አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen

Description
ይህ የአቡ ኑዐይም ሱልጣን ሐሰን ቻናል ነው
Advertising
We recommend to visit

Kyaw Swar49111@@@

Last updated 1 month ago

Last updated 1 month ago

🦩 Паблік
🏒 Про хокей
🇺🇦 Українською
📸 Наша Інста ⤵️ https://instagram.com/flamingo_hockey?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Last updated 1 month ago

1 week, 5 days ago

👆👆جزى اللهُ أخانا أبا زكريا محمد بن عبد الله الولقطي خير الجزاء ورزقه الإخلاص والمتابعة وثبتنا وإياه على الإسلام والسنة حتى نلقاه إنه جواد كريم وعلى كل شيء قدير.

1 week, 5 days ago

👇
🔸 አዲስ መፅሀፍ (በዐረብኛ) pdf

الْعُنْوَانُ :- كَيْفَ نُمَيِّزُ بَيْنَ أَهْلِ الْحَقِّ وَأَهْلِ الْبَاطِلِ؟!

ርእስ:- "በእወነት ሰዎች እና በጥመት ሰዎች መሀል እንዴት እንለይ?!"

አጭር ገለፃ፦ "በውስጡ ከእውነት ሰዎች ጋር እና ከጥመት ሰዎች ጋር በተያያዘ የታዘዝናቸውን ነገራቱችን በተወሰነ ከመረጂያ ጋር የሚያስቀምጥ ሲሆን ግን ደግሞ እነዚህን ትእዛዞች ለመፈፀም የእውነት ሰዎች እና የጥመት ሰዎችን መለየት ስለሚጠበቅብን እነሱን እንዴት እንደምንለይ ያስረዳናል።"
መልእክቱ፦ የእውነት ሰዎች እና የጥመት ሰዎችን መለየት የተሳናቸውን ሙስሊሞች ሁሉ ይመለከታል።

جمعه:- أخُوكُمْ الطالب أَبُـو زَكَـرِيَّا مُحَمَّدُ بِـنْ عَبْدِ اللهِ بِـنْ عَـلِيِّ الْـوَلْقِـطِيُّ.

አዘጋጅ:- ወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ ዐብዱላህ ዐሊይ አል-ወልቂጢይ!

https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed

1 week, 6 days ago

«ለወላጆች በጎ መዋል»
«بر الوالدين»

🎙أستاذ أبو جعفر محمد أمين السلفي حفظه الله
🎙*በኡስታዝ *ሙሐመድ አሚን አቡ ጀዕፈር ሀፊዘሁሏህ

🌸ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል፦

የወላጆች ሀቅ ከባድ መሆኑን

ወላጆችን መንከባከብ የጀነት መግቢያ ሰበብ መሆኑን

ወላጆችን በስማቸው አለመጥራት እነርሱን ከማክበር እንደሚመደብ

ወላጆችን ማስከፋት ከከባባድ ወንጀሎች መሆኑን

* ወላጆችን መንከባከብ ወደ አላህ የምንቃረብበት ዒባዳ መሆኑን*

ለወላጆቻችን ''ኡፍ'' የምትለዋን ቃል እንኳን መናገር እንደሌለብን

ወላጆቻችን አይደለም ሙስሊም ሆነው ክርስቲያን ወይንም ከዚህ ውጪ ያለን ሃይማኖት ተከታይ ቢሆኑም እንኳን በመልካም እስከሆነ ድረስ ለነሱ በጎ መዋል እንዳለብን

ሌሎችም ነጥቦች ተነስተዋል ከሙሐደራው ይከታተሉ!! አዳምጠው ሲያበቁ ለአድማጭ ሼር ያድርጉ።

🕌 በሸዋሮቢት ከተማ #የሰለፍዮች** *ፉርቃን መስጂድ ለሴቶች የተደረገ ሙሐደራ

🕌 بمسجيد الفرقان في مدينة شواربيت [إثيوبيا]؛*
https://t.me/AbuImranAselefy/8617

2 months, 2 weeks ago

🟢 በክፉ መጠርጠር

በክፉ የሚያስጠረጥር የክፋት ሰበቦች  የተስተዋሉበትን ሰው ስለመጠንቀቅ:
🔊أحرورية أنت ! تصنيف وإساءة الظن بمن يستحق
الشيخ محمد رمزان الهاجري

📚‏قال الشيخ زيد المدخلي رحمه الله :
يجوز سوء الظن بمن أتى بأسبابه:
١/ كمن تراه يغضب إذا ذُكر أهل البدع، وتُكلِّم فيهم، وحُذِّر منهم تحذيراً عاما
٢/ أو دلَّت قرائنٌ يتبيَّن منها أنَّه مُميِّع لمنهج أهل السنة؛ فلا تروِّج له ولا ترشد إلى الأخذ عنه
٣/ أو يتبيَّن لك مولاته لأهل البدع =
ولو بالترويج لهم وعدم الإنكار عليهم فاحذره وحذّر منه.
وحقاً ما قال الشاعر :
ومهما تكن عند امرئ من خليفة
وإن خالها تخفى على الناس تُعْلَمِ.
[ الأجوبة الأثرية (٩٦-٩٧) ]

አሸይኽ ዘይድ አልመድኸሊይ አሉ:
በክፉ የሚያስጠረጥሩ ሰበቦች የሚስተዋሉበትን ሁሉ በመጥፎ መጠርጠር ይቻላል።
1⃣ የሙብተዲዖች ስም ተነስቶ ሲተቹና ከእነርሱ አጠቃላይ ማስጠንቀቂያ ሲደረግ የሚቆጣ ከሆነ።

2⃣ የአህሉ ሱናን መንሃጅ (አካሄድ) የሚያቀልጥ (ሙመይዕ) መሆኑን የሚጠቁሙ ተያያዥ ጉዳዮች ከታዩበት። ለእርሱ ትምህርቱን አታሰራጭ ከእርሱም እውቀት እንዲወሰድ አታመላክት።

3⃣ ከአህሉል ቢድዐህ ጋር የሚጎዳኝ መሆኑ ግልፅ ከሆነልህ።ለእነርሱ (ለሙብተዲዖች) ሲያሰራጭ ከታየ ወይም እነርሱን ሳይቃወማቸው ከቀረ ተጠንቀቀው ከእርሱም አስጠንቅቅ።

ገጣሚው የተናገረው እውነት ነው:
"ምንም ትሁን የሰው ባህሪው
ከሰው የደበቃት ቢመስለው
ስትጋለጥ ያውቃል ሁሉም ሰው"
https://t.me/Abuhemewiya

2 months, 2 weeks ago

«وَلِلصَّحَابَةِ فَهْمٌ فِي الْقُرْآنِ يَخْفَى عَلَى أَكْثَرِ الْمُتَأَخِّرِينَ، كَمَا أَنَّ لَهُمْ مَعْرِفَةً بِأُمُورٍ مِنْ السُّنَّةِ وَأَحْوَالُ الرَّسُولِ ﷺ لَا يَعْرِفُهَا أَكْثَرُ الْمُتَأَخِّرِينَ.

فَإِنَّهُمْ شَهِدُوا الرَّسُولَ وَالتَّنْزِيلَ وَعَايَنُوا الرَّسُولَ وَعَرَفُوا مِنْ أَقْوَالِهِ وَأَفْعَالِهِ وَأَحْوَالِهِ مِمَّا يَسْتَدِلُّونَ بِهِ عَلَى مُرَادِهِمْ مَا لَمْ يَعْرِفْهُ أَكْثَرُ الْمُتَأَخِّرِينَ الَّذِينَ لَمْ يَعْرِفُوا ذَلِكَ»

[ابن تيمية | مجموع الفتاوى {١٩/‏٢٠٠}]

2 months, 2 weeks ago

👆جزى الله شيخنا خير الجزاء وبارك له ونفعنا بعلمه.

የአሁኑ ፓሮግራማቸው አልቆዋል።

ነገ በጠዋቱ እዛው ቅበት አካባቢ የደዕዋ ፖሮግራም ይኖራቸዋል። አሏህ ካለ።

2 months, 3 weeks ago

ጀምረዋል።

2 months, 3 weeks ago

ሸይኽ ዐብዱል ከሪም በኦሮሚኛ ሊቀጥሉ ነው።
ደዕዋቸውን በአማርኛ እየተተረጓመ ይቀጥላሉ።ኢንሻ አሏህ።

2 months, 3 weeks ago

ሸይኽ ሀሰን ጨርሰዋል።

3 months ago

جزى الله شيخنا خير الجزاء وجعل له في ميزان الحسنات وعفا عن ذلاته وأكثر لنا مثله إنه قريب مجيب.

We recommend to visit

Kyaw Swar49111@@@

Last updated 1 month ago

Last updated 1 month ago

🦩 Паблік
🏒 Про хокей
🇺🇦 Українською
📸 Наша Інста ⤵️ https://instagram.com/flamingo_hockey?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Last updated 1 month ago