Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

90 ደቂቃ SPORT™

Description
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated hace 1 mes

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated hace 1 día, 14 horas

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated hace 3 días, 23 horas

1 day, 5 hours ago
• 10 ሰከንድ ብቻ ***🔥******🤯***

• 10 ሰከንድ ብቻ 🔥🤯

👉 በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ፈጣኑ ጎል የባየር ሙኒክ ተጨዋች የነበረው ሮይ ማኬይ ሪያል ማድሪድ ላይ በአሊያንዝ አሬና ያስቆጠራት ግብ ነች!

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

1 day, 7 hours ago
90 ደቂቃ SPORT™
1 day, 7 hours ago
ኖርዌያዊው የ ማንችስተር ሲቲ ተጫዋች አርሊንግ …

ኖርዌያዊው የ ማንችስተር ሲቲ ተጫዋች አርሊንግ ሀላንድ በክላሽ ኦፍ ክላን ጌም ላይ አዲስ ካራክተር ሆኖ ተቀላቅሏል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport

1 week, 2 days ago
ጌታፌ ከሪያል ሶሲዳድ ጋር 1-1 በተለያዩበት …

ጌታፌ ከሪያል ሶሲዳድ ጋር 1-1 በተለያዩበት ጨዋታ የ ሪያል ሶሲዳድ ደጋፊዎች ሜሰን ግሪንዉድ ን ደፋሪ ነህ እራስህን አጥፋ እያሉ ሲያዜሙ ነበር !

[ MAIL SPORT ]

@Zetena_dekika_sport
@Zetena_dekika_sport

1 week, 2 days ago
ላሊጋ GOAL LINE TECHNOLOGY የለውም ምክንያቱም …

ላሊጋ GOAL LINE TECHNOLOGY የለውም ምክንያቱም Javier Tebas 3 ሚሊየን ዩሮ ለመክፈል ፋቃደኛ አይደለም !

[Cadena SER ]

@Zetena_dekika_sport
@Zetena_dekika_sport

1 week, 2 days ago
***💫*** || የአርሰናል ዋና አሰልጣኝ ማይክል …

💫 || የአርሰናል ዋና አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ነገ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አርሰናል ከ ቼልሲ ለሚያደርጉት ጨዋታ ተከታዩን ብሏል።

" ነገ ከቼልሲ ጋር ለምናደርገው ፍልሚያ  ትልቅ የለንደን ደርቢ ጨዋታ ነው የሚሆነው ይህንን የደርቢ ጨዋታ በደጋፊዎቻችን ፊት እንጫወታለን።" ሲሉ ተናግሯል።

@Zetena_dekika_sport
@Zetena_dekika_sport

2 weeks, 2 days ago
በትላንትናው ዕለት በሳን ሲሮ የቀድሞ ክለቡን …

በትላንትናው ዕለት በሳን ሲሮ የቀድሞ ክለቡን ኢንተርን ለመደገፍ የታደመው ኦናና 🗣

" ኢንተር ለኔ እንደ ቤተሰብ ነው ደጋፊዎቹን እወዳቸዋለው ። " ሲል ገልጿል ።

ኢንተርን መልቀቅ ይፀፅትሀል ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ 🗣

" አይ እኔ በማንችስተር ዩናይትድ ደስተኛ ነኝ ። ግን ያም ቢሆን ለኢንተርም በጣም ደስተኛ ነኝ ክለቡ የማይታመን ነው ይህ ቡድን ድንቅ ነው ። " ሲል ነው ለDazn የገለፀው ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

2 weeks, 2 days ago
***💫*** || እንግሊዛዊው የአርሰናል ተጭዋች ዲክላን …

💫 || እንግሊዛዊው የአርሰናል ተጭዋች ዲክላን ራይስ እሮብ ለሚያደርጉት የአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ተከታዩን ብሏል።

" በትናትናው ጨዋታ ሽንፈት ረስተን ከባየርን ሙኒክ ጋር ለምናደርገው ፍልሚያ በደንብ መዘጋጀት ይኖርብናል።" ሲል ተናግሯል።

@Zetena_dekika_sport
@Zetena_dekika_sport

2 weeks, 2 days ago
***💪***Chelsea are unbeaten in seven Premier …

💪Chelsea are unbeaten in seven Premier League matches, but they still have plenty to improve on for Everton’s visit to Stamford Bridge.
Bet your Predictions!

Bet on Qwickbet.com
Bet responsibly 21+
Join https://t.me/qwickbet

3 weeks, 2 days ago
***🤔***ይህንን ያውቃሉ ***⁉️***

🤔ይህንን ያውቃሉ ⁉️

ስቴቨን ጄራርድ ከ መቶ በላይ ተጨዋቾች ጋር ማልያ ተቀያይራል ነገር ግን አንድ ጊዜም ከ ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ጋር አልተለዋወጠም።

ለተጨማሪ የ እግርኳስ እውነታዎች ይቀላቀለሉን። 👇🏾🤍

@Ye_egrkuas_ewnetawoch
@Ye_egrkuas_ewnetawoch

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated hace 1 mes

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated hace 1 día, 14 horas

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated hace 3 días, 23 horas