💢القرآن والسنة

Description
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በሄድክበት አጋጣሚ ኸይር ስራ ለመሸመት ጣር ፕሮፋይልህ መልእክት አዘል አድርግ አንዱ ባንተ ፕሮፋይል ሰበብ ለኸይር ሰበብ ሊሆን ይችላልና።
ተሽቀዳደም!
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

3 weeks, 2 days ago

ወሏሂ እናት በህይወት ኖራ ለሷ ስትኖሩ ህይወት በራሷ ትጣፍጣለች !!!!

እናት ስትሞት ሁሉ ሞራልህ አብሮህ ይሞታል ።እመነኝ ይህ የምታውቀው እናትህን ያጣሃት ቀን ነው
ይህንንም ሚያስተውለው
**ይህ የሚሆነው ግን አሏህ በዚህች ዱንያ ማስተዋልን ለሰጣቸው ሰዎች ብቻ ነው
አሏህ ይጠብቀንና ልቦናቸው የጋረደባቸው እናታቸው ላይ ሲጫወቱ ይስተዋላል እናታቸውን ሲያስጨንቁ ይስተዋላል ።

በተቃራኒው አሏህ ጥሩ ልቦና ያደላቸው ሷሊህ ልጆች እናት ሞታም እንኳን ሁሌም ቀልቡ እሷ ጋር ነው አሏህ ጀነትን እንዲያድላትም አብዝቶ/አብዝታ ይማፀናል/ትማፀናለች

እባካችሁ ከእንቅልፋችን እንንቃ
በተለይ እናት አባቶቻችን በህይወት ላሉ
በቃ ለነሱ ኑርላቸውውውው!!!!!!
ወሏሂ ለነሱ መኖር ስትጀምር አትጠራጠር አሏህ ያንተን ህይወት ያቃናዋል
((
አቡ ሰልማን**))
https://t.me/alkuranu_wesunah
https://t.me/alkuranu_wesunah

3 weeks, 4 days ago
ታላቅ ፕሮግራም

ታላቅ ፕሮግራም
https://t.me/alkuranu_wesunah

1 month, 1 week ago

ወንድሜ ሆይ።እህቴ ሆይ ይህ ነው እውነታው ብዙም አትስገብገብ።

"ጠንካራ ህንፃዎችን ትገነባላችሁ በረጅሙ ታቅዳላችሁ በቅርቡ ትሞታላችሁ" ((አቡ ደርዳእ))
https://t.me/alkuranu_wesunah
https://t.me/alkuranu_wesunah

1 month, 1 week ago

♻️ከልብህ አዳምጠኝ እባክህ♻️
ሰዎችን አትናቅ፣እራስህን አትቆልል እመነኝ በቅፅበት ኻሊቁ የበታች ሊያደርግህ ቻይ ነው የናቅካቸው ደሞ ከፍ ሊያደርጋቸው ቻይ ነውና ።

በዚህ ምድር ሰዎች ቀላሉ ነገር እና ከባዱ ነገር ምንድነው ብለው ቢጠይቁኝ
የምመልሰው መልስ
♻️👉በጣም ቀላሉ ነገር የሰዎችን ስህተት ማጉላት እና እነሱን ለማዋረድ መቸኮል ሲሆን በጣም ከባዱ ደሞ የራስን ስህተት ማወቅ ነው ብዬ እመልስ ነበር።

https://t.me/alkuranu_wesunah
https://t.me/alkuranu_wesunah

1 month, 1 week ago
**ማስጠንቀቂያ*****❗️******❗️******❗️***

ማስጠንቀቂያ❗️❗️❗️

አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️

#Ethiopia  | ከጫናችሁ ያለፈቃድ ገንዘብ ይቆረጥባችኃል!

ደምበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል።

ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል።

ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል።

መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል።

ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል።

ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል።

https://t.me/alkuranu_wesunah
https://t.me/alkuranu_wesunah

1 month, 1 week ago
***💢*****አረብ ሀገር ሆናችሁ ፓስፖርት ለተቸገራችሁ

💢**አረብ ሀገር ሆናችሁ ፓስፖርት ለተቸገራችሁ

♻️ፓስፖርታችሁ ጊዜው ያለፈበት(expired) ያደረገ ለማደስ የምትፈልጉ

♻️ እንደዚሁም ፓስፖርታችሁ የጠፋባችሁ እና ለጊዜው የፓስፖርታችሁ ኮፒ የምትፈልጉ አናግሩኝ ።
አፋጣኝ መፍትሄ እኛ ጋር አለ

0973167129**
@Abu_selman

https://t.me/whatdoyouwant_todo1
https://t.me/whatdoyouwant_todo1

1 month, 1 week ago

🔻ይቺን........ ቀን ፍሯት *🔻***

ልብ በል ላትመለስ ልትሄድ ቀኑ. እየደረሰ ነው🔻*
👇**👇*👇👇👇👇👇👇

يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ وَاخْشَوْا يَوْمًا لَّا يَجْزِي وَالِدٌ عَن وَلَدِهِ وَلَا مَوْلُودٌ هُوَ جَازٍ عَن وَالِدِهِ شَيْئًا ۚ إِنَّ وَعْدَ اللَّهِ حَقٌّ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِاللَّهِ الْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ወላጅም ከልጁ (በምንም) የማይጠቅምበትን፤ ተወላጅም እርሱ ወላጅን በምንም ጠቃሚ የማይሆንበትን ቀን ፍሩ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት አትሸንግላችሁ፡፡ በአላህም (መታገስ) አታላዩ (ሰይጣን) አያታልላችሁ፡፡

إِنَّ اللَّهَ عِندَهُ عِلْمُ السَّاعَةِ وَيُنَزِّلُ الْغَيْثَ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْأَرْحَامِ ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
አላህ የሰዓቲቱ ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ ዝናብንም ያወርዳል፡፡ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡ አላህ ዐዋቂ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡

https://t.me/alkuranu_wesunah
https://t.me/alkuranu_wesunah

1 month, 2 weeks ago

*♻️*እንደቀልድ ስንቱን ሸኘንው لا إله الا الله

♻️ልብ በል
ያንተ፣ያንቺ፣እና የኔ ተራ እየደረሰ መሆኑን አትዘንጋ❗️
ቀናቶች፣ሰአታቶች፣ደቂቃዎች እየሸራረፈ እየደረሰ ነው❗️

የምትሄድባት ሀገር በጣም ሩቅ ነች ተዘጋጅ❗️

ግን ቆይ አሁን ብትሞትስ??ወደኋላ ያስቀመጥከው ምን አለ ምን ልከሀል ለዛ ለሩቅ ጉዞ⁉️ ምን አዘጋጅተሀል
እስቲ ለደቂቃዎች ለራስህ ይቺ ጥያቄ ጠይቃት

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡

እስቲ አስበው
አሁን ❗️አሁን ❗️ቢሆን ቀንህ

ወሏሂ ስንቶቹ እንደቀልድ በቅፅበት ተለይተውን ሄዱ ሸኘኘናቸው ላይመለሱ

ያንተ፣ያንቺና የኔስ መቼ ይሁን ሽኝታችን
መች ይሁን ላንመለስ ሚሸኙን❗️**

https://t.me/alkuranu_wesunahhttps://t.me/alkuranu_wesunah

1 month, 3 weeks ago
**ስለ ኡሚ ጥያቄ አለኝ**

ስለ ኡሚ ጥያቄ አለኝ

💫እስቲ ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ 🕹

🏞በጣም የሚያማምሩ ፀጥ ያሉ መዝናኛ ቦታዎች

🍖🍗🍔🍦በጣም የሚጣፍጡና ውድ የሆኑ የምግብ አይነቶች

🛣በየጊዜው  የምትወደው ሸሪዓዊ ልብስና ጫማ

🛣ልዩና ማራኪ የአየር ፀባይ ያለባቸው መዝናኛ ቦታዎች

👉ተዝናንተህ ታውቃለህ ??
👉በልተህ ታውቃለህ??
👉አልብሰህ ታውቃለህ
👉ሄደህ ታውቃለህ??

♻️ከማን ጋር ⁉️
ከሚስትህ ጋር⁉️
ከልጆችህ ጋር⁉️
ከጓደኞችህ ጋር⁉️
ወይስ ከማይፈቀዱልህ እንስቶች ጋር⁉️
እና ከማን ጋር ⁉️

ንገረኝ እስቲ ❗️
ከላይ ከዘረዘርኳቸው ምርጫዎች አንዷን ዘልዬ ነበር ከኔ ቀድመህ ካሰብከው አንተ ታድለሃል 👇👇

♻️ከኡሚ ጋርስ ሄደህ ታው ቃለህ
♻️ከባባ ጋርስ
መልስህ አዎ ከሆነ አሏህ አኼራ አዱኒያህ ያሳምርልህ❗️

አይ ከሆነ እጅግ ያሳዝናል❗️

እስቲ ዛሬ ኡሚን ያለችበት ሁኔታ አተኩረህ እያት
ሰውነቷ እንድሂ ጉስቀል ያለው ለምን እንደሆነ ለራስህ ጠይቅ እስቲ
እናትህ ገጠር ከሆነች
እስቲ እግሯ አተኩረህ እየው ተሰነጣጥቆ
እስቲ እጇን አተኩረህ እየው ተኮማትሮ
እስቲ ፊቷን አተኩረህ እየው በፃሀይ ጠቁሮ
በየቀኑ እየበላች ያለውን ጠይቃት እስቲ ሁሌ ደረቅ ዳቦ ሁሌ ቆጮ ፣ሁሌ እንጀራ በሽሮ እሱም ካገኘች ያኔ መልሱን ስሰማ ልብህ ደንገጥ ካለ ምናልባት  ትደርስላት ይሆናል ኢንሻአሏህ

💢እስቲ ላስታውስ አንዴ ተከተለኝ💢
♻️አንተን ለማሳደግ እኮ ፀጉርዋ አለቀ፣ቆዳዋ ተሸበሸበ፣የገዛ አካልዋ ተቀደደ መልሶ ተሰፋ፣መልኳ ረገፈ፣አቅሟ ደከመ
🔰በልጅነትህ እኮ አንተ እማዬ ብስኩት ብለህ ስታለቅስ ሰው ቤት ሽንት ቤት አፅድታ ያን ብስኩት ገዛችልህ ለሰከንድ እንዳታለቅስ ብላ አስታውስ እስቲ❗️
♻️ሰው በሶፍት የሚፀየፈው ንፍጥህ በአፍዋ እንደጠረገችልህ አስታውስ እስቲ❗️
♻️በልጅነትህ እኮ አንተ እማዬ በረደኝ ስትላት እራቆትዋ ሆና በእቅፏ የጋረደችልህን አስታውስ እስቲ❗️
♻️በልጅነትህ እኮ አንተ እማዬ መዝናኛ አጫውችኝ ስትላት ተበድራ አንተን ላይከፋህ ያዝናናችህን አስታውስ እስቲ❗️
♻️በልጅነትህ እኮ አንተ እማዬ እፈራለሁ ስትላት እንዳትፈራ ልጄ ብላ ልበ ደንዳና ያደረገችህ እና ከስንቱ ጤነኛና እብድ የተጋጨቸውን አስታውስ እስቲ

♻️በልጅነትህ እኮ  እሷ ተርባ ምን ሳትበላ በላሁ ጠገብኩ ብላ አንተን ያበላችውን ልጄ ያለችውን አስታውስ እስቲ❗️

♻️ዛሬ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ
💢እድሜዋ ገፋ
💢አቅሟ ተዳከመ አንተን ጠንካራ ለማድረግ ብላ የሷ ጉልበት አለቀ
💢አንተን ለማሳደግ ፀሀይ ፊቷን አጠቆረው
💢አንተን ለማሳደግ የሰው ፊት ገረፋት

♻️ዛሬ ባንተ ስር ካለችና ያንተን ድጋፍ ፈልጋ ሳለ ችላ ካልካት ሁሌ ገጠርም ይሁን ከተማ ላይ በድካም ወገቧ እንደጎበጠ  ካለች እስካሁን አንተ አቅም ኖሮህ እሷ የምትፈልገውን ካጣች ከተራበች፣አመት ለአመት በአንድ ልብስ ካለች  እንደዚሁም ደስተኛ ሁና ካልተዝናናች የራሀብ ስሜት ከተሰማት ባንተ ልቧ ከተሰበረ
ወሏሂ እፈራልሀለው
ወሏሂ እፈራልሀለው
ወሏሂ እፈራልሀለው

አጅሬው ሞት መጥቶ ወደ ጠባቡ ቤት
እሷ ትቀድምሀለች ወይም ትቀድማታለህና አሁኑኑ ንቃ ፍጠን ድረስላት እናትህ መዝናናት እየፈለገች አሁንም 24ሰአት ኩሽና ነች
እናትህ ጥሩ ጥሩ ነገር መብላት እያማራት አሁንም ድረስ የሚያጓጉ ነገሮች ከመመገብ ተርባለች
እናትህ ጉልበቷ ተሟጦ ለማረፍ ብትፈልግም አሁንም አላረፈችም በድካም ላይ ድካም...

በኋላ የማይጠቅም ፀፀት ነው የምትፀፀተው

ጨርሻለሁ እንግዲ የሚገባው በአይን ጥቅሻ ይገባዋል በጊዜ ንቃ አረፈደምና

አቡ ሰልማን
ረጀብ 17 ,1446

وصلى الله وسلم على نبينا محمد

https://t.me/alkuranu_wesunah
https://t.me/alkuranu_wesunah

2 months ago
ጥቆማ ከነፍሴ ጀምሮ

ጥቆማ ከነፍሴ ጀምሮ

ህይወት ጠበበችኝ የምይዘው አጣሁ የምትል ወንድሜ ሆይ እህቴ ሆይ ስንትና ስንት  ፀጋዎች ወዳንተ እና ወዳንቺ በከፍተኛ ፍጥነት እየመጡ ሳሉ
አሏህን በድብቅ እያመፅከው የተመለሱ ፀጋዎችህ ብዛት ብታውቅ ማመፅን ትተህ በድሎት በኖርክ ነበር !!!!!!!

ሁላችንም አሏህ እሱን የሚፈራ ልብ ይስጠን

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago