Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
እህቴ ሆይ ጥብቅ ሁኚ!!
የንጉሱ ሚስት ዩሱፍን በመፈተን
አላገኘችውም። ነገር ግን የሹዐይብ
ልጅ ሐያእ በማድረጓ ሙሳን ማግኘት
ችላለች!! ሀያእ ይኑርሽ እህቴ!!
➧ታላቁ ዓሊም ዐብዱል ዐዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይማራቸውና እዲህ ይላሉ‼️****
➺ አንተ እኮ ልትበላና ልትጠጣ አይደለም የተፈጠርከው። ህንፃ ዎችን ልትገነባ ፣ ዛፎችን ልትተክል ፣ ወንዞችን ልትሰነጥቅ ፣ ለወሲባዊ ግንኙነት ወይም ለሌላ አልተፈጠርክም። በፍፁም! አንተ የተፈጠርከው ጌታህን እንድታመልክ ነው ። አንተ የተፈጠርከው በትዛዙ ላይ እንድትፀና እና መልክተኛውን ﷺ እንድትከተል ነው ። የተፈጠርከው ለዚህ ነው ። በምድር ላይ ያለ ነገር ሁሉ አላህን ለመታዘዝ ፣ እሱን ከማመፅም ለመራቅ እንድትታገዝበት ነው የተፈጠረው ። እንጂ ለስሜትህ እንድትታገዝበት አይደለም የተፈጠረው ።[ አል ፈተዋ ፡ 7/98]
*☑️ ኢልም (እውቀት) ማለት፦
?የቀልብ ምግብ
?የቀልብ መጠጥ
?የቀልብ መድሀኒት
?የቀልብ ህይወት ሲሆን
?በአጠቃላይ የቀልብ መስተካከልም ሆነ መበላሸት በእውቀቱ ልክ* የተመሰረተ ይሆናል።
*☑️*** ቀልብ ህያው የሚሆነውና የሚለመልመው በእውቀት ሲሆን። የሚደርቀውና የሚሞተው ደግሞ ለእውቀት በመራቁ ይሆናል
ሸይኽ_ዓብዱረዛቅ_አልበድር ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ሸይጧን ማለት ልክ እንደ መንገድ ቆራጭ (ሽፍታ) አይነት ነው። አንድ ባሪያ ወደ አላህ መጓዝ በፈለገ ጊዜ መንገድ ቆራጭ በመሆን እንዳይሄድ ያደርገዋል። ለዚህም ነው ለከፊል ሰለፎች፦ አይሁዶችና ነሳራዎች እኛ (በሸይጧን) አንወሰወስም ይላሉ ሲባሉ፦ እውነታቸው ነው ሸይጧን ባዶ ቤት ውስጥ ምን ይሰራል? ያሉት።»
? ۞ أَحاديثُ إِصلاَحِ القُلوبِ【23】۞
ባልና ሚስት በፍች በሚለያዩ ጊዜ ህፃናት ልጆችን መበቃቀያ ማድረግ አይገባም። አንዳንድ ወንዶች ጨቅላ ህጻንን ከእናት በመንጠቅ መበቀያ ያደርጋሉ። እንደዚሁም አንዳንድ ሴቶች ልጁን አስታቅፌ ህይወትን ፈተና አደርግበታለሁ በሚል አጉል እሳቤ የአብራካቸውን ክፋይ ልክ እንደማይረባ ቁስ ገፍተው ይሰጣሉ። እዚህ መሀል ላይ ልጆች ብዙ ግፍና መከራ ያስተናግዳሉ።
በመጀመሪያ አብሮ መኖር ያልሆነላቸው ጥንዶች እንደ ጠላት ሊተያዩ አይገባም። በመሀላቸው የማይበጠስ ገመድ አለ፣ ኢስላም። ቢለያዩም እህቱ ነች፤ ወንድሟ ነው። ልጅ ሲኖር ደግሞ የማይቆረጥ ዝምድና ተፈጥሯል። የልጇ አባት ለሴቷ፣ የልጁ እናት ለወንዱ ተራ ሰዎች አይደሉም። ልጆች ለኛ ቅርብ እስከሆኑ ድረስ የነሱ ቅርብ ሰዎች ለኛም ቅርቦች ናቸው። ከዚህም አልፎ አብረው በትዳር የኖሩበትንም ዘመን መርሳት አይገባም። "ምንስ ቢሆን አብረን በአንድ መአድ በልተናል'ኮ!" ይላል ያገራችን ሰው። ልጅ እስከማፈራት የደረሰ ህይወት ሲያሳልፉ ደግሞ ይለያል።
﴿وَلا تَنْسَوُا الْفَضْلَ بَيْنَكُمْ﴾
ወደ ጀመርኩት ነጥብ ስመለስ መለያየት ከገጠመን ፈፅሞ ልጆቻችን መበቃቀያ ልናደርጋቸው አይገባም። እንዲያውም በተቻለ መጠን በወላጆች መለያየት የተነሳ የሚገጥማቸውን ማንኛውንም አይነት ጎዶሎ በመመካከር ለመሙላት መጣር ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
*▪️ከትዳር አትሽሹ!!*
?እህቶቼ ሆይ! ሚስቶቻቸውን የሚያሰቃዩ ባሎች እንዳሉ ሁሉ የሚንከባከቡም አሉና ከእናንተ የሚጠበቀው ከትዳር መሸሽ ሳይሆን አሏህ ሆይ! መልካሙን ወፍቀኝ ብሎ ዱዓ በማድረግ ወደትዳር መግባት ነው።
ኢንሻ አላህ አሰብ እያደረጋችሁ ወደ ሀላል ግቡ!!
አላህ በሀላል ይሰትረን።።
አሳዛኝ እውነታ!!
ወንድሞቼና እህቶቼ ወደ አላህ እንመለስ!!!
ቁርአን አይነበብም! ሓዲስ ተዘንግቷል የዑለሞቻችን መፃህፍት ምልከታ ተነፍጓቸዋል! ሶሓቦች ታቢዒዮች ኢማሞቻችን ተረስተዋል መስጂዶቻችን ወጣቶችን ናፍቀዋል!
አላህን መፍራት ቀረ!!! والله! !!
በተቃራኒው— ምናምንቴ የግጥም መድብሎች ይኮመኮማሉ— ይሸመደዳሉ! የአዝማሪዎች ሰይጣናዊ ጩኸትና ማንቋረር ይደመጣል! የማያውቁንና የማይጠቅሙን ተጫዋቾችና ብልሹ አክተሮች ስማቸው ከነ ታሪካቸው ይሸመደዳል— የመኪኖቻቸቸው ስምና ብዛት ሳይቀር!
አላህ ይመልሰን! !
**⭕️*?ወደ ሰዎች ፈላጊ አትሁን*..!
قال الإمام ابن تيمية:
አቡል አባስ አህመድ ኢብኑ ተይሚያህ እንደዚህ ይላሉ..
ومتى كنت مُحتاجاً إليهم -أي الناس- نقص الحب والإكرام والتعظيم بِحسب ذلك، وإن قضَوا حاجتك.
▪️ወደ ሰዎች ፈላጊ ሆነህ በተገኘህ ቁጥር ላንተ ያላቸው ውዴታ፣ ከበሬታ፣ ማላቅ የወረደ ይሆናል እነሱን በጠየከው ልክ።
ሀጃህን ( ከነሱ የፈለከውን) ቢፈፅሙልህም
?الفتاوى (٤١/١)**
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago