Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 2 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 days, 20 hours ago
❤️🔥❤️🔥💔💔
ጦሴን ይዛው ትሂድ
ለኔ አላላትም❤️🔥
ብትጠራኝ እንኳን
አልከተላትም😏
ረስቻታለሁ ከፈለገች
ትጥፋ😤
ሌላ ቆንጆ ሞልቷል
ቅንጣት አልከፋ☹️
እልና ሰዎች ፊት
እንባዬ ይወርዳል በጨለማ ለሊት🥺 💔
✍ yohanes w
@kemrtochmahader
ሼር አደራ
ሰላም ቤተሰቦቼ ስለጠፋን ይቅርታ🙏
አንባቢ ካለ አዲስ የፍቅር ታሪክ ልንጀምር አስበናል ትፈልጋላችሁ?
እስቲ reaction አሳዩን
ፃፍኩልሽ✍
አንድ ቀን እንደኔ የፍቅር ትረጉሙ
ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ💔
ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል
ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል☹️
አሁን ምን ቢያዝኑ ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ
ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ ❤️🔥
የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ
እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት 😤
ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት 🤥
ዛሬ ግን 🙂↔️
ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ
አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ
በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ🫡
ይዟን አንቺን ትቶ የራሱ ሰው መርጦ 🤗
እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ
ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ😏
😭🙌🙌
@kemrtochmahader
ሼር አደራ
ዝግጁ ናችሁ ቤተሰብ??
እስቲ አለን በሉ
ቤተሰቦቼ የፍቅር ማዕበል ተከታታይ የፍቅር ታሪክ ማለቂያዉ ስለቀረበ ከዛሬ ጀምሮ በቀን #1 ክፍል የመንለቅ ይሆናል?
የናንተን ስሜት ስለተረዳን እስከዛሬ 3 ወይም 4ስንለቅ ቆይተናል ያን ያደረግነዉም እናንተ እንዳትከፉ በማሰብ ነዉ‼️ እንጂ በጣም አድካሚ ነዉ?
ስለዚ ከዛሬ ጀምሮ የሚቀሩትን ትንሽ ክፍሎች በየቀኑ የምንለቅ ይሆናል?
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 2 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 days, 20 hours ago