ፍቅር ብቻ ❤️❤️

Description
ለፍቅር ግጥም
ለመዝናኛ
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀላሉን @Tinagersss
ለአስተያየት ወይም ለክሮስ @legendoftheman
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 2 days ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 week ago

#የገጣሚው_ስዕል#ገጣሚ_አቅራቢ_ኤፍሬም_ስዩም ልብን የሚያሰክን በቅኔ የታጀበ መሳጭ ግጥም **❤
ለወዳጆ የጋሩ** #ሼር@eliyasshitahun@eliyasshitahun

1 week, 1 day ago

#የቀጠለ

➜ እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች

. ማንቸስተር ዩናይትድ ከባለፉት 16 ከአርሰናል ጋር ከሜዳቸው ውጪ ባደረጓቸው ጨዋታዎች ሽንፈት ያስተናገዱት በአንዱ ብቻ ነው።

. ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዓመት በሁሉም ውድድሮች 18 ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል በአንድ የውድድር ዓመት ከዚህ የበለጠ ተሸንፈው ሚያውቁት 1977/78 19 ሽንፈቶችን ነበር።

. አርሰናል በሚኬል አርቴታ ስር በባለፉት የሊጉ የመጨረሻ ከሜዳ ውጪ ጨዋታዎቻቸው ማሸነፍ አልቻሉም ለመጨረሻ ጊዜ ያሸነፉት በ 2020/21 የውድድር አመት ክሪስቲያል ፓላስን 3-1 በሆነ ውጤት ነበር።

. አርሰናል በተጨማሪም ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር 2 ጊዜ በሊጉ የመጨረሻ ከሜዳ ውጪ ጨዋታውን አድርጎ 1 አሸንፎ በሌላኛው ደግሞ በአቻ ውጤት አጠናቅቋል።

. ማርከስ ራሽፎርድ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 4 ጨዋታዎች 6 ግቦች (4 ግብ ፤ 2 አሲስት) ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል በጥቅሉ ራሽፎርድ አርሰናል ላይ 10 የግብ ተሳትፎ አድርጓል (6 ግብ ፤ 4 አሲስት)

. ቡካዮ ሳካ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች 3 ግቦችን አስቆጥሮ 2 አሲስቶችንም ማድረግ ችሏል ፤ በባለፉት 4 ከማን ዩናይትድ ጋር ባደረጋቸው ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል ወይም አሲስት አድርጓል።

. ማርከስ ራሽፎርድ እንደ አርሰናል ብዙ የግብ ተሳትፎ ያደረገበት የሊጉ ቡድን የለም።

. ማንቸስተር ዩናይትድ ከአርሰናል በአጠቃላይ ከጥቅምት 1894 ጀምሮ 241 ጨዋታዎችን አድርገው ማንቸስተር ዩናይትድ 99 ጨዋታዎችን በማሸነፍ ቀዳሚ ሲሆን በአርሰናል በበከሉ 88 ጨዋታዎችን ማሸነፍ ይከተላል በቀሪዎቹ 53 ጨዋታዎች አቻ ተለያይተዋል።

@tinagersss

1 week, 1 day ago

The old rivals 🖋

በሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ደጋፊዎችን ያፈሩት ከቀድሞው የፕሪምየር ሊግ ምስረታ ጀምሮ በከፍተኛ ትንቅንቅ ይፎካከሩ የነበሩት አሁን እንዱ እንደስሙ ማደር የተነሳነው አንዱ ከቀድሞ ስሙን ለመመለስ በመጣር ላይ ሆነው በሊጉ 37ኛ ሳምንት ተገናኝተዋል።

የሁለቱ ጨዋታ ሲኖር ዲኤስቲቪ ቤቶች በቶሎ ይሞላሉ ጠጠሮ መጣያ እስኪታጣ ድረስ ወንበሮች ጢም ብለው ይሞላሉ ብሽሽቁ ይደራል ነቆራው ከየቦታው ይሰማል ለ 90 ደቂቃም ከተማው ፀጥ ረጭ ይላል።

37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ጨዋታ

ማንቸስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል

⌚️የጨዋታ ሰዓት - አመሻሽ 12:30

🏟️ ስታድየም - ኦልድትራፎርድ

👤 የመሀል ዳኛ - ፖል ቲየርኒ

➲ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ በ433 ስፖርት በኢትዮጵያ:

. እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች
. የጨዋታ ግምቶችን
. የጨዋታው መሪ አልቢትሮች
. አሰልጣኞች ምን አሉ?
. የቡድን ዜና እና ግምታዊ አሰላለፍ እንዳስሳለን አብራችሁን ቆዩ!

#ይቀጥላል...

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

የኔ የምን ጊዜም ምርጥ ግጥም በቅንጭብ ስለ ነፃነት

ነፃነት ምርጫ ነው

አምሮ ቢደላደል ጥፋት ያመነነው የመንጋዎች መንገድ፤
እንቅፋቱን ወዶ ለኖሩለት እውነት ለብቻ መራመድ ፡፡

ነፃነት ማመን ነው

ቀን ወዶ ቢያጀግን ቀን ጠልቶ ቢከዳም፤
ቢቆሽሹም ቢደምቁም ራስን መቀበል ራስን መምሰል ነው የነፃነት ገዳም ፡፡

ነፃነት ማሰብ ነው

በአንድነት መለምለም የኔነትን አረም ከህሊና ማጥፋት ፤
ዘር ሆኖ ከማነስ ሀገር ሆኖ ማበብ አለም ሆኖ መስፋት ፡፡

--------@Tinagersss--------
_@Tinagersss_

2 months, 1 week ago

ወሬ ወሬ

@semetnbegtm
@semetnbegtm

4 months ago

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ

4 months ago

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ

4 months ago

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

4 months, 1 week ago

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 2 days ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago