A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 2 weeks, 1 day ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 4 months, 2 weeks ago
?አስገራሚ ወንድማማችነት ሰለፎች ዘንድ!
?ዑበይዱላህ ኢብኑ ወሊድ እንዲህ አለ፦ "አቡ ጀዕፈር ሙሐመድ ኢብኑ ዐሊይ እንዲህ ብሎ ጠየቀን"፦ "አንደኛቹ የጓደኛው ኪስ ውስጥ እጁን አስገብቶ የፈለገውን ገንዘብ ይወስዳልን?" አኛም፦" አይ! አይወስድም!" አልነው። እሱም ፦"ስለዚህ እናንተ እንደምትሞግቱት ወንድማማቾች አይድላቹም" አለን።
?ሒልየቱል አውሊያ 3/187
?ኢብኑ ዓኢሻ ፦
"ከኛ መሀል አንድ ሰው ጓደኛውን ለማነወር ከፈለገ እሱን ትቶ ሌላ ሰው ጉዳዩን እንዲፈፅምለት ይጠይቃል።"
المجالسة 4/406
?ከቀደምት ሰለፎች መካከል አንድ ሰው ወደ ጓደኛው ቤት ይሄዳል። ጓደኛውም "ምነው በዚህ ሰኣት መጣህ?" ይለዋል። እሱም "አራት መቶ ዲርሀም እዳ አለብኝና ክፈልልኝ።" ይለዋል። ጓደኛውም ቤቱ ይገባና አራት መቶ ዲርሀም መዝኖ ይሰጠዋል። ከዛም ተመልሶ ወደ ቤቱ ገብቶ ማልቀስ ይጀምራል። ሚስቱም "ገንዘቡን የምትፈልገው ከሆነና መስጠት የማትችል ከሆነ ለምን የለኝም ብለህ ምክንያት አታቀርብም ነበር። አሁን ማልቀሱ ምን ያደርጋል?" አለችው። እሱም "እኔ የማለቅሰው እሱ ራሱ መጥቶ እስከሚነግረኝ ድረስ ወንድሜ ያለበትን ሁኔታ ባለማወቄ ነው።" አለ።
التبصرة 2/263
?ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም ከሶስት ሰዎች ጋር ጉዞ ለማድረግ ከሀገራቸው ይወጣሉ። በጉዞኣቸው መሀልም በአንድ ጭው ያለ በረሃ ላይ ከሚገኝ መስጂድ ገቡ። ለሊቱ በጣም ከባድ የሆነ ቅዝቃዜና ብርድ ነበረው። ለመስጂዱም መዝጊያ በር አልነበረውም። ጓደኞቻቸው የተኙ ግዜ ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም እስከሚነጋ ድረስ በሩን ሸፍነው ቆሙ። "ለምን አልተኛህም?" ሲባሉ "ጓደኞቼ ብርድ እንዳይመታቸው ሰግቼ በሩን ሸፍኜ ቆሜ ነበር" አሉ።
(التبصرة :2/263)
እኛስ .......
♻️የአብዛኞቻችን ወንድማማችነት በጥቅም የተሳሰረና በዘር የተዋቀረ ከሆነ ሰነባብቷል። ጠዋት ጓደኛ ከሰኣት ምቀኛ የበረከተበት ዘመን ነው። ራስ ወዳድነት የሰፈነበት ዘመን ከመሆኑ ጋር ኑሮን ለማሸነፍ በሚል ሰበብ በርካታ ነገሮች እየተበላሹብን ነው። አላህ እውነተኛ ጓደኛ ያድርገን! እውነተኛ ጓደኞችም ይስጠን!!!
✍ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ
የዛሬ ጁምዓ ኹጥባ
«የመጣብን በላእ የሚመለሰው በዱዓ ብቻ ነው!»
? خطبة لا يرد البلاء إلا الدعاء ?
ዙል ቂዕዳ 06/ 1444
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሂመሁላህ) አሕባሽና መሰሎቻቸው እነሱ ላይ ከሚቀጥፉባቸው እጅግ የጠሩ ናቸው። ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ሸይኹ አላህ ከዐርሽ በላይ ነው ሲሉ፤ ምን ማለት እንደሆነ በራሳቸው ፅሁፍ አስረድተው ሳለ፤ እነሱ(አህባሾች) ግን ኢብኑ ተይሚያ እና ወሃቢያዎች አላህን ፍጡር በሆነው ሰማይ የተከበበ ነው ከአርሹ(ከፍጡር) ከጃይ ነው ይላሉ። በማለት እነሱን በጭፍን የሚከተልን መንጋ ያምታታሉ።
“ሰማይ ባካበበ መልኩ አላህን ሰማይ ላይ ነው፣ አላህ ከዐርሽ ሆነ ከፍጥረቱ ከጃይ(ፈላጊ) ነው ያለ፣ አሊያም ዐርሹ ላይ ኢስቲዋእን ፍጡራኑ እንደሚቀመጡት ነው ብሎ ያመነ እሱ ጠማማ ሙብተዲዕ ነው።”
(ኢብኑ ተይሚያህ)
***?***جامع المسائل لإبن تيمية (3/198)
***?***[ مجموع الفتاوى (5/256\-261)
ሴቶች ተራቁተው ከቤታቸው መውጣታቸው
እምብዛም አይገርምም፤ ነገር ግን ይበልጥ የሚያስገርመው ወንድ ካለበት ቤት ውስጥ ተራቁታ ስትወጣ ዝም የሚል ደዩስ ወንድ መኖር ነው።
« ደዩስ (ቅናት አልባ) ጀነት አይገባም» ብለዋል።
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም***❤***
ሁል ጊዜ ልጅዎን በፍላጎት እና በትኩረት ያዳምጡ!
ይህን ካደረጉ የሚከተሉትን ክህሎቶች በልጅዎ ውስጥ ያዳብራሉ፦
? በራስ መተማመን፣
? ለራስ ግምት መስጠት፣
? የንግግር ክህሎት
_
ወደ 7122 በ SMS ok ብለው ቢልኩ መሰል ማስታወሻዎችን ያገኛሉ።
? ኢማሙ አልባኒ እንዲህ ብለው ነበር። ተከስቶም ሰማነው።
“ጉዳዩ እየከረረ እንዳይሄድ እና ሰዎች ሙዚቃ ሐራም መሆኑን ሸሪዓዊ ፍርዱን እንዳይረሱት እሰጋለሁ፣ አንድ ሰው ተነስቶ የሙዚቃ ሐራምነት ሲናገር፣ ሰዎች ያወግዙታል፣ ወደ ፅንፈኝነትም ያስጠጉታል ብዬ (እሰጋለሁ)።”
"ከሴቶቻቹህ መካከል መጥፎዎቹ
የሚገላለጡ ኩራተኞች እብሪተኞች
የሆኑት ናቸዉ::"ረሱል(ﷺ)
አላህ ይጠብቀን::
A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 2 weeks, 1 day ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 4 months, 2 weeks ago