Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
اللَّهُمَّ إنِّي ظلَمتُ نَفسي ظلمًا كثيرًا ولا يغفرُ
الذُّنوبَ إلَّا أنتَ فاغفِر لي مغفرةً من عندِكَ
وارحَمني إنَّكَ أنتَ الغفورُ الرَّحيمُ
መውሊድ ማክበርን ማን ጀመረው
መውሊድ ማክበር እውን ነብዩን የሚወዱ ሰዎች ተግባር ነውን ? መውሊድ ማክበርስ የሳቸው መውደድ መገለጫ ነውን ?
ለማንኛውም መውሊድ ማክበርን አስመልክቶ ልናውቃቸው የሚገቡ ነጥቦች በጥያቄና መልስ መልኩ ቀርበዋል ። ጥያቄዎቹ አራት ናቸው እነርሱም : –
1ኛ – ማን ጀመረው ?
2ኛ – መቼ ነው የጀመረው ?
3ኛ – የት ነው የጀመረው ?
4ኛ – ለምድነው የጀመረው ? የሚሉ ናቸው ከነመልሶቻቸው ቀርበዋል ።
እነዚህ መሰረታዊ ነጥቦችን ማወቅ መውሊድ ማክበር ከእስልምና ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር እንደሌለና የኢስላም ጠላቶች ሙስሊሞችን ለመሸንገል ያመጡት ፈጠራ መሆኑ በግልፅ እንዲገባን ያደርጋል ።
መውሊድን ማክበር ወደ አላህ የሚያቃርብና ምንዳ የሚያስገኝ ቢሆን ኖሮ እነዚያ ለነብዩ የህይወት ዋጋ የከፈሉ ብርቅዬ የኢስላም የበኩር ልጆች ያከብሩት ነበር ። አቡ በክር ፣ ዑመር ፣ ዑስማንና ዐልይ ማንም ባልቀደማቸው ነበር ። የአላህ መልእክተኛ ከናንተ ውስጥ እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ ከልጆቹና ካጠቃላይ ሰዎች በላይ ተወዳጅ እስከምሆን ድረስ አላመነም ሲሉ እንዴት መውሊዴን አክብሩ አላሉም ?
አላህ ሆይ ሐቅን አውቀን የምንከተለው ባጢልን አውቀን የምንርቀው አድርገን ።
قال الشيخ الفوزان حَفظهُ اللّٰـه ؛
❞ فبعض الناس إذا لم يمدح ويشجع ترك الدعوة وهذا دليل على أنه لا يدعو إلى اللّٰه ، وإنما يدعو إلى نفسه ❝
◂ إعانة المستفيد |
አንዳንድ ሰው ካልተመሰገነና ካልተወደሰ ወደ አላህ መጣራት ይተዋል ይህ ደግሞ ሲጣራ የነበረው ወደ አላህ ሳይሆን ወደ ነፍሱ እንደ ነበረ ያሳያል
قال رجل للحسن البصري:
أينَامُ إبليس؟ قال: "لو نام لوجدنا راحة
ሀሰን አልበሰሪ ((ረሂመሁላህ))
አንድ ሰው እንዲህ ሲል ጠየቃቸው‼️**
➩ኢብሊስ ይተኛልን???
በተኛማ ኑሮ እረፍት ባገኘን ነበር አሉት#ምንጭ ?((تلبيس إبليس:36))**
ፈገግ ማለት ከመልካም ስራ ነው
●قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله-:
《 اعلموا أن البشاشة وطلاقة الوجه لإخوانكم من الأمور التي تثابون عليها، فمن كان متصفًا بها فليحمد الله، وليسأله المزيد من ذلك، ومن لم يكن متصفًا بها، فليمرن نفسه عليها، فإن الإنسان لا يزال يمرن نفسه على الأخلاق الفاضلة حتى تكون من سجاياه وطبائعه 》
?? |[ الضياء اللامع (١٠٧/١) ]|
معاني الكلمات
بش وجهه أي تهلل وأشرق
بش به أي لقيه ضاحكا مسرورا به
https://t.me/Abushureih1
https://t.me/Abushureih1
Telegram
Abu shureih (Channel)
القناة الرسمية للأخ أبي شريح السلفيِّ
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!
ተውሂድን የባላይ ማድረግ ቢዳዓን ወደታች ማኮታኮት ሲሆን
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎችን ዳዕዋዎች ደርሶችና የጁሙዓ ኹጥባዎች በዎቅታውይና አንገብጋቢ አስተማሪ የሆኑ የፁሁፍ መልክቶችን በነፃነት የሚሰራጭበት የሚላክበት ሴንተር ቻናል ነው
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/hussenhas
﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا﴾
«سُبْحَانَ اللهِ»
«الحَمْدُ للهِ»
«لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
«اللهُ أكْبَرُ»
«سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
«سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
«لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
«أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
«لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
*?*ከሰዎች ጋር ስትኗኗር በራስህ
ባማረው ፀባይህ ተኗኗራቸው እንጂ
በነሱ በተበላሸው ፀባያቸው አትኗኗራቸው
?ማለት ፀባይ ያለው ሰው ሲያገኝ ፀባየኛ መጥፎ ሰው ሲገናኝ መጥፎ እንደሚሆን ሰው አትሁን ስነምግባርህ ሁሌም ያማረ ይሁን**
https://t.me/Abushureih1
https://t.me/Abushureih1
Telegram
Abu shureih (Channel)
القناة الرسمية للأخ أبي شريح السلفيِّ
አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- ከመበዳደል ማስጠንቀቅ!!
?በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ነሓሴ 25/2016 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የተሰጠ ሙሃዶራ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ?? ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
**عن عبد الله بن مسعود -رضي الله عنه- قال:
"البيت الذي لا يُقرأ فيه القرآن كمَثَلِ البيت الخَرِب الذي لا عامِرَ له".
رواه ابن أبي شَيْبَة (٣٢٠١٧) بسَنَد صحيح.
وكان أبو هريرة -رضي الله عنه- يقول:
"إنّ البيتَ لَيَتَّسِعُ على أهلِه، وتَحضُرُه الملائكةُ، وتَهجُرُه الشياطين، ويَكْثُرُ خَيْرُه، أنْ يُقْرَأ فيه القرآن. وإنّ البيتَ لَيَضِيقُ على أهله، وتَهجُرُهُ الملائكة، وتَحضُرُه الشياطين، ويَقِلُّ خَيرُه، أَنْ لا يُقرأ فيه القرآن".
رواه الدارِمي (٣٣٥٢)بسند صحيح.**
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago