ʜᴀʟᴀʟ™

Description
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 month, 1 week ago

.
ከመሀከላችን ያልተቀየረው ማን ነው?…  ክስተቶች ይቀይሩናል፣ ከጓደኞቻችን ጋር መለያየት ይቀይረናል፣ ብቸኝነት ይቀይረናል፣ ሀላፊነት መሸከም ይቀይረናል፣ የድካም ጊዜዎቻችን ራሱ ይቀይሩናልኮ። ባደግን ቁጥር… ሃለታችንን፣ ዱንያንና ሰዎችን እየተረዳን እንመጣለን። በየጊዜው ቅድሚያ የምንሰጣቸው ጉዳዮች ይለዋወጣሉ። እንደነበረ የቆየ ማን አለ?…..

መቀየራችንን ለጥሩ ያድርግልን እንጂ

1 month, 1 week ago

ተማሪዎች አዝካር እንዳትረሱ 🖤😇

1 month, 1 week ago

.
ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ🙌
😅

1 month, 2 weeks ago

??ባለ ተሰጥኦዎች የታላቹ??

አሰላሙ አለይኩም
እንዴት ናቹ ውድ የተከበራቹ የቻናል ሜምበሮች
ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላቹ መተናል?

የግጥም ውድድር ልናደርግ ነው?

ሽልማቱም የሚሆነው

? አንደኛ ለወጣ... 2280 unit flexy(ወርሀዊ)?

?ሁለትኛ ለወጣ..ሳምንታዊ flexy

? ሶስተኛ ለወጣ..ሳምንታዊ ኢንተርኔት

አሸናፊው የሚ ሆነው በvote ይሆናል

ግጥሙ ስዝ <ስለ ጋዛ ፍልስጤን >ብቻ እና ብቻ መሆን አለበት።

ውድድሩ ለሶስት ቀን የሚቆይ ሲሆን ከአሁን ሰአት ጀምሮ እስከ ሶስት ቀን መላክ ትችላላቹ?

ማስጠንቀቂያ?
copy right ማረግ በፍፁም ያተከለከለ ነው።ባለ ትክክለኛ ተስጥኦዎች ብቻ ይወዳደሩ❗️❗️

ውድድሩ የሚሆኑው ከዘመናት በፊት ቻናል ላይ ነው
????
https://t.me/+jRbbwBM-2fozNzZk

ግጥሙን በዚ ይላኩ
@yami_temam
@yami_temam
@yami_temam

1 month, 2 weeks ago

Imagine
አኼራ ላይ  በነዚያ በሚያማምሩ እጆቻቸው ከሀውዱ ሀቢቢﷺ  ሲያጠጡን?****

اللهم صل وسلم و بارك و كرم على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد ?

ሰሉ...???

1 month, 2 weeks ago

ሰላም ለነዛ ቤተሰብ ፈልጎ ይድሩኛል በሚል ተስፋ ሰብሰብ ብለው ለሚኖሩ ወንዶች *?***

4 months ago

ስኬታማ ለመሆን እነዚህን ?

3️⃣ቅደም ተከተልን ተከትል

?ዉዱዕ Like እንደ ወጣት አድርግ?
?በምሰግድ ሰዓት እንደ ሽማግሌ ስገድ?
? ዱአ በምታደረግ ወቅት ልክ እንደ ህፃን ልጅ እያለቀስክ ለምን?
@Halal_post

4 months ago

አንዲት ሙስሊም ሴትን
ስለ ኒቃብ ምን ትያለሽ ብለው ጠየቋት
እሷም እንዲ ብላ መለሰች...
ከክብሩ የተነሳ
በአንድ መንገድ ስንሄድ
ልክ እንደ ንግስቶች ለኛ
መንገድ መከፈቱ ይበቃናል!❤️

4 months ago
4 months, 1 week ago

አሁን ምን እያሰባችሁ ወይም እየሰራችሁ ነዉ?? .
.
.
.
.
እስቲ ገፅ 570 አንቀፅ 10 አንብቡ ከ ቁርአ
ናችሁ ?
ካነበባችሁ ይበቃል አትኮምቱ ?

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago