ኢስላም ጥበብ ነው

Description
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

4 years, 8 months ago

تقبل الله صيامكم وقيامكم وجعلكم من عتقاء الشهر الكريم ،، أعاده الله علينا وعليكم باليمن والبركات ،، كل عام وأنتم بخير
وما تنسونا من صالح دعائكم.

4 years, 11 months ago

አዲሱን የለቅሶ ክሊፕ ተጋበዙ ፡፡ ለኡስታዝ አህመዲን ተዘፈነለት ??

4 years, 11 months ago

፣ ከሃይማኖቱ የውስጥ አሰራር ነጻነት የሚመነጩ ጠቃሚ የሆኑ እና ተቋማዊ ምስጢራዊ ሃይማኖታዊ መረጃዎችን እየበረበሩ ለሚመለከተው አካል እንዲያደርሱ ማስረግ፣ በእነዚህ ሰዎችና ቀድሞዉኑ በተቀመጡ ተከፋይ አድርባዮች አማካኝነት ሙስሊሞች ጎራ ይዘው እንዲሻኮቱ፣ በውይይቶቻቸው እንዳይስማሙና በአንድ እንዳይቆሙ ነግቶ መሽቶ የሃሜት፣ የማጠልሸትና የክርክርና ጭቅጭቅ ሃሳቦችን በየመስጊዶቹና ተቋማቱ፣ በሃይማኖቱ ሊቃውንት እና ጠንካራ ሰዎች ላይ መንዛት፥ በዚህም ስልት የሙስሊሞችን የውስጥ አንድነት ማናጋት፣ የጋራ ተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት እንዳያገኙ ማድረግና ወደ ፊት መሄድ ቀርቶ ከነበሩበት አስለቅቆ ወደ ኋላ መመለስ!

- ከጥበቃና ጽዳት፣ ከፖሊስና ወታደር እስከ ቢሮ ሃላፊዎችና ሚንስትሮች) በመንግስት መዋቅር ውስጥ ተሰግስገው በገቡ የ"ጽዮናዊው" ጥቅም አስከባሪ ወኪሎች አማካኝነት ህጋዊ የሙስሊሞችን ጉዳይ ህገ-ወጥ ማድረግ፣ ማዘግየት፣ ማጉላላት፣ ማጥላላት፣ መሸራረፍ፣ መፈረጅ እና ሙስሊሞች ከሃገራቸው ሊያገኙ የሚገባቸውን የሚመጥናቸውን ትልልቅ ነገር በማሳጣት የሙስሊሞች መገለጫ የሆነውን ቁምነገር ከከባቢያዊ፣ ክልላዊና እና ሃገራዊ የባህል ውክልና በማራቅ የክልሉን ሙስሊሞች በዳህጣንነት ስነ-ልቦና አቆርቁዞ ጉልህ ምልክት አልባ ማድረግ ሲሆን፣ ባገልባጩ "የጽዮናዊውን" ህጋዊ የሆነውን ቀርቶ ህጋዊ ያልሆነውን ጥያቄ ሁሉ ፈጣን እልባት እየሰጡ በክልሉም ይሁን ሀገራዊ የባህል ግንባታው እና መንግስታዊ ምልክትነቱ ላይ እራሳቸውን አጉልቶ ማሳየት ይሆናል።
- ሙስሊም የፖለቲካ ሹመኞች፣ ባለሙያዎች፣ የህዝብ እንደ ራሴዎች፣ የጸጥታና ደህንነት ሰራተኞች በክልሉ ሙስሊሞች እኩል ተጠቃሚነት ላይ ጥያቄ እንዳያነሱ ወይም እንዳይሞግቱ ከስልጣን ማራቅ ወይም ተጽእኖ የማይፈጥሩባቸው እና የህዝብ ግልጋሎት የማይበዛባቸው ቦታዎች ላይ መመደብ ወይም ለማህበራዊ ፍትህ መስፈን ብዙም ደንታ የሌላቸውን የማንነት ቀውስ ያለባቸውን ሙስሊሞች ወደፊት ማምጥታና የሚነሱ የፍትሃዊነት እና እኩልነት ጥያቄዎች መሰረተ-ቢስ መሆናቸውን ማሳበቅ፣ ለእኩልነትና ፍትህ መስፈን ሞጋችና ተገዳዳሪዎቹን በተዘዋሪም ይሁን ቀጥተኛ መንገድ ምቾት ማሳጣት፣ ክሶችን ማብዛት፣ ማሳጣት፣ ማጠልሸት፣ ጥቃቅን ስህተቶችን ማጉላትና ማፈናቀል ወዘተ-----

ይቀጥላል

- የሚዲያ አፈና፣ የሚዲያ ጩኸት
- ገቢዎች
- ፍትህ እና ፍርድ ቤቶች
- ጸጥታና ደህንነት
- ተፈጥሯዊ የሚመስል የእስላምን ለይቶ የሚበላ ሰው ሰራሽ አደጋ

#ንቁ
እኩልነት ክፈሉብኝ ይላል!
የመንግስት ግብሩ እንጂ ስሙ ፍትህን እና እኩልነትን አያሰፍንም


||የወሎ ድምፅ||
https://www.facebook.com/weVow4wollo/

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

4 years, 11 months ago

የእስላሞች ፈተና፥ጭንግፉ ሽል-በአማራ ክልል እሩህ ሊተክል
(ከዘመድኩን በቀለ እስከ እስክንድር ነጋ)
================================
#Share #Share #Share
ህወኃት መሩ ወንበዴ ቡድን ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የበደለ ቢሆንም የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ያለ ተቋም እና ጥበብ አዋቂ አባት አልባ ሆነው እንዲቀሩ አድርጓልና በደሉ እጥፍ ድርብ ይሆናል።
ህወኃት መሩ ባለጌ ቡድን ባደረሰብን በደል የጎበጠው ትከሻችን ሳይቃና፣ በህወኃት መሩ ተላላኪ ጥቅመኛ ቡድን የቆሰለው ልባችን እዡ ሳይጠግግ የአማራው ክልል ውሽልሽል አመራር ዳግም ቁስላችንን መነካካቱ እያአጀበን እያበገነን ይገኛል።
-
የዛሬንና ነገን እውነት ተቀብለው የክልሉን የመንግስት ስርዓት ከማበጀት ይልቅ "የጽዮናዊውን" አጀንዳ አንግበው ሙስሊሞችን ከፋፍለው በተለያየ ጎራ በማቆም እርስ-በራሳቸው እያናከሱ ሜዳውን ለማስለቀቅ የተዘረጋው አጀንዳ በእሳት እንደመጫዎት ይሆናል።
-
የክልሉ መንግስት ሙስሊሞችን "አህባሽና ወኃብያ" ብሎ በመክፈል ያኔ ፕሮጀክቱን በፊሽካ ላስጀመሩት ለመለስ ዜናውይና በረኸት ስምዖን የተከፈለውን ጉቦ ቃል ኪዳን ለማስቀጠል የሚደረገው ትግል ሰልጥኖና ሰይጥኖ በክልሉ ተፋፍሟል። ዘመድኩናውያን፣ ምህርተ-አባውያን፣ አብናውያንና ስግስግ ብልጥግናውያን፣ 360ዲግሪ ዜናያውያን፣ ቤተ-አማራውያን፣ እና እስክንድራውያን የክልል 3ን፣ እድል ቢገኝ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ወግና ባህል በአንድ ሃይማኖት መወከል እንዲቻል ሙስሊሞችን ከፋፍሎ ከምህዳሩ የማጥፋት ሴራው ከአውሮፓ እስከ አፍሪካ፣ ከአውስትራሊያ እስከ አማሪካ በተዘረጋ መረብ ከክልሉ ልማት በላይ አጀንዳ ሆኖ እየተሰራበት ይገኛል። ይሄን ጉዳይ ስሜት እንጂ እውቀት በማይመራው የአሁኑ የአማራ ክልል ፖለቲካ ላይ ገሃድ ይሁን እንጂ ማሌሊታዊው ህወኃትም ቢሆን ትቶታል ማለት አደለም። ህወኃት ብዙ ትግል ያለበት በመሆኑ ትኩረቱ ሌላ ነው፣ የአሁኑ የአማራው ክልል መንግስት እና ስልታዊ አጋሮቹ የትግል እና ስኬት ትርክታቸው ምንጭ ቤተ እምነት ነውና ህወኃት ለዳቦ የጀመረውን እስልምናን የማጥፋት ሴራ እነሱ ለነብሳቸው መጽደቅ ሲሉ ሊጨርሱት ይታገላሉ።
-
ከላይ የተጠቀሱት አካላት ማህበራዊ ፍትህ እንዲሰፍን፣ እኩል ተጠቃሚነት እና ፖለቲካዊ ውክልና ከምንም አድልኦ ፀድቶ እውን እንዲሆን፣ በመጨረሻም የክልሉም ይሁኑ የሃገሪቷ ሙስሊሞች እንደ ኦርቶዶክስ አማኝ ወገኖቻቸው በአንድ ቆመው በሃገራቸው ልማት ከፊት እንዲሰለፉ የሚወተውቱ ሙህራንና የእስልምና ሊቃውንት በእስልምና ጉዳዮችም ይሁን ወሳኝ በሆኑ የመንግስት መዋቅሮች ውስጥ ድርሽ እንዳይሉ በረዥም እጆች እየተሰራ ነው። "ሆድ በበላው ይጮሃል" እንዲሉ ሙስሊሙን የመፈረካከስ፣ የማበጣበጥና የማባላት ተልዕኮውን ተቀብለው የሚያስፈጽሙት እውነትን ከህይወት ያልተማሩት፣ ሞትን የረሱትና በጥቅማጥቅም አቅላቸውን ያጡት እራሳቸው የሙስሊሙ ሊቃውንት መሆናቸውም እሙን ነው።

ዘመድኩናውያን እና እስክንድራውያን የሚመሩት ይሄ ሴራ ብዙ መልክ ሲኖረው ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ይሆናሉ።

- እነሱ "አህባሽ" ብለው የጠሩትንና ስም የሰጡትን ቡድን የስልጣንና ሃብት ጥማት ያለባቸውን ዋና ዋና ሰዎች (በተለይም በህብረተሰቡ ጥሩ ስም እና ግለ-ታሪክ የሌላቸው፣ ተቋማትን የመምራት ልምድ የሌላቸውንና በእጅ አዙር የመዘወርን ሴራ የማያውቁ ጀርጃራ ተነጅ አባቶች) በስልጣናቸው በኩል የሚገኝን የሃብትን ስጦታ ማብዛትና ስልጣኑን የሙጥኝ ብለው እንዲይዙና ከእነሱ የተሻሉ ዓሊም ወንድሞቻቸው ጋር አይንና ናጫ እንዲሆኑ ማድረግ፣ የዓቂዳ ልዩነቱ የማይታረቅና የተለያየ እምነት እንዳላቸው አድርገው እንዲያስተምሩና ክፍፍሉ ከዑለማዑ አልፎ ወደታችኛው የህብረተሰብ ክፍል ኣንዲወረድ ማድረግ!
- የክልሉ መንግስት በስልት ከሚደግፋቸው ዋና ዋና ሰዎች ውጭ ያሉትን የእስልምና ሊቃውንት " ወሃብያ" የሚለውን ስም በመለጠፍ እሱንም ከሽብርና ጸረ-ብዝሃነት፣ የዓረቦች ተላላኪ ሃብታሞች፣ የዓረቦች ተላላኪ የሃገር ስጋት እንደሆኑ አድርጎ ቀጥታ በማገናኘት ጠንካራ ሙስሊሞችን የማሸማቀቅ፣ የማሳደድ፣ ከእስልምና መዋቅሩ ውስጥ የማራቅ፣ የእነዚህን ሊቃውንትና መሰሎቻቸውን ስብስብ አስተምህሮት ስርጭት የሚገታበትን መንገድ በስልት መዘየድ!
- ከክልል እስከ ገጠር ቀበሌዎች የተዘረጋው የክልሉ የፀጥታ መዋቅር እነዚህኑ "ወሃብያ፣ አክራሪ፣ ኦነግ፣ የዓረብ ተላላኪ" የሚል ስም የተለጠፉባቸውን ሊቃውንቶች ያለ ስራውና ያለ ተልዕኮው በጥፋት ሃይልነት ፈርጆ በእምነቱ ተቋም ሃይማኖታዊ ስርዓት ገብቶ እንቅስቃሴያቸውን እንዲቆጣጠርና ነጻነት የማጣት ስሜት እንዲከባቸው ማድረግ፣ ይሄንንም ስራ በተዋረድ ከሚገኙ እነሱ በጥቅም አስረው ካስቀመጧቸው የእስልምና ጉዳይ አደረጃጀቶች ጋር በጋራ እንዲሰሩት ግልጽ የስራ ስምሪትና ኮማንድ ፖስት ማቋቋም እና በየትኛውም የክልሉ ቦታ ሃይማኖታዊ አስተምህሮት እንዳያከናውኑ እንቅፋት መሆን፣ ይሄም የሙስሊሙን ህብረተሰብ መስጊዶችና ሰላም "ከአክራሪ ወሃብያዎች" ፀብ አጫሪነት ለመጠበቅ የሚደረግ ጥረት እንደሆነ ማስመሰል፣ ጥያቄውም የህዝበ-ሙስሊሙ አባቶች ውትወታና ፍላጎት መሆኑን በሆድ-አደር ተከፋዮቹ አላዋቂ አባቶች በኩል ሚዲያ ላይ እንዲጮህ ማድረግ፣ ይሄንንም በማድረግ የክልሉን ሙስሊሞች የሃይማኖት አብርሆት፣ መነቃቃት፣ እና የጋራ ተቋማትን የመገንባት አንድነትን ማሽመድመድና በክልሉ የመንግስት ማንነት፣ ታሪክ፣ ወግና ልማድ ላይ አሻራቸውን ማጥፋት ወይም ማሳነስ፣ ማኮስመን ወይም ዘመኑን ሊመጥን በማይችል አጉል አምልኮና ተያያዥ ህዝበ-ሙስሊሙን በሚያሳንሱ ትርክት ውስጥ እንዲቆይና በራሱ ጊዜ ከዘመን እንዲጣላ ማድረግ።
- በክልሉ በሚገኙ ፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች ለአምልኮና ሃይማኖታዊ ምክክር ማድረጊያ የጋራ አንድ ቦታ እንዳይኖራቸው ማድረግ፥ በተቋማቱ ዙሪያ የሚገኙ ሙስሊም የህብረተሰብ ክፍሎች መስጊዶቻቸውን ለእነዚሁ ተማሪዎች ማምለኪያና መማማሪያነት እንዳይጠቀሙባቸው በስልት መስራት፥ ይሄም እንዲሆን ተማሪዎቹ በአቂዳ ልዩነት ሽኩቻ ውስጥ እንዲወድቁ ማድረግና እነዚሁ መስጊዶች አከባቢ በሚፈጠሩ ግርግሮች "የአከባቢው ሙስሊም ህብረተሰብ ሰላሙን እንዳያጣ" በሚል ሰበብ እስላማዊ እውቀት ያላቸውን ንቁዎቹን ጠንካራ ተማሪዎች ከመንጋው መነጠል፣ ከመስጊዶቹ ማራቅ፣ እንዳያስተምሩና አብርሆት እንዳይፈጥሩ እንቅፋት መሆን፣ ይሄንምም ጉዳይ ቅምጥ ተከፋይ የእስልምና ጉዳይ ወይም መስጊድ ኮሚቴ አባላት እንዲከውኑት ከአከባቢው አስተዳደርና የጸጥታ ዘርፍ "አክራሪ" ትርማሪዎችን ለመታገል እገዛ እንዲጠይቁ መወትወት፣ መስጊድ አከባቢ የሚነሱትን ሃይማኖታዊ እሰጥ-አገባዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ቅጥር-ግቢ በመጎተት የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር አካላት እነዛኑ ንቁ ተማሪዎች ክትትል እንዲያደርጉባቸውና ሃጢዓታቸውን እንዲያበዙት በስልት መስራትና ከትምህርት ገበታቸው ተነቅለው ዩኒቨርሲቲውንም ሆነ አከባቢውን ለቀው እንዲሄዱ ማድረግ፣ በዚህም ቱንሱልሱል ዩኒቨርሲቲዎች አከባቢ በተማሪዎች መካከል የሚደረገው እስላማዊ አስተምህሮት እንዲንኮላሽ፣ እንዳይሰምር፣ ተማሪዎች ህብረትና አንድነት ኖሯቸው ለሌላው ህዝበ-እስላም አርዓያ እንዳይሆኑና ከዛም አልፎ ያልተማረው ህዝብ የመከፋፍልና የመነታረክ ዋና ወኪልና መሪ ሆነው ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው እንዲወጡ ማድረግ ይሆናል።
- ወደ እስልምና ሃይማኖት በፈቃዳቸው ተቀይረው የገቡ የሚመስሉ "ሰለምቴ" ሰርጎ ገቦችን በህቡዕ ማደራጀት

4 years, 11 months ago

በዘመቻው ላይ መሳተፍ አለብኝ ።በሞጣ አንድ መስጅድ ከ15 አመት በላይ ፈጅቶ ነበር ግን ጥር 22 ሁላችንም ከተረባረብን አራት መስጅዶች በዚሁ ከተማ ከአንድ አመት ባነሰ ጊዜ እንገነባለን ኢንሻአላህ!!!
ሚናራው ረዝሞ እና ሰማይ ጠቀስ ሆኖ ከታች እሰከ ደብረወርቅ ከላይ እስከ መስተዳድሩ መቀመጫ ባህርዳር ድረስ የሚታይ፣ ሜጋፎኑ ገዝፎ ገዝፎ አዛን ለማይደርሳት እና እንዳይደርስባት ለምትዋጋዋ የአማራዋ አክሱም ደብረወርቅ ድረስ የሚሰማ ይሆናል የሞጣ ውበት በነኝህ መስጅዶች ይጎላል!
ጥር 22 ሌላ ቀጠሮ ሌላ ፕሮግራም ሌላ አጀንዳ የለም 200,000,000 በጥር 22 ብቻ!!!
እለቱ እስኪደርስ በአካውንቶቹ ገቢ ማድረጋችን እንቀጥል ።
የአማራ ክልል ሙስሊም ወገናችን ቢያንስ የሚናራዎችን ጫፍ ለማየት አንገቱን ቀና ያደርጋል።
እኛ ኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞች የጥር 22 ቱን ዘመቻ በማሳካት የአሸባሪዎችን አንገት እናስደፋለን!!!!'
ይህን ቢያንስ ለ10 ሰው Text በማድረግ ከቤት አስከ ወረዳ ክፍለ ሀገር፣ በሀገር ደረጃና በውጭ ሀገር ለሚገኙትም እናስተላልፍ
የሞጣ ወገኖችን እንርዳ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
#1000315148457

ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
#1000054280428

አዋሽ ባንክ #01304069690301
ቢያንስ Share አንርሳ

4 years, 11 months ago

አለም አቀፍ አስላማዊ ጥሪ በሞጣ መስጂዶች እና ሙስሊሞችን ብቻ በመነጠል የተደረገውን የሽብር ሴራ በማውገዝ እንዲሁም ሞራላቸውን ለመጠገን እና መስጂዳችንን በተሻለ ለመገንባት የሚውል ጁምዐ ጥር 22/2012 የገቢ ማሠባሠብያ ፕሮግራም ይካሄዳል እርሶም በዚህ ኸይር ስራ ላይ የድርሻዎን እንዲወጡ እየተዋወስን የገቢ ማሰባሰቢያ ሂሳብ ቁጥር ንግድ ባንክ 1000315148457
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
1000054280428
አዋሽ ባንክ
01304069690301 ሲሆን ሁላችንም ሳንሰለች እስላማዊ ግዴታችንን ቢያንስ ለ20 ሰው በማስተላለፍ እንወጣ

4 years, 11 months ago
  • መስጂድ ተቃጠለ *

ባለኝ መረጃ መሰረት እስከ አሁን ከ35 የሚልቁ መስጂዶች ጋይተዋል ፈርሰዋል ከፊሎቹ በነበልባል እሳት ተያይዘው ልክ እንደ ችቦ ለጭፈራ ማድመቂያ ግብዐትነት ውለዋል ፡፡ ጥቃቱም ከዳር ዳር ወደ መሃል እየተመመ ነው ፡፡ ትላንት ሞጣ ዛሬ ደግሞ ሀረር ...

ሰላማችን መረጋጋታችን የእግር እሳት የሆነበት ጠላት እየተሰናዳ ነው ፡፡ የእስካሁኑም አላረካቸውም በሰፊው እያቀዱልንና እደተዘጋጁልን ነው ፡፡

እኔና አንተስ ?
እኔና አንተማ ስንትና ስንት የጀግንነት ስራ እየሰራን ነው ፡፡ facebook ላይ ቁጭ ብለን መድኸሊ ' ኢኽዋን እየተባባልን ነው ፡፡ ልዩነቶቻችንን በቁርዐንና ሀዲስ ከመፍታት ይልቅ በኮመንት መሰዳደብን መርጠናል ፡፡ ክንዳችንን በአንድ አድርገን አፍጥጦ የመጣን ጠላት ከመመለስ ይልቅ እርስ በዕርስ መጠባበቅን መርጠናል ፡፡

እንዴት አይናቁን ?
እንዴትስ አይድፈሩን ?
ወሏሂ አሏህ ዲኑን ጠባቂና አስከባሪ ሆኖ እንጂ እንደኛ ድክመትና እንዝላልነት ቢሆን ኖሮ መስጂዶቻችንን ወደ ቸርችነትና መጠጥ ቤት ይለውጧቸው ነበረ ፡፡

አልገባችሁም እንጂ ሞተናል'ኮ ፡፡ ቲሽ ! ከወሬ የዘለለ ዘላቂነት ያለውን የተቀናጀ ተግባር መሬት ላይ ማሳረፍ የማንችል ገለባዎች ሆነናል ፡፡ ሁሉም ስለዲኑ ደንታ ቢስ ሆኗል ፡፡

እመነኝ ትላንት የሞጣውን ዝም ብለህ ሀረር ደርሰውልሃል ዛሬም ዝም ካልክ ቤትህ ይመጣሉ ' ቤትህ መጥተውም በግድ አንገትህ ላይ ጥቁሩን ክራቸው ያስሩልሃል ፡፡ እመነኝ ዛሬ የሞተው ወኔህ ያኔም አይነሳም ፡፡ ምክንያቱም ውርደትን ሽንፈትን አሜን ብለህ የምትቀበል ተላላ ሆነሃል ፡፡

ጃል ! ሙስሊም እንዲህ አይደለም ፡፡ እስልምናም እንዲህ አላስተማረም ፡፡ ቀደምቶችህን ዞር ብለህ ተመልከት አፍ የሚያስከፍት ገድል ባለቤቶች ናቸው ፡፡ ከዲናቸው በፊት አንገታቸውን የሚያስቀድሙ ጀግና የጀግና ልጆች ነበሩ ፡፡ አንተ ከየት የመጣህ ልፍስፍስ ነህ ? ኧረ እንደው ከምንና ከማን ነው የተፈጠርከው ? ዲኑ የአንተ አይደለም ወይ ? መስጂዱ የአንተ አይደለም ወይ ?

ይሄ በቁምህ የሞተው ሬሳ ሠውነትህ በህይወት ከመኖርህ በሚሻለው መልኩ ስትሞት ተከፍነህ የሚሰገድብህ መስጂድ አይደለም ወይ ? ነው ወይንስ ስታዲየም በቡንዬና ሳንጅዬ የወዳጅነት ጨዋታ ነው ጀናዛህ የሚሸኘው ? የማትረባ ፡፡

መስጂድ ሲቃጠል ኢስላም በአንተ ዐይነቱ ወራዳ ሲደፈር በዝምታ አልፈህ ልጅህ አድጎ ያኔ ምን ስታደርግ እንደነበረ ቢጠይቅህ ምን ትመልስለታለህ ?

ለልጅህ ልታወርሰው ያሰብከውስ የተቃጠለውን ቁርዐንና መስጂድ አመድ ነው ? ወራዳ !

ንቃ !
ጠላትህ ዛሬ እየደነፋ ያለው የአንድ ጀምበር ስራ ሰርቶ አይደለም ፡፡ ዐመታትን አቅዶና ለፍቶ ነው ፡፡
አንተም በተሻለ አቅድ ፡፡ #ተደራጅ ! አንድ ወር ዋይ ዋይ ማለት ምንም ጥቅም የለውም ፡፡ ቀጣይነትና ዘለቄታ ባላቸው እንቅስቃሴዎች ውስጥ ሳትሰስት ተሳተፍ ፡፡ የተሻለ ሀሳብ ካለ ስራ ውስጥ ገብተህ ስጥ ' አሸንደማይመለከተው አካል ከውጭ ሆነህ አአስተያየትህን አትሰንዝር ፡፡

ትሰማኛለህ !?
#ተደራጅ
#ተዘጋጅ

ኢስላም ምን ያህል ሰላማዊ እንደሆነና መብቱንም ምን ያህል ማስከበር እንደሚችልበት አሳያቸው ፡፡ የጀግና አባቶችህንም ታሪክ አድስ ፡፡ አንተ'ኮ #የኢማሙ_አህመድ ልጅ ነህ !

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад