ዳሩል ሒጅረተይን

Description
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

1 year ago

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተሰጠውን የአል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ ትምህርት
ከክፍል 01-50 በተከታዩ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ።

??
https://www.youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf3ZnymPmZHqJcgj0A-j-dgO

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

1 year, 1 month ago

زيدٌ أبوه غلامه منطلق.
زيد: م1.
أبوه: مبتدأ 2.
غلامه: مبتدأ 3.
منطلق: خبر غلام.
غلامه منطلق: خبر أبوه.
أبوه غلامه منطلق: خبر زيد.

هذا الكلام قد يبدو لك مبالغا فيه، لكن من العرب من استعمله، ونجد مثله في عاميتنا كثيرا.

1 year, 1 month ago

متن الموقظة - دار ركائز

1 year, 2 months ago

**قال الإمام إبن الجوزي :
إذا أراد الله بعبده خيرًا، يسّر لسانه للصلاة على النبي  .

قال الإمام الشافعي :
أحب كثرة الصلاة على النبي في كل حال، وأنا في يوم الجمعة وليلتها أشد استحبابا

قال إبن عثيمين :
الصلاة على الرسول قُربة، والثناء عليه قُربة، وإحياء ذكراه في القلوب قُربة**

1 year, 2 months ago

ልብ የሚነካ መልክት

ቢያንስ ቢያንስ በዱአ አግዙን

1 year, 2 months ago

? የእምነት ፈተና እና የኢማሙ አሕመድ ፅናት

? አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ

⌚️ 38:12 ደቂቃ

? የአህሉሱና ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል በንጉሶች በታገዙ ጀህሚያዎች የደረሰባቸውን ከባድ ግፍና ፈተና ካለፉበት ፅናት የሚወሰዱ ትምህርቶች
https://t.me/abujunaidposts/92

----------------
?የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts

1 year, 2 months ago

በባንኮች ውስጥ ገንዘባችሁን የምታስቀምጡ ወገኖች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። በተለይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ከነ ጭራሹ ሳያውቁ ከአካውንታቸው የሚፈፀመው ዘረፋ ከጊዜ ጊዜ እየጨመረ ነው ያለው። ባንኮች ከአንድ ደንበኛቸው ሂሳብ የተወሰደ ገንዘብ እንዴት ወደየትኛው ሂሳብ እንደገባ እንደማያውቁ ወይም እንዴት የገባበትን እያወቁ ማስመለስ እንደማይችሉ በጣም ግራ የሚያጋባ ነው።
ለማንኛውም በየጊዜው ገንዘባችሁ መኖሩን አስረግጡ። በተለይ ሙስሊሞች በብዛት እየተዘረፉ ነው። ከዚያ አመልክቱ ይባላሉ። እስካሁን ድረስ የተወሰደበት እንጂ ተወስዶበት አመልክቶ የተመለሰለት መኖሩን አላውቅም። ብትችሉ እነሱ ዘንድ ከማስቀመጥ ንብረት ላይ ወይም ስራ ላይ አውሉት።

Ibnu Munewor

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

በባንኮች ውስጥ ገንዘባችሁን የምታስቀምጡ ወገኖች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። በተለይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ከነ ጭራሹ ሳያውቁ ከአካውንታቸው የሚፈፀመው ዘረፋ ከጊዜ …
1 year, 2 months ago

የቪድዮው ሳይዝ ለበዛባችሁ በድምፅ ብቻ ለማዳመጥ ከፈለጋችሁ!

ፍልስጤምና እስራኤልን አስመልክቶ እውነታው ምንድን ነው?
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

||
t.me/MuradTadesse

1 year, 2 months ago

????????????

? ለጥንቃቄ ያህል!!!

ቴሌግራማቹን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!!!

ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ cutt.ly  ወይም  bit.ly  የሚጀምር ማንኛውም ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላቹ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው ።

እንደዚህ ዓይነት ሊንኮች በምታውቋቸው ሰዎች ስም ጭምር ሊላክላችሁ ይችላል ነገር ግን በጭራሽ እንዳትከፍቱ።

በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ!

Share በማድረግ ለምታውቁት ሰው ይላኩ!

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад