አቡ ፈውዛን

Description
أُنشرُوهَا فإن نشَرُ العِلمِ من أَعْظَمِ القُرُبَات.
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago

2 weeks, 3 days ago

♥️ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ♥️

⚡️ቁርዓንን የተሰጠው ነብይ ማነው

♥️ከመልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና📨

🎀መልሱን በመንካት ውሰዱ 🎁🎁🎁

♥️ ሙሀመድ [ﷺ]

♥️ ሙሳ [عليه السلام]

♥️ ኢብራሒም [عليه السلام]

♥️ ዒሳ [عليه السلام]

*⚠️*መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ፡ ትክክል አይደላችሁም ማለት ነው*⚠️***

♥️♥️መልካም እድል♥️♥️

2 weeks, 6 days ago

ኡዱ አደራረግ አራት አይነት አደራረጎቺ አሉት

ከዚህ በላይ አይቻልም

የመጀመሪያው አደራረግ

1 ሁሉንም ሶስት ሶስት ጊዜ ማድረግ
ራስን ማቀስና ጆሮን ማበስ ሲቀር

የሁለተኛው አደራረግ

2 ሁለት ሁለት ጊዜ ማድረግ
ራስን ባበስና ጆሮን ማበስ ሲቀር

ሶስተኛው የኡዱ አደራረግ

3 አንዲ አንዲ ጊዜ ማድረግ ሁሉንም

ራስን ማበስ ጆሮን ማበስ አንዲ ጊዜ ብቻ ነው

4 አራተኛው የኡዱ አደራረግ

እያፈራረቁ ማድረግ ምሳሌ

ከፊሉን ሶስት ከፊሉን ሁለት ከፊሉን አንዲዬ ማድረግ

ስንጉመጠመጥ ሶስትዬ ብናደርግ
ፊታቺንን ስንታጠብ ሁለት ጊዜ
እጃቺንን ስንታጠብ አንዲ ጊዜ ማጠብ
በዚህ መልኩ መጠቀም ግልፅ ይመስለኛል

ኡዱ ከማድረጋቺን በፊት እጆቺን ማጠብ ሱና ነው ግዴታ አይደለም።

እግሮቻቺንን ስንታጠብ እንዴት ሲሆን ነው አንዲዬ የሚሆነው ከተባለ
ሙሉ ከቁርጪምጪምት በታይ አንዲዬ ከተዳረሰ አንዲዬ ይባላል በዚህ መልኩ
እንጂ አንዲዬ ስናፈስ አንዲዬ አይባልም።

እንደዚሁ ፊታቺንን ስንታጠብ አንዲዬ የሚባለው ሙሉ ፊታቺን ሲዳረስ ነውጂ
በሁለተኛው በሶስተኛው ሙሉውን ማዳረስ አይደለም በዚህ መልኩ መጠቀም ግልፅ ይመስለኛል

ብዙዎቻቺን ኡዱ ስናደርግ በአንዲዬ አናዳርስም በሁለት በሶስተኛው ይዳረሳል እንላለን ይሄ ስተት ነው

ሶስት ጊዜ ለማድረግ እያንዳንዱ መዳረስ አለበት

ኡዱ ማድረግ አንዳንዲ ጊዜ መታጠብ ነው ግዴታው

ከዚህ በላይ መጨመር እስከ 3 ሱና ነው

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Anwar8seid

3 weeks, 1 day ago

ጥያቄ

ያለ ኡዱ ቁርአን መቅራት እንዴት ይታያል??

ጀናባ የሆነ ሰው ቁርአን መቅራት እንዴት ይታያል??

ያለ ኡዱ ቁርአን መንካት  እንደዚሁ
ከአንዲ ቦታ ወደሌላ ቦታ ማስቀመጥ እንዴት ይታያል??

ሀይዲ ላይ ያለቺ ሴት ቁርአን መቅራት እንዴት ይታያል??

ኑፋሳ ላይ ያለቺ ሴት ቁርአን መቅራት እንዴት ይታያል??

በታላቅ አሊም ኢብን ባዝ ራህመተን ዋሲአ

የኔም አቋም እንደዚሁ ነው ኢብን ባዝ እንዳሉት

السوُال

حكم مس المصحف بغير وضوء

[حكم قراءة القرآن للمُحدث والجُنب والحائض]

ما حكم مس المصحف بدون وضوء أو نقله من مكان لآخر ، وما الحكم في القراءة على الصورة التي ذكرت؟

📋 #الجواب :

 لا يجوز للمسلم مس المصحف وهو على غير وضوء عند جمهور أهل العلم وهو الذي عليه الأئمة الأربعة وهو الذي كان يفتي به أصحاب النبي عليه الصلاة والسلام ، قد ورد في ذلك حديث صحيح لا بأس به من حديث عمرو بن حزم : أن النبي ﷺ كتب إلى أهل اليمن : أن لا يمس القرآن إلا طاهر ، وهو حديث جيد له طرق يشد بعضها بعضا ، وبذلك يعلم أنه لا يجوز مس المصحف للمسلم إلا على #طهارة من #الحدثين الأكبر والأصغر.

👈 وهكذا نقله من مكان إلى مكان إذا كان الناقل على غير طهارة ، لكن إذا كان مسه أو نقله بواسطة كأن يأخذه في لفافة أو في جرابة أو بعلاقته فلا بأس ، أما أن يمسه مباشرة وهو على غير طهارة فلا يجوز على الصحيح الذي عليه جمهور أهل العلم لما تقدم.

● حكم #القراءة للمحدث حدث أصغر

وأما القراءة فلا بأس أن يقرأ وهو مُحدث عن ظهر قلب أو يقرأ ويمسك له القرآن من يرد عليه ويفتح عليه فلا بأس بذلك.

● حكم قراءة القرآن للجنب

⛔️ لكن #الجنب صاحب الحدث #الأكبر لا يقرأ ، لأنه ثبت عن النبي ﷺ أنه كان لا يحجبه شيء عن القراءة إلا الجنابة.

● وروى أحمد بإسناد جيد عن علي : أن النبي ﷺ خرج من الغائط وقرأ شيئًا من القرآن ، وقال هذا لمن ليس بجنب ، أما #الجنب فلا ، ولا آية ، #والمقصود أن ذا الجنابة لا يقرأ لا من المصحف ولا عن ظهر قلب حتى #يغتسل.

👈 وأما #المحدث حدثا #أصغر وليس بجنب فله أن يقرأ عن ظهر قلب ولا يمس المصحف.

● حكم قراءة القرآن للحائض والنفساء

⁉️وهنا مسألة تتعلق بهذا الأمر وهي مسألة الحائض والنفساء هل تقرآن أم لا تقرآن ؟! في ذلك خلاف بين أهل العلم :

👈 منهم من قال : لا تقرآن وألحقهما بالجنب.

✔️ والقول الثاني : أنهما تقرآن عن ظهر قلب دون مس المصحف ؛ لأن مدة الحيض والنفاس #تطول وليستا كالجنب ؛ لأن الجنب يستطيع أن يغتسل في الحال ويقرأ ، أما الحائض والنفساء فلا تستطيعان ذلك إلا بعد طهرهما ، فلا يصح قياسهما على الجنب لما تقدم.

👈 #فالصواب : أنه لا مانع من قراءتهما عن ظهر قلب ، هذا هو #الأرجح ، لأنه ليس في الأدلة ما يمنع ذلك بل فيها ما يدل على ذلك ، فقد ثبت في الصحيحين عن النبي ﷺ أنه قال لعائشة لما حاضت في الحج : ((افعلي ما يفعل الحاج غير ألا تطوفي بالبيت حتى تطهري)) ، والحاج يقرأ القرآن ولم يستثنه النبي ﷺ فدل ذلك على جواز القراءة لها ، وهكذا قال لأسماء بنت عميس لما ولدت محمد بن أبي بكر في الميقات في حجة الوداع ، فهذا يدل على أن الحائض والنفساء لهما قراءة القرآن لكن من #غير مس المصحف.

📚 مجموع مقالات وفتاوى الشيخ ابـن بـاز

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Anwar8seid

3 months, 1 week ago

አሠሏም ዋአለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ

የዚ ቻናል ቤተሠብ ወንድማችን አቡ
ፈውዛን

በሰላሙ ነው ከቻናሉ ከገባ ቆየ
ባለሕበትالله ይጠብቅሕ

3 months, 1 week ago

ከፉል ኡለሞች መለከል መዉት ኢዝራኤል በሚል ሥያሜ አልተገኝም ይላሉ ይሄ ትክክል ነው

መልሥ
አው
ይሄ አልተገኝም ( አልተራገገጠም
ነገር ግን
በብዙ ሠዋች ምላሥ ይነገራል (
የበዛል)

(መላከል መዉት ይበቃል)

በቁርአን የመጣዉ መለከል መዉት የሚል ነው

3 months, 2 weeks ago

አሠሏም ዋአለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

የጀማአ እንዴት ናቹ

በጣም የአጀበኝ ሐዲሥ ነው
አዳምጡት

6 months, 1 week ago

አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ

ሴቶቺ ቁርአን መቅራት ቃኢደቱ ኑራንያ እና አጫጪር የአቂዳ ኪታቦቺ መቅራት የምትፈልጉ
ክፍያ አለው 35 ሪያል የምታስቀራው ሴት ናት

የምቀሩት በመስመር በመደወል ነው
በዚህ በታቺኛው ሊንኩን በነንካት አሳውቁኚ በውስጥ የምፈልጉ
???
@Abufewz
☝️☝️☝️

8 months, 3 weeks ago

አሪፍ ቁርአን ተፍሲር አብዛሀኛው ፕለይ እስቶሪ ያለው በውስጡ አላህ አርሺን ተቆጣጠረ ነው የሚለው ይሄን ተጠቀሙ
???
https://t.me/Anwar0seid/2039

Telegram

yareb in الحمدلله

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago