قناة أبي أمة الرحمن (አንሷር)

Description
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች የተለያዩ ቂርዓቶች፣ነሲሀዎች፣ሙሀደራዎች ና
4) የተለያዩ ፁሁፎች ፣እንድሁም የአረበኛ ሙሀደራዎች ፣ቂርዓቶች፣በአላህ ፍቃድ የሚለቀቁ ይሆናል።
@Sunnnahcom
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

3 days, 14 hours ago
3 days, 14 hours ago

~ነገሮች አንተ እንዳሰብከው ሳይሆን አላህ እንዳሰበው ነው የሚሆነው ። የአላህን ውሳኔ ውደድ። የአላህን ውሳኔ ተቀበል።
@AbuHafsaYimam

3 days, 21 hours ago
1 week, 3 days ago
1 week, 4 days ago

~አንዳንዱማ ጭራሽ  አጥፍቶም፣ ሰድቦም አስቀይሞም  ይቅርታ መጠየቅ  ይፈልጋል። ይህ የክፋት ጥግ ነው። ጥፋትን አለማመን ሌላ ጥፋት ነው።
      ~»@AbuHafsaYimam

1 week, 5 days ago

*🛜*ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች****

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730


ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943

⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

2 weeks, 3 days ago

በትንሽ በትልቁ የምትቀየም፣የምታኮርፍ፣የምት ጠራጠር ነገር የምትሰነጥር ከሆን ሰዎች ጋር መኗኗን እጅጉኑ ይከብደኻል። ሰዎች ጋር ለመኖር ሆደ ሰፊ መሆን አንዳንዴም አይቶ እንዳላየ አንዳንዴም ሰምቶ እንዳልሰማ ማለፍን ልመድ።
@AbuHafsaYimam

2 weeks, 3 days ago

የራስህን ደካማ ጎን ማየት ይልመድብህ።ያንን ለማስተካከል ጥረት ማድረግም ዋነኛው ስራህ ይሁን።

@AbuHafsaYimam

2 weeks, 3 days ago
3 weeks, 3 days ago

ሰውን እንደ ማስደሰት የሚያስደስት ነገር የለም። በምትችለው የሰዎች ደስታ ሰበብ ሁን።
@AbuHafsaYimam

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago