Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

||የቁርዓን ሐለቃ ቂራኣት ሴንተር ||

Description
የቻናሉ ትኩረትና ዓላማ: –

√ ቁርዓንን በማየት(በነዘር)መቅራት ለማይችሉ
እገዛና ድጋፍ ማድረግ።
እንዲሁም በተጨማሪ በኡስታዝ ኢብራሒም የሚሰጡ:–

√ የተጅዊድ
√ የቁርአን ሐለቃ
√ እና የተለያዩ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።


🏖 ለአስተያየት☞ @AbuHiba1
ወይም☞ @Ibrohalka_botይጠቀሙ!!
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

18 hours ago

♦️አቡ ጀህል እንዴት ተገደለ

🎙ኢብራሒም ኸይረዲን

~ከሲራ ትምህርት የተወሰደ
https://t.me/ibrahim_furii

1 day, 9 hours ago

አንዳንዴ……
ሲነጋ እንዴት እሆን ይሁን
እያልን ወደ መኝታ ቦታችን
እናቀናለን።
ጌታዬ ሆይ!!
ያስጨነቀንና ሸክም የሆነብንን
ነገር ሁሉ ቀለል አድርግልን!!
@ibrahim_furii

2 days, 21 hours ago

የብዙዎቻችን ሰላት ሩጫ እየኾነ መጥቷል።

አንዳንዶቻችን ምን እንደምንቀራ እንኳ በውል የምናውቅ አይመስለኝም። ሩኩዕ ላይ ሆነን የሚባለውን ዱዓ ሱጁድ ውስጥ፣ፋቲሓን ተሸሑድ ላይ የምንቀራባቸው ሆኔታዎችም አሉ።
አላህን ልንፈራ ይገባል።ሰላት ትልቅ ኢባዳ ነው።
~
በሶላትህ አትቀልድ ፣
ረጋ ብለህ ዉዱእ አድርግ፣
ቀስ ብለህ መስጊድ ሂድ፣
ሀሳብህን ሰብስበህ ቁም፣
አስተንትነህ ቅራ፣
ተረጋግተህ ሩኩዕ አድርግ፣
ለሱጁድ በቂ ጊዜ ይኑርህ።

@ibrahim_furii

1 week ago

🌎አዲስ የሲራ ትምህርት

የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ
*🕋يوم الفرقان
🕋قتلى الفريقين
🕋قضية الأسارى…… 📌 ክፍል/36*
የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

1 week ago

የሲራ ትምህርቶችን ለመከታተል
ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ።

👇
~ t.me/ibrahim_furii
t.me/ibrahim_furii

1 week, 1 day ago

~ከሱረቱ ፋጢር
🎙ኢብራሒም& ከተማሪዎች ጋር
https://t.me/ibrahim_furii

2 weeks ago

በአላህ ተማምናቹ፣ጉዳያቹን ለአላህ ሰጥታቹ
በሱ እርግጠኛ ሁናችሁ ተኙ።
:
ሙራዳቹ ተሞልቶ የምታድሩበት ምሽት ይሁን
ላቹ!!
@ibrahim_furii

2 weeks ago

♻️የጁሙኣ ኹጥባ

خطبة:–بعنوان"لا تحزن إن الله معنا*"*
«አትዘን!አላህ ከኛ ጋር ነው"**

🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🕌ፉሪ ኡመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ መስጂድ

ሸዋል 24/10/1445ዓ/ሂ

https://t.me/ibrahim_furii

2 weeks, 1 day ago

🌎አዲስ የሲራ ትምህርት

የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ
*🕋مناخ المدينة
🕋أعمال الرسول في المدينة
📌 ክፍል/32*
የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

3 weeks, 3 days ago

ከኢስቲግፋር ጋር
ሲሳይ፣
ምህረት፣
ዕውቀት ፣
ስኬት፣
እፎይታ ፣
እርካታ፣
እርጋታ፣
ደስታ ... አለ።
@ibrahim_furii

We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako