ሀያቱ ሰሀባ እና የደጋጎች ታሪክ

Description
ሐያቱ ሠሀባ حَيَاۃُ الصَّحَابَۃ
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

3 weeks, 2 days ago

🌟ኢሽራቅ🌟

የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ:— "ፈጅርን በጀመዐ ሰግዶ ፀሀይ እስከምትወጣ ድረስ በመስገጃው ስፍራ ላይ አላህን እየዘከረ የቆየ፣ ከዚያም ሁለት ረከዐ የሰገደ ሰው የተሟላ ሐጅ እና የተሟላ ዑምራ ምንዳ አለው።"

4 weeks, 1 day ago

ኸሚስ ከሰለዋት አንዳናዘናጋችሁ አላህ ካለ እሮብ እሮብ ጥያቄ ይኖራል

ከሽልማቱም ጋር አጅር አገኝበታለው ብላቹ ለመወዳደር ዝግጁ ናቹ😊

4 weeks, 1 day ago

ለዛሬ ጨርሰናል ኢንሻአላህ በየሳምንቱ የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል ወሰላሙዐለይኩም❤️

1 month ago

አላህ ካለ ነገ ማታ 3:00 እስላማዊ ጥያቄ ይኖራል
ቀድሞ ትክክለኛውን መልስ ለሚመልስ የካርድ ሽልማት ይላካል

አላህ በሰላም ያቆየን

https://t.me/ImamHassenMesjid

1 month ago

🌙 ዘውትር ወደ መኝታህ ስትሄድ ያንን ምርጥ ሰሀቢይ አስታውስ.....

ልቡን አጥርቶ ...
ክብሩን ሶደቃ ሰጥቶ ...
ማንም ላይ ቂም ሳይዝ ...
ሁሉንም ይቅር ብሎ የሰላም እንቅልፍ ሚተኛውን!!

1 month ago

يَارَبِّ اجْعَلْ ما أَسْعَى إِلَيْهِ يَسْعَى إِلَيَّ، اللّهُمَّ إنِّي اسْتَودَعْتُكَ نَفْسِي وَحَيَاتِي وَأَحْلَامِي، فَهَبْ لِي مِن تَوْفيقكَ ما يُرضِينِي🤲

1 month, 1 week ago

**-‏سُئلَ سَعيد بن جُبَير رَحِمَهُ الله-

بِمَ نَالَ العشرة المُبَشرُون بِالجَنَّة هذَا الشَّرف؟
فقال: كَانُوا أَمَامَ النَّبيّﷺ فِي القِتَال، وَخلفَه فِي الصَّلَاة.🍂

ለሰኢድ ኢብኑ ጁበይር ረሂመሁላህ
"በጀነት የተበሰሩት አስሩ ሰሃቦች ይሄን ክብር እንዴት አገኙ"? ተብለው ተጠየቁ
እሳቸውም እንዲህ አሉ...
"በውጊያ ላይ ከነብዩﷺ ፊት,
በሰላት ላይ ደግሞ ከኋላቸው ነበሩ"

حِليةُ الأولِياء.📔**

1 month, 1 week ago

ሰይዲ ረሱሉላህ ﷺ እንድህ ብለውናል :

" أَكْثِرُوا عليَّ مِنَ الصَّلاةِ في يومِ الجمعةِ ؛ فإنَّ صَلاةَ أُمَّتي تُعْرَضُ عليَّ في كلِّ يومِ جُمُعَةٍ ، فمَنْ كان أكثرَهُمْ عليَّ صَلاةً ؛ كان أَقْرَبَهُمْ مِنِّي مَنْزِلَةً ."
رواه البيهقي

" ጁምዐ ቀን እኔ ላይ ሰላት ማውረድን አብዙ .. የኡመቴ ሰለዋት ሁሌ ጁምዐ ቀን ይቀርብልኛል.. እኔ ላይ ያወረደው ሰለዋቱ የበዛ የበለጠ ወደኔ ቅርብ ይሆናል "

#اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم

@ImamHassenMesjid

1 month, 1 week ago

💫 ጡፈይል ኢብኑ አምር (ረ.ዐ)
ወደ እስልምና የገባበት
ምርጥ ታሪክ

1 month, 2 weeks ago

**قال أبوحازم سلمة بن دينار :

"اكْتُمْ حَسَنَاتكَ أَكْثَرَ مِمَّا تَكْتُمُ سَيِّئَاتك".

አቡ ሃዚም ሰለመት ኢብኑ ዲናር ረሂመሁላህ እንዲህ አሉ :-

"መጥፎ ተግባርህን ከምትደብቀው በላይ...
በጎ ተግባርህን ደብቅ"**.

(ابن أبي شيبة في المصنف٣٦٤٢٤)

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад