ሚራስ - ميراث - Miras

Description
🌟 አስገራሚ ቁርአናዊ ምክሮች
🌟 ጣፋጭ የነቢዩ ﷺ ሐዲሶች
🌟 የሰለፎች ጥበባዊ ንግግሮች
🌟 ጠቃሚ ምክረ ሐሳቦች
🌟 ጥዑም ቲላዋዎች
🌟ወሳኝ ዱሩሶች፣ፈታዋዎች፣በሱና መሻይኾች በድምጽ እና በጹሁፍ በሚራስ የቴሌግራም ቻናል በየእለቱ እንደ ጅረት ይፈሳሉ። ኢንሻ አላህ !!
ከዚህ ማዕድ ለመቋደስ ➞ @mirasss55

ለወንድማዊ ሀሳብ አስተያየት @Ibnu_Ayishah ይጠቀሙ
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 month, 1 week ago

"من رحمةِ اللهِ بك؛ أنه لا يزالُ يجعلُ لكَ إليهِ حاجة، كلما قضى لك حاجةً أحدثَ لك أخرى، حتى لا تنقطعَ عنه، فإن النفوسَ مجبولةٌ على الانقطاعِ عمن تستغني عنه، ومن استغنى عن اللهِ وانقطعَ عنهُ هلك وضاع، ولذلك قال بعض أهل العلم: " يُنْشِئُ اللهُ لك الحاجات، لتنشأَ منك العبوديات."

1 month, 1 week ago

በወርሐ ረመዳን የተሟላ የኢባዳ ጊዜ ለማሳለፍ የወሰነ ሰው፤ ቀድሞ በሸእባን ወር ማሟሟቅ ይኖርበታል...

ረጀብ እና ሸእባን አንድ ከሆነብህ
ሸእባን እና ረመዳንም አንድ እንዳይሆንብህ ፍራ!

ይህንን ሼር በማድረግ የኸይር ስራ በር እንሁን
https://t.me/mirasss55

1 month, 1 week ago

በተለይ ብዙ እናቶች እና እህቶች አመቱን ሙሉ ቁጭ ብለው ይቆዩና ቀጣዩ ረመዷን ሊገባ ሲል ነው ቀዷእ ትዝ የሚላቸው!

ለማንኛውም ያለፈ ረመዷን ቀዷእ ያለባችሁ እህቶች እና እናቶች ረመዷን ቀርቦ ሳያፋጥጣችሁ በፊት ያለባችሁን ጾም ጨርሱ!

ለምታውቁትም ሼር እያረጋችሁ አስታውሱ!

"فدين الله أحق أن يقضى"

https://t.me/mirasss55

3 months, 3 weeks ago

جاهدوا في ضبط محفوظكم من القران وتثبيته في أيام الرخاء والسَّعة، لتنعموا به في أيام الشدِّة والضِّيق، يجري على ألسنتكم بلا تردُّد ولا مشقَّة، يمُرُّ على جدبكم فيُسقيه، وعلى يأسكم فيُبدِّده، يُبدل قلق قلوبكم طمأنينة، وجمرَ حُزنكم بردًا وسلامًا.

3 months, 3 weeks ago
3 months, 3 weeks ago

‏استغفر بصوتك الخفيّ لعَل الذنوب المتراكمة على عاتقيك تزول ..

أستغفر الله العظيم وأتوب إليه.

4 months ago

የሱብሒ አዛን!

• ከሌሎች የሶላት አዛኖች በተለየ መልኩ በሱብሒ አዛን ላይ የምትጨመር ቃል አለች፡፡ «አሶላቱ ኸይሩን ሚነነውም» ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት፡፡― የምትል፡፡ አዎን ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት፡፡

እንቅልፍ የሥጋ ጥሪ ነው፤ ደከመኝ አሳርፉኝ ይላል። ሶላት የአላህ ጥሪ ነው፡፡ አላህ ወደኔ ኑ እረፉ ይለናል፡፡
እንቅልፍ ሞት ነው፤ ሶላት ደግሞ ሕይወት፡፡ በሶላትህ ነፍስ ዝራ፣ ከነፍስህ ጌታ ጋር ተገናኝ፡፡
እንቅልፍን አካልን ያሳርፋል፤ ሶላት ግን ቀልብን ያረጋጋል፣ መንፈስን ያሰክናል፡፡
ሶላት የአማኞች መለያ ናት፤ ጌታ እንደሌለው ባሪያ ያለ ሀሳብ ዥው ብለህ አትተኛ፡፡ ተለይተህ ተነሳ፡፡
እንቅልፍ ሲበዛ ያሰንፋል፣ ለድካምም ለዱካክም ያጋልጣል፡፡ተነስቶ መስገድ ንቃትን ይሠጣል፣ አካልን ያፍታታል፣ ፊትን ያበራል፣ ወዝን ይመልሳል፡፡
የማለዳ አየር የተለየና ፀጥ ያለ ነው፡፡ ለዒባዳም፣ ሀሳብን አሰባስቦ አላህን ለመማፀንም ምቹ ነው፡፡
በሶላት የተከፈተ ቀን ድል አለው፣ በረከትና ስኬት አለው፡፡
ሱብሒ ላይ የሚተኛ የሸይጣን ምርኮኛ ነው፤ ለሸይጧን ጆሮ የሠጠ ነው፡፡ አልነጋም ተኛ ይለዋል፡፡

የሱብሒ ጊዜ እንዴት ያማረ ጊዜና ዉብ ሰዓት መሠላችሁ!

☞ የሱብሒ ሶላት ሱንናው በዱንያ እና በዉስጡ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነው፡፡
☞ የሱብሒ ሶላት ግዴታው የአላህን ጥበቃና ዋስትና ያስገኛል፡፡
በርግጥም «አሶላቱ ኸይሩን ሚነ ነውም'ን» እየሰሙ «ሐይየ ዐላ ሶላህ፣ ሐይየ ዐለል ፈላሕ'ን» እያዳመጡ መተኛት ይከብዳል።

منقول
https://t.me/mirasss55

4 months ago

كبرت المنازل..............وصغرت الاسر
تطور الطب..................وساءت الصحة
بلغنا القمر....................وجهلنا الجار
زاد المال......................وتلاشت راحة البال
ارتفع الذكاء..................وقلت الحكمة
زادت المعرفة................وتناقصت المشاعر
كثر الاصدقاء.................واختفى الوفاء
وتنوعت الساعات..........ولا نجد الوقت!!!؟؟؟
كانت البيوت من تراب..........والقلوب من ذهب
واليوم البيوت من ذهب..........والقلوب من حجر

4 months ago

ሲጠየቁ አልሐምዱ ሊላህ ደህና ነን የሚሉ፣ ግን በዉስጣቸው የደከሙ ባሮችህን ሁሉ እርዳቸው ያ ረብ።

4 months, 1 week ago
ውብ ሁኖ የምትመለከተው ጨረቃ … ከዛ …

ውብ ሁኖ የምትመለከተው ጨረቃ … ከዛ ውበቱ ጀርባ የሰረጓጎዱና የተሰነጣጠቁ ክፍሎች አሉት… በማትመለከተውም ጎኑ ጨለማ ከቦታል…

በዚህ ህይወት የሚሟላ ነገር የለም… ሁሉም ሰው ላንተ በማይታይህ በኩል ጎዶሎ ጎን ይኖረዋል ።

ከምታየው ውበት በስተጀርባ ወደሚገኘው ጎዶሎነትና ነውር አትመልከት !!!
አላህ ከሰዎችና ከጨረቃ ያሳየህን ውበት ብቻ ተመልከት !!

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago