Minber TV

Description
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

#ሚንበር_ቲቪን ለማግኘት

📡 በኢትዮሳት ይከታተሉ:– 👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 30000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 5 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 10 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 4 months, 2 weeks ago

hace 3 meses, 4 semanas

በአላህ ራህመት ተስፋ አትቁረጡ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/XAkB9h0e7MI 🔗

#የረመዷን_መዳረሻ #የቀልብ_ስንቅ
#ራህመት #ተስፋ #Ramadan2025

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

hace 3 meses, 4 semanas
በሰሜን አቅጣጫ የተጓዘው ምርኩዝ 29 የረመዳን …

በሰሜን አቅጣጫ የተጓዘው ምርኩዝ 29 የረመዳን ቀለማት 6 የዝግጅት ቡድን ፍቅርን፣ ሕብርን፣ አንድነትንና ሌላም ብዙ ብዙ አትርፎ ተመልሷል።
ከአዲስ አበባ የተዘጋጀበትን ለመድረኩ የሚመጥን ፕሮግራም አንድም ሳይቀር አቅርቦ፤ ከኮምቦልቻም ሞቅ ያለውን "የእንኳን ደህና መጣችሁ" አቀባበል ሰንቆ፤ ዛሬ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ የኮምቦልቻን ትሩፋት ወደናንተ ውድ ተመልካቾቻችን ያቀርባል።

#ምርኩዝ_29
#የረመዳን_ቀለማት_6
#ምርኩዝ_በኮምቦልቻ

ሕልም-ትጋት-ስኬት
#ምርኩዝ!!

ዕለተ እሁድ የካቲት 16 - 2017 | ሻዕባን 24 - 1446

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

hace 3 meses, 4 semanas
Minber TV
hace 6 meses
የዛሬዋ መንገደኛዬ አይነ ስውር ስትሆን ከጎንደር …

የዛሬዋ መንገደኛዬ አይነ ስውር ስትሆን ከጎንደር ዩኒቨርስቲ በሶሻል ወርክ በማዕረግ ተመርቃለች። እንግዳዬ ምንም እንኳ ከሙስሊም ቤተሰብ ብትወለድም፤ ልጅነቷን ግን ያሳለፈችው ከቀደመ ሃይማኖቷ በመራቅ ነበር።

ኋላ ላይ ነፍስ ስታውቅ ግን ወደ ቀደመ መንገዷ ተመልሳ በኢስላም ብርሃን ውስጥ መኖር ጀምራለች። የትላንቷ ሎሚ ቱሉ የዛሬዋ መንገደኛዬ ሃያት ቱሉ ''ለመማር ስል እምነቴን ለመቀየር ተገድጄ ነበር'' ትለናለች። ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ የምንመላለሰው በእሷ የህይወት መንገድ ላይ ነው።

#ለመማር_ስል_እምነቴን_ለመቀየር_ተገድጄ_ነበር
#የኔ_መንገድ

ዕለተ ቅዳሜ ታኅሣሥ 12 - 2017 | ጁማዱል አኸር 20 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

hace 6 meses
[#ፋቲሕ\_ኮንቬሽን](?q=%23%E1%8D%8B%E1%89%B2%E1%88%95_%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%89%AC%E1%88%BD%E1%8A%95)

#ፋቲሕ_ኮንቬሽን
"የሃይማኖት እሴቶች እና የትምህርት ተቋማት በኢትዮጵያ
#ክፍል_3 ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ቅዳሜ ታኅሣሥ 12 - 2017 | ጁማዱል አኸር 20 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

hace 6 meses
hace 6 meses, 1 semana
[#የኢማን\_ፍሬዎች\_በደሴ](?q=%23%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%88%9B%E1%8A%95_%E1%8D%8D%E1%88%AC%E1%8B%8E%E1%89%BD_%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%88%B4)

#የኢማን_ፍሬዎች_በደሴ
#ክፍል_2

ምሽት ከ01:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

ዕለተ ቅዳሜ ታኅሣሥ 4 - 2017 | ጁማዱል አኸር 13 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

hace 6 meses, 1 semana
የዛሬው መንገደኛችን እስልምናን ከተቀላቀለ በኋላ በገጠመው …

የዛሬው መንገደኛችን እስልምናን ከተቀላቀለ በኋላ በገጠመው አስቸጋሪ ሁኔታ ከሂፍዝ ማዕከል ወደ ሱስ ዓለም እንደተቀላቀለና በአንዲት የቁርዓን አያ መንገዱን ዳግም እንዳገኘ አጫውቶናል! የትላንቱ ጌታቸው ንጉስ የዛሬው መንገደኛችን ሰልማን ንጉስ! ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

#ለቁርኣን_ብዙ_ዋጋ_ከፍያለሁ
#የኔ_መንገድ

ዕለተ ቅዳሜ ታኅሣሥ 5 - 2017 | ጁማዱል አኸር 13 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

hace 6 meses, 1 semana

ከጀሃነም እሳት በዚህ ተጠበቁ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
? https://youtu.be/u_vkdMT4-js ?

#ሚንበሩል_ዒልም #የቁርአን_ተፍሲር
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ #የቁርአን_ትርጉም
#Quran_translation #ተፍሲር #ትርጉም

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

hace 6 meses, 2 semanas
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 5 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 10 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 4 months, 2 weeks ago