Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Minber TV

Description
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!

#ሚንበር_ቲቪን ለማግኘት

📡 በኢትዮሳት ይከታተሉ:– 👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 30000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago

1 month, 3 weeks ago
إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ …

إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ 
እነዚያ «ጌታችን አላህ ነው» ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ «አትፍሩ፤ አትዘኑም፤ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ገነት ተበሰሩ» በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ፡፡
(አል-ፉሲለት፤ 30)

#መወሰኛይቱ
ኑን የቁርኣን መድረክ 10
እሁድ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ል
በሚሊኒየም አዳራሸ

★★★★★
ሚንበር ቲቪን በኢትዮሳት በተሻለ የምስል
ጥራት ለመከታተል👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

1 month, 3 weeks ago
Minber TV
1 month, 3 weeks ago
Minber TV
2 months ago
እንኳን ለተከበረውና ለተወደደው የ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ …

እንኳን ለተከበረውና ለተወደደው የ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዳን ጾም አደረሳችሁ ረመዳን ነገ ሰኞ መጋቢት 2/2016 መሆኑ አሁን ማምሻውን ተረጋግጧል።
ረመዷን ሙባረክ!!

★★★★★
ሚንበር ቲቪን በኢትዮሳት በተሻለ የምስል
ጥራት ለመከታተል👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

2 months ago
እንኳን ለተከበረውና ለተወደደው የ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ …

እንኳን ለተከበረውና ለተወደደው የ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዳን ጾም አደረሳችሁ ረመዳን ነገ ሰኞ መጋቢት 2/2016 መሆኑ አሁን ማምሻውን ተረጋግጧል።
ረመዷን ሙባረክ!!

★★★★★
ሚንበር ቲቪን በኢትዮሳት በተሻለ የምስል
ጥራት ለመከታተል👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

2 months ago

"አንድ ደቂቃን ለባቡል ኸይር " የሚል ጥሪ ቀረበ

የካቲት 30/2016
ሻዕባን 28/1445
ሚንበር ቲቪ

አንድ ደቂቃን ለባቡል ኸይር በሚል መርኃ ግብር ኢትዮ ቴሌኮም ልዩ የረመዳን ስጦታ ማዘጋጀቱ ተገለጸ።
ትናንት በባቡልኸይር  ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመሆኑ በሰጡት የሁለትዮሽ መግለጫ ከመጋቢት 1 እስከ 30  "መጋቢትን ለባቡል ኸይር" በሚል መርኅ ኢትዮ ቴሌኮም ኃላፊነቱን የመወጣት ዘመቻ እንደሚያከናውን ገልጸዋል።

የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል።

ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ፍቃድ ካገኘበት ጊዜ አንስቶ ላለፉት አምስት ዓመታት በተለያየ ዘርፍ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ሲወጣ ቆይቷል ። በሴቶች ብቻ የተመሰረተው ይህ ድርጅት በተለይም ዜጎች ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ ጤናማ የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡ ለማስቻል ከ126 ቤተሰቦች በመነሳት በአሁኑ ሰዓት በቀን ሁለት ጊዜ ከ4000 በላይ ለሚሆኑ ቤተሰቦች የምግብ ዋስትና እና የጤና መድህን አረጋግጧል።

ኢትዮ ቴሌኮም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የተለያዩ ዘላቂ ለውጥ የሚያመጡ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ ሰው ተኮር ተግባር ላይ ለተሰማሩ ተቋማትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ በማድረግ ከህዳር 1 ጀምሮ ለ8 ማህበራት አንድ አንድ ወር በመስጠት ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ሲገኝ በዚህም ለረመዳን ልዩ ስጦታ ለባቡል ኸይር ለግሷል።
መጋቢት ወርን ለባቡል ኸይር " በማለት የሰየመ ሲሆን በዚህም መሠረት ከመጋቢት 1 ቀን እስከ መጋቢት 30/2016 የኢትዮ ቴሌኮም የሶሻል ሚዲያ አማራጮችን ማለትም ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም ፣ ቲክ ቶክ ፡ ዩቱብ ፣ ዋትሳፕ ፣ ሊንክዲን ፣ እና ቴሌ ብር እንዲሁም ቴሌግራም ገጾቻቸውን ከመጋቢት 1 ቀን እስከ መጋቢት 30 ቀን የኢትዮ ቴሌኮም ሁሉንም ገጾች ጆይን፣ ሰብስክራይብ ሲያደርጉ በአንድ አዲስ ተከታይ በእያንዳንዱ አንድ ሰው 30 ብር  ኢትዮ ቴሌኮም ለባቡል ኸይር የሚለግስ ይሆናል።

በተመሳሳይ አንድ ሼር፣ ኮፒ ሊንክ ሲያደርጉም በተጨማሪም 10 ብር ለባቡል ኸይር ድጋፍ የሚደረግ ይሆናል ።  እንደሚታወቀው ባቡል ኸይር ዓለም ባንክ ቤተል አካባቢ ያለውን 5000ካሬ ሜትር ቦታ ሙሉ በሙሉ ግንባታውን እውን ለማድረግ  ያስችለን ዘንድ
ከኢትዮ ቴሌኮም ታላቅ የሆነን እድል ተበርክቷልና፣ የኢትዮ ቴሌኮም ገፅችን ይወዳጁ ባቡል ኸይርን ይደግፉ በማለት የባቡል ኸይር ስራ አስኪያጅ ሀናን መህሙድ በባቡል ኸይር ስም መልእክት አስተላልፈዋል።

እርስዎም አንድ ደቂቃን ለባቡል ኸይር በመለገስ ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ ኢትዮ ቴሌኮም ገጾች እንዲወዳጁ እና ባቡል ኸይርን እንዲያግዙ በአረጋዊያን እናቶችና አባቶች ስም ጥሪ ቀርቧል።

★★★★★
ሚንበር ቲቪን በኢትዮሳት በተሻለ የምስል
ጥራት ለመከታተል👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

2 months ago
ዓለም አቀፍ እውቅና ያተረፉት ተወዳጁ ሱዳናዊ …

ዓለም አቀፍ እውቅና ያተረፉት ተወዳጁ ሱዳናዊ ቃሪዕ ሸይኽ አል-ዘይን ሙሐመድን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቃሪኦች፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ሌሎችም በሚገኙበት፤ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ል በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ ተወዳጁና ተናፋቂው ኑን የቁርኣን መድረክ 10ኛ መሠናዶውን በድምቀት ያከናውናል።
.
በኑን የቁርኣን ጥናትና ምርምር ማዕከል እና በ3ኢ ኤቨንትስ ትብብር የተዘጋጀ!
የሚዲያ አጋር፤ ሚንበር ቲቪ
.
ኑን የቁርኣን መድረክ
ልቅና በቁርኣን!

★★★★★
ሚንበር ቲቪን በኢትዮሳት በተሻለ የምስል
ጥራት ለመከታተል👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

2 months ago
Minber TV
2 months ago

የቤኒ ጋንትዝ ጉዞ በአሜሪካ እና በኔታንያሁ መካከል በጋዛ የፍልስጤማውያንን ስቃይ እንዴት ማቃለል እንደሚቻል እና ከጦርነቱ በኋላ ምን እቅድ እንደነበረው በአሜሪካ መንግሥታና እና በኔታንያሁ መካከል አለመግባባት እየጨመረ በመምጣቱ  ተከትሎ ለመናጋገር ያለመ መሆኑም ተገልጿል፡፡

የናታንያሁ የቀኝ አክራሪ ሊኩድ ፓርቲ ባለስልጣን የጋንትዝ ጉዞ ከእስራኤሉ መሪ ፍቃድ ሳያገኙ የታቀደ ነበር ብለዋል። ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ባለስልጣኑ ኔታንያሁ ከጋንትዝ ጋር ጠንከር ያለ ንግግር እንዳደረጉና ሀገሪቱ “አንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ብቻ እንዳላት ነግሯቸዋል” ብለዋል።

ጋንትዝ ሰኞ ከዩኤስ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ እና የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ጃክ ሱሊቫን እና ማክሰኞ ከውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር እንደሚገናኝ የብሄራዊ አንድነት ፓርቲ ገልፀዋል ። ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ሁለተኛ የእስራኤል ባለስልጣን የጋንትዝ ጉብኝት ከአሜሪካ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር፣የእስራኤልን ጦርነት ለመደገፍ እና የእስራኤል ታጋቾችን ለማስፈታት ያለመ ነው ብለዋል።

በአሜሪካ መንግሥት ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ጽንፈኛ እስራኤላዊያን የበላይነት በተያዘው የኔታያሁ ካቢኔ እየተስተጓጎለ መጥቷል። የጋንትዝ መካከኛ ሐሣብ ያለው ፓርቲ በበኩሉ ጉዳዩ እንዳይከር እየሠራ ይገኛል፡፡

ጦርነቱ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ በበርካታ አስተያየት ሰጪዎች በኩል የኔታንያሁ ተወዳጅነት ቀንሷል። ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ 30,000 በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ሁለት ሦስተኛ የሚሆኑት ሴቶች እና ህጻናት ናቸው፡፡ የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሲቪሎች እና በተዋጊዎች መካከል ያለውን ልዩነት በግልጽ ባያስቀምጥም ከ2.3 ሚሊዮን ህዝብ 80 በመቶ የሚሆነው ቤታቸውን ጥለው የተሰደዱ ሲሆን የተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ በረሃብ አደጋ ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።

★★★★★
ሚንበር ቲቪን በኢትዮሳት በተሻለ የምስል
ጥራት ለመከታተል👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

2 months, 1 week ago
Minber TV
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago