Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ

Description
ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 days, 15 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 5 days ago

3 months, 3 weeks ago
አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት …
3 months, 3 weeks ago
አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት …
3 months, 3 weeks ago
አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት …
4 months, 1 week ago
አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት …
4 months, 2 weeks ago
አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት …
4 months, 2 weeks ago
አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት …
4 months, 2 weeks ago
አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት …
4 months, 2 weeks ago
በሌላ በኩል ደሞ ኡሙ አይመኖች ለሁለት …

በሌላ በኩል ደሞ ኡሙ አይመኖች ለሁለት ቤተሰብ ብርድ ልብስና ለ1ሰዉ መኝታ የምትሆን 2ፍራሽ ለየቲሞችና ለየቲም ቤተሰቦች 1ሻንጣ ልብስና 10ሺብር ድጋፍ ተደርጓል።

4 months, 2 weeks ago
አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት …
6 months ago
ኑ ተባብረን የተከበረዉን የአሏህን ቃል ቁርአንን …

ኑ ተባብረን የተከበረዉን የአሏህን ቃል ቁርአንን ወቅፍ እናድርግ።

እንደተለመደዉ ዛሬም ኸይር ስራ ይዘንላቹ መተናል። አል ሂዳያ ጀማአ ከተመሰረተ ጀምሮ ለበርካታ መስጂዶችና መድረሳዎች ቁርአን ገቢ ሲያደርግ ቆይቷል። ታዳ ዛሬም እንደተለመደዉ የቁርአን እጥረት ጉዳይ ወደ ጀማአችን ብቅ ብሏል።

በወሊሶ ከተማ ወጣ ብሎ ገጠር ዉስጥ የሚገኝ ኡመር መስጂድ በሰፊዉ የዳእዋ ትምርቶችና ቂርአት የሚሰጥበት ነዉ ሆኖም መሰሰጂዱ ከከተማዉ ወጣ ባለ ቦታ ሰለሆነ የሚገኘዉ የቁርአንና የኑራንያ እጥረት ስላጋጠማቸዉና አቅም ስላነሳቸዉ የበኩላችሁን አቅማቹህ በፈቀደዉ ለዚ መስጂድ ቁርአንና ኑራንያ ገቢ አድርጉልን ብለዉ አል ሂዳያ በጎ አድራጎት ጀማአዎችን እገዛችንን ስለጠየቁ ጀማአችን እንደተለመደዉ ቁርአን የማሰባሰብ ፕሮግራም ጀምረዋል እናተም የበኩላቹሁን ቁርአን ወቅፍ በማድረግ እንድትተባበሩ ስንል በአላህ ስም እንጠይቃቹሀለን።

በቤታቹህ ትርፍ ቁርአን ያላቹህ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆናቹ ያላቹሁበት ድረስ መተን እንወስዳለን ለበለጠ መረጃ በዚህ ቁጥር ይደዉሉ።

+251993632424
+251975537107
+251703136300

በቴሌግራም በኢንቦክስ ያናግሩን
@ridwan936 ወይም @Salihat2

ወይም ባላቹሁበት ሁናቹህ መነየት ለምትፈልጉ

1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ አህመድ

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 days, 15 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 5 days ago