Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

🎤ሙስጠፋ (አቡ አብዱረህማን)✍

Description
@በእውቀት መስራትና መናገርን የተገጠመ ታድሏል!!!
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

3 weeks, 6 days ago

🟢ሴራውና ተግባሩ

👉የእነ ጀይላን ሴራ

የሱፊይ ፣ የአህባሽ ፣ የኢኽዋን እና የመሳሰሉትን የጥመት መሪዎችን ሙስሊሙ ነቅቶባቸው እየተጠነቀቀ ነበር ። ከሴራቸው እንደምንረዳው ስልት ቀይሰው መጡ።
ሙመይዓዎችም ደርሰውላቸው ከወደቁበት አንስተው ማስተዋወቅና ማደናነቅ ተያያዙት።

قال الله عز وجل:
﴿قُلْ يَا أَهْلَ الْكِتَابِ تَعَالَوْا إِلَى كَلِمَةٍ سَوَاءٍ بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمْ أَلا نَعْبُدَ إِلا اللَّهَ وَلا نُشْرِكَ بِهِ شَيْئًا وَلا يَتَّخِذَ بَعْضُنَا بَعْضًا أَرْبَابًا مِنْ دُونِ اللَّهِ فَإِنْ تَوَلَّوْا فَقُولُوا اشْهَدُوا بِأَنَّا مُسْلِمُونَ } [آل عمران ٦٤]

﴿قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ (١) لا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ (٢) وَلا أَنْتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ (٣) وَلا أَنَا عَابِدٌ مَا عَبَدْتُمْ (٤) وَلا أَنْتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ (٥) لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ (٦) ﴾

عَنْ ابْنِ عُمَرَ رضي الله عنهما أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : ( إِنَّ اللَّهَ لَا يَجْمَعُ أُمَّتِي عَلَى ضَلَالَةٍ ، وَيَدُ اللَّهِ مَعَ الْجَمَاعَةِ ).
الترمذي(2167) وحسنه الألباني.

👌ህዝበ_ሙስሊሙ ሆይ ንቃ:
በማር ስም መርዝ እንዳይግቱህ

https://t.me/Abuhemewiya

4 weeks ago

🟢 ማስታወሻ

*ተቋርጠው የነበሩ  ትምህርቶች የሚጀምሩበትን ሂደት የሚመለከት።
1, 📚*ኪታቡ አተውሂድ የሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብዱል ወሃብ አላህ ይዘንለት።

🕰ሰዓት
👉ሰኞና መክሰኞ፦  ከመግሪብ ~ኢሻእ

2,📚ኩን ሰለፊየን አለል ጃደህ የሸይኽ ዐብዱሰላም አስ ሱሀይሚይ አላህ ይጠብቀው::

🕰ሰዓት
👉እሮብና ሀሙስ፦ ከመግሪብ ~ኢሻእ

👉አድራሻ፦01ማብራት ሀይል ወደ ከተማ ዝቅ ብሎ ኢብኑ ከሲር መስጂድ።

3,ለሀረር  ኬላ ተማሪዎች
📚ኩን ሰለፊየን አለል ጃደህ እና ኪታቡ አተውሂድ።

🕰ሰዓት፦
👉ቅዳሜና እሁድ ከዙሁር ቡኃላ 8:00~9:40 ድረስ።

👉አድራሻ፡ ሀረር ኬላ ናይል ማደያ መስጅድ።

4,,ለሴቶች የሚሰጠው ደርስ፦

📚የኡሱሉ አስ_ሰላሰ ማብራሪያ የሸይኽ ሁሰይን አስሲልጢይ አላህ ይጠብቀው::

🕰ሰዓት
ቅዳሜና እሁድ ከአሱር
ሰላት ቡኃላ 10:40~11:40  ድረስ
*👉አድራሻ*፦ የወንድም አብራር ናስር ጊቢ። (ሀረር ኬላ)

5,ሴቶች ለሴቶች ቁርዓን ነዘርና ኑራኒየህ በወንድም አብራር ናስር  ጊቢ :: (ሀረር ኬላ)

👉ከሰኞ~እስከ ሀሙስ ከአሱር ሰላት ቡኃላ።

6,ለወንዶች ቁርዓን ነዘርና ኑራኒያ

👉ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ_ኢሻዕ ድራስ

👉አድራሻ፦01ማብራት ሀይል ወደ ከተማ ዝቅ ብሎ ኢብኑ ከሲር መስጂድ።

👉የፊታችን ሰኞ ይጀመራል

🔊አቡ ዐብዱረህማን

📞ለመረጃ

☎️ 0922945077 ሀምዱ ኸድር

☎️ 0915782761 አብራር ናስር

ጅግጅጋ እትዮጵያ

https://t.me/mustefatemam

4 weeks, 1 day ago

📡ተዝኪያ ሁሌ ሚዛን ሊሆን አይችልም

🎙ሸይኽ ሙሐመድ ረመዛን አል ሓጂሪ ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/abuabdurahmen

2 months, 4 weeks ago

ከሰላት ቡኃላ ይቀጥላል

2 months, 4 weeks ago

👉እውቀት ገበያ አንድ ጊዜ ሄዶ ተገዝቶ የሚመጣ እቃ አይደለም።

እውቀት ዛር አይደለም ዛር ነው አንድ ጊዜ መጥቶ ጅብ(ስፍር) የሚለው።

*🔊አሸይኽ ሀሰን ገላው አላህ ይጠብቃቸው*።

2 months, 4 weeks ago

🟢"ዲኑን ለፖለቲካ ፍጆታና ለዱኒያ ጥቅም እንደሸጡት ሳትሆኑ በሀቅ ላይ ፅኑ።"
ከኡስታዝ ባህሩ ተካ ምክር።
ጀዛሁላሁ ከይረን

5 months ago

📌 س/ كثُر تداول كلمة: جمعة مباركة، فهل هذا جائز؟

🎙ج/ سماحة الشيخ العلامة:
أحمد بن يحيىٰ شبير النجمي
         رحمه اللّٰه تعالىٰ

📼 مدة المقطع: 🔊 ٠٠:٢١

5 months ago

https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat

Telegram

የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add addd እያደረጉ የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ! ሃሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ ቦት ይላኩልን ▽ ▷ @Quran\_wesunah\_1bot

🎤ሙስጠፋ (አቡ አብዱረህማን)✍
5 months, 1 week ago

https://t.me/shakirsultan?livestream

Telegram

Shakir Sultan (Channel)

Shakir

🎤ሙስጠፋ (አቡ አብዱረህማን)✍
5 months, 2 weeks ago

🟢ከአላህ አስደናቂ ተኣምራት ውስጥ

﴿وَمِنۡ ءَایَـٰتِهِۦۤ أَنۡ خَلَقَكُم مِّن تُرَابࣲ ثُمَّ إِذَاۤ أَنتُم بَشَرࣱ تَنتَشِرُونَ ۝٢٠ وَمِنۡ ءَایَـٰتِهِۦۤ أَنۡ خَلَقَ لَكُم مِّنۡ أَنفُسِكُمۡ أَزۡوَ ٰ⁠جࣰا لِّتَسۡكُنُوۤا۟ إِلَیۡهَا وَجَعَلَ بَیۡنَكُم مَّوَدَّةࣰ وَرَحۡمَةًۚ إِنَّ فِی ذَ ٰ⁠لِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّقَوۡمࣲ یَتَفَكَّرُونَ ۝٢١ وَمِنۡ ءَایَـٰتِهِۦ خَلۡقُ ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضِ وَٱخۡتِلَـٰفُ أَلۡسِنَتِكُمۡ وَأَلۡوَ ٰ⁠نِكُمۡۚ إِنَّ فِی ذَ ٰ⁠لِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّلۡعَـٰلِمِینَ ۝٢٢ وَمِنۡ ءَایَـٰتِهِۦ مَنَامُكُم بِٱلَّیۡلِ وَٱلنَّهَارِ وَٱبۡتِغَاۤؤُكُم مِّن فَضۡلِهِۦۤۚ إِنَّ فِی ذَ ٰ⁠لِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّقَوۡمࣲ یَسۡمَعُونَ ۝٢٣ وَمِنۡ ءَایَـٰتِهِۦ یُرِیكُمُ ٱلۡبَرۡقَ خَوۡفࣰا وَطَمَعࣰا وَیُنَزِّلُ مِنَ ٱلسَّمَاۤءِ مَاۤءࣰ فَیُحۡیِۦ بِهِ ٱلۡأَرۡضَ بَعۡدَ مَوۡتِهَاۤۚ إِنَّ فِی ذَ ٰ⁠لِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّقَوۡمࣲ یَعۡقِلُونَ ۝٢٤ وَمِنۡ ءَایَـٰتِهِۦۤ أَن تَقُومَ ٱلسَّمَاۤءُ وَٱلۡأَرۡضُ بِأَمۡرِهِۦۚ ثُمَّ إِذَا دَعَاكُمۡ دَعۡوَةࣰ مِّنَ ٱلۡأَرۡضِ إِذَاۤ أَنتُمۡ تَخۡرُجُونَ ۝٢٥} سورة الروم.

👉ለሚያስተነትኑ ልባሞች

https://t.me/Abuhemewiya

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago