የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
🌾የአደም ልጅ ስማኝማ ‼️
👈ﻓَﺈِﻥَّ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﻟَﻮ ﻛَﺎﻧَﺖ ﻣِﻦْ ﺫَﻫَﺐٌ ﻳَﺒْﻘَﻰ ﻭَﺍﻵﺧِﺮَﺓُ ﻣِﻦْ ﺧَﺰَﻑٍ ﻳَﻔْﻨَﻰ ﻟَﻔُﻀِّﻠَﺖ ﺍﻵﺧِﺮَﺓُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ، ﻓَﻜَﻴْﻒَ ﻭَﺍﻵﺧِﺮَﺓُ ﻣِﻦْ ﺫَﻫَﺐٍ ﻳَﺒْﻘَﻰ ﻭَﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﻣِﻦْ ﺧَﺰَﻑٍ ﻳَﻔْﻨَﻰ؟ !!
"ዱንያ ዘውታሪ ከሆነ ወርቅ ብትሆንና አኼራ ደግሞ ጠፊ ከሆነ ሸክላ ብትሆን አኼራ ከዱንያ ትበለጣለች፣ አኼራ ከዘውታሪ ወርቅ በሆነች ጊዜና ዱንያ ደግሞ ከጠፊ ሸክላ በሆነች ጊዜ ነገሩ እንደት ሊሆን ነው"⁉️
🍀ﻓﻀﻞ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﻭﺃﻫﻠﻪ : 👈 ﺃﻧَّﻪ ﺇﺭﺙ ﺍﻷﻧﺒﻴﺎﺀ : 👉እውቀት የነብያቶች ውርስ መሆኑ ﻭﺇﻥَّ ﺍﻟﻌﻠﻤﺎﺀ ﻭﺭﺛَﺔ ﺍﻷﻧﺒﻴﺎﺀ، ﻭﺇﻥَّ ﺍﻷﻧﺒﻴﺎﺀ ﻟﻢ ﻳﻮﺭِّﺛﻮﺍ ﺩﻳﻨﺎﺭًﺍ ﻭﻻ ﺩﺭﻫﻤًﺎ؛ ﺇﻧَّﻤﺎ ﻭﺭَّﺛﻮﺍ ﺍﻟﻌﻠﻢَ، ﻓﻤَﻦ ﺃﺧﺬﻩ، ﺃﺧﺬ ﺑﺤﻆٍّ ﻭﺍﻓِﺮ. ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﺍﻟﺪﺭﺩﺍﺀ، ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ : ( ﺻﺤﻴﺢ) ؛ ﺍﻧﻈﺮ ﺣﺪﻳﺚ ﺭﻗﻢ : 6297…
?قال العلامة محمد بن علي الشوكاني - رحمه الله - :
" دع عنك الاحتجاج بالرجال، والاعتزاء إلى الآراء والأقوال، وجرد نفسك للحق، واغسل قلبك عن درن العصبية...".
ስማማ ይህ ታላቅ አሊም እንድህ ይላል፦
"ሰዎችን እንደ ማስረጃ አድርጓ መጠቀምን ፣ ወደተለያዩ አመለካከቶችና ንግግሮች መጠጋትን ተው! ራስህን ለሀቅ አጋልጠህ ስጥ ፣ ቀልብህን ከወገንተኝነት ቆሻሻ እጠብ...
ምንጭ?الفتح الرباني(٥ /٢١٣٥))***
?
አሸይኽ አለተሚይ ስለ ሙመይዓ እና ሀዳዲያ አደጋ
https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat=92ab87855aa5c52484
ከአሊቾ ዉሪሮ
https://t.me/TissaAhlusunnah?videochat=563f66112f67d772b5 ፕሮግራሙ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ
*⏭#العنوان ➳ **ﻻ ﺗﺠﺎﻟﺴﻮﺍ ﺃﻫﻞ ﺍﻷﻫﻮﺍﺀ والبدع
?ከሰሜት ሰዎችና ከቢዲዓ ሰዎች አትቀማመጥ።#የዛሬ የጁምዓ ኹጥባ/9/5/2017
?አንኳር ነጥቦች➘➘➘➘
? ቢዲኣ ከመዕስያ ይበልጣል
? ከቢድዓ ሰዎች ማስጠንቀቅ የዲናችን አንዱ መሰረት ነው
? በቢድኣ ሰዎች ዙርያ መናገር ሸርጡን ከጠበቀ ወደ አሏህ የምንቃረብበት ነው።
? ሰለፎች ተቀመጥ ለአሏህ ብለን ሰው እንማ ይሉ ነበር
? የቢዲዓ ሰዎች የሙሀመድ ኡማ ቫይረሶች ናቸው
?የዲኑን ህልውና ለመጠበቅ የፈለገ ከስሜት ሰዎች ይራቅ
?ሙብተዲዕ መጀመሪያ ስትቀርበው ቢዲዓውን አይነግርህም
?لأبي رسلان آدم بن محمد الولوي حفظه الله تعالى
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘***https://t.me/TissaAhlusunnahhttps://t.me/TissaAhlusunnah
*ﻓﻀﻞ ﻗﺮﺍﺀﺓ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻜﻬﻒ ﺍﺑﻦ ﻋﺜﻴﻤﻴﻦ
?ﻭﻻ ﻓَﺮﻕ ﻓﻲ ﺫﻟﻚ ﺑﻴﻦ ﺃﻥ ﻳﻘﺮﺃﻫﺎ ﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺼﺤﻒ ﺃﻭ ﻋﻦ ﻇَﻬْﺮ ﻗﻠﺐ، ﻭﺍﻟﻴﻮﻡ ﺍﻟﺸﺮﻋﻲ ﻣﻦ ﻃﻠﻮﻉ ﺍﻟﻔﺠﺮ ﺇﻟﻰ ﻏﺮﻭﺏ ﺍﻟﺸﻤﺲ، ﻭﻋﻠﻰ ﻫﺬﺍ ﻓﺈﺫﺍ ﻗﺮﺃﻫﺎ ﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﺑﻌﺪ ﺻﻼﺓ ﺍﻟﺠُﻤﻌﺔ ﺃﺩﺭﻙ ﺍﻷﺟﺮ ) )) ﻣﺠﻤﻮﻉ ﻓﺘﺎﻭﻯ ﻭﺭﺳﺎﺋﻞ ﺍﻟﻌﺜﻴﻤﻴﻦ (( 16/143 )
?ጁመአ ቀን ሱረቱ አል ከሕፍን መቅራት ያለው ደረጃ
?ሙሀመድ ሷሊህ አል - ኡሠይሚን እንድህ ይላሉ ፦
"ሰውየው ከሙስሀፉ በምልከታም ይሁን በሂፍዙ ቢቀራት ልዩነት የለውም ። የተደነገገው ቀን (ሰአት) ደግሞ ፀሀይ ከወጣችበት ጀምሮ እስከምትጠልቅበት ባለው ሰአት ነው። ከዚህም በመነሳት አንድ ሰው ከሶላት አል–ጁምኣ ብኋላ ቢቀራትም አጅሩን ያገኛል።
[ምንጭ የሸይኹ መጅሙዕ‘ ፈታዊ ወረሳኢል 16/143]*https://t.me/Abureslanahttps://t.me/Abureslana
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik