Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን
የጁሙዓህ ኹጥባህ
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
©:NesihaTv
? መውሊድ መቼ ተጀመረ?
?ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁ'ላህ
©: Hanif Multimedia
? ጁምዐችንን ሱረቱል ከህፍ በመቅራት
እና ሰለዋት በማብዛት እናድምቀው?
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
[ሱረቱል-አሕዛብ - 56]
•●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ
ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪?
•●° መልካም ጁምዐ ?
? Tg : https://t.me/Thejubair00
.
ጥርስን ለማንጣት የሚጠቅም
------------------
በተፈጥሮአዊ መንገድ ህክምና ድረስ መሄድ ሳያስፈልገን ቤታችን ውስጥ ጥርሳችን እንዴት ማንጣት እንችላለን? በተፈጥሮአዊ መንገድ ዘውትር በጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ በአላህ ፍቃድ ተአምር ትመለከታለህ...!!እንዴት ማዘጋጀት እንችላለን?
መጠን...!!
..
1. ለብ ያለ ውሃ ሁለት ብርጭቆ!!
2. የተፈጨ ቀረፋ አንድ ማንኪያ!!
3. የንብ ማር አንድ ማንኪያ!!
4. የሎሚ ጠብታዎች!!
..
አዘገጃጀት...!!
ትንሽ ተለቅ ባለ ብርጭቆ ውሃውን እንጨምራለን...!!ከዚያም ቀረፋውን እና ማሩን እናስከትላለን!! በመጨረሻም ከአምስት የማይበልጡ የሎሚ ጠብታዎችን እንጨምርበትና በደንብ አዋህደን ስናበቃ ዘውትር ጠዋት አፋችንን እንጉመጠመጥበታለን...!!
ለወዳጅ ዘመዶቻቹ ሼር አድርጉ !
? የዚህ አይነት መልዕክቶችን ለማግኘት
አንዴ ይሄን ሊንክ? ጠቅ ብቻ ያድርጉ !
.
«በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣቶች ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።»
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና
?ተክቢራ ላይ አንዘናጋ…
እድለኞች በተክቢራ ምድርን እያንቀጠቀጡ የአላህን ታላቅነትና ሀያልነት በይፋ ለአለም እያሳዩ ነው። ከፊል እድለቢሶች ግን ምላሳቸው ተይዞ አንድ ተክቢራ እንኳ ማለት አቅቷቸው ዝምታን መርጠዋል። ሰው ባለበት ድምፃቸው ከፍ አድርገው ተክቢራ ማለትን ያፍራል።
እኛስ ከየትኞቹ ነን?
ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል።
«አንድ ባሪያ አንድ ጌዜ አላሁ አክበር ማለቱ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ የተሻለና የበለጠ ነው።»
ስራ እየሰራን እረፍት ላይም ብንሆን ስንተኛና ስንነሳ በቃ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ምላሳችን ተክቢራ ይበል።
እናት አባቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችና በአቅራቢያችን ለምናገኛቸው ሁሉ ተክቢራ እንዲሉ ይህን መልዕክት ሼር በማድረግ እናስታውስ። በሰበቡ ብዙ አጅር እንፈስ።
አቡሁረይራና ኢብኑ ኡመር ወደ ሱቅና ሰዎች ወደተሰባሰቡበት ቦታ በመሄድ በተክቢራ ያስታውሱ ነበር።
? Telegram : https://t.me/Thejubair00
.
ሰበር ዜና
አላሁ አክበር አካሁ አክበር
አንድ ቀን አለን
ኢድ አል-ፊጥር ረቡዕ እንደሆነ ተረጋግጧል!
እንኳን አደረሰን !
እንኳን አደረሳቹ
1445/2024 የኢድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ፣ ኤፕሪል 10 ቀን 2024 ነው።
? Telegram : https://t.me/Thejubair00
.
እንኳን 1445 ዓ.ሂ.የዒደ-ል-ፊጥር በአል እርሶንም ቤተሰቦንም በሰለም አደረሶ …
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
የምንባባልበት ቀን ሩቅ አይደለም ኢንሻአላህ !
ግን አጥብቄ ላስታውሳቹ ምወደው ነገር ቢኖር አሁንም ረመዳን ነውና መጨረሻውን እናሳምር ! ስራ በመጨረሻው ነው ሚወሰደውና ! ስለዚህ በኢስቲግፋር በሰለዋት ቁርዐን በመቅራት እንበራታ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን.
? Telegram : https://t.me/Thejubair00
.
የሸዋልን ጨረቃ ለመመልከት በዝግጅት ላይ !
ሆኖም እንደ አብዛኛው የዘርፉ ባለሙያዎች ቅድመ ግምት መሰረት የዘንድሮ ወርሃ ረመዳን 30 እንደሚሞላና ዒድ እሮብ ላይ እንሚውል ያሳያል. አላህ በሰላም ያድርሰን.
ምንጭ : Haramain Info
? Telegram : https://t.me/Thejubair00
.
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago