉ወንድም ስሚዝ
◉ወንድም ስሚዞ
◉ኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ
◉ወንድም አሚር
◉ ወንድም ኻሊድ
◉ አኺ ኑህ
◉ሀይደር

https://t.me/Hardsalafi

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад